ዜና

መነሻ ገጽ E ዜና ( Page 4 )
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የቀዳማይ ልጅነት ጉዳዮች ትግበራ ዳይሬቶሬት  ሰብአዊ መብት ፅንሰ ሃሳብን ከሴቶች መብት አንፃር የሚቃኝ ስልጠና ለሰራተኞች ሰጠ ::

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የቀዳማይ ልጅነት ጉዳዮች ትግበራ ዳይሬቶሬት ሰብአዊ መብት ፅንሰ ሃሳብን ከሴቶች መብት አንፃር የሚቃኝ ስልጠና ለሰራተኞች ሰጠ ::

(ቀን ታህሳስ 26/2016 ዓ.ም)  የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የቀዳማይ ልጅነት ጉዳዮች ትግበራ ዳይሬቶሬት  ሰብአዊ መብት ፅንሰ ሃሳብን ከሴቶች መብት አንፃር የሚቃኝ ስልጠና ለሰራተኞች ሰጠ :: ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ቢሮ በመጡ አቃቢ ሕግ ወ/ሮ ሰላማዊት በላቸው የሰብአዊ መብቶች ከሴቶች መብት ምንነት አንፃር እንዲሁም ማህበረሰቡ  በሴቶች ላይ የሚደርሱ ፆታዊ ጥቃቶችን በማጋለጥ ጥቃት...

read more
የቅድመ አንደኛ ደረጃ ተማሪዎችን የመማር ብቃት ለመመዘን የተዘጋጀ ሰነድ መገምገም  ተጀመረ።

የቅድመ አንደኛ ደረጃ ተማሪዎችን የመማር ብቃት ለመመዘን የተዘጋጀ ሰነድ መገምገም ተጀመረ።

(ቀን ታህሳስ 26/2016 ዓ.ም)  የግምገማ መርሀ ግብሩን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የዘርፈ ብዙና ቀዳማይ ልጅነት ትግበራ ዳይሬክቶሬት ያዘጋጀው ሲሆን በግምገማው ከተመረጡ የቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የተውጣጡ መምህራን እና ከቢሮ ጉዳዩ የሚመለከታቸው ባለሙያዎች ተሳታፊ ሆነዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ ወንድሙ ኡመር በመርሀ ግብሩ መክፈቻ...

read more
የትምህርት ተቋማት የክፍል ፈተና አዘገጃጀትን መሰረት አድርጎ የተካሄደ ጥናት ግኝት ዙሪያ ውይይት ተካሄደ።

የትምህርት ተቋማት የክፍል ፈተና አዘገጃጀትን መሰረት አድርጎ የተካሄደ ጥናት ግኝት ዙሪያ ውይይት ተካሄደ።

(ቀን ታህሳስ 25/2016 ዓ.ም)  ጥናቱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ማረጋገጥ ባለስልጣን ያካሄደ ሲሆን በውይይቱ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊዎች፣የሁለቱ ስርአተ ትምህርት ዳይሬክተሮች፣ ባለሙያዎች እንዲሁም የክፍለ ከተማ ስርአተ ትምህርት አስተባባሪዎች እና ቡድን መሪዎች ተሳታፊ ሆነዋል። በመርሀ ግብሩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና...

read more
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2016 ዓ.ም በ6ወራት ከተለያዩ ተቋማት ጋር በቅንጅት ያከናወናቸውን ተግባራት ገመገመ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2016 ዓ.ም በ6ወራት ከተለያዩ ተቋማት ጋር በቅንጅት ያከናወናቸውን ተግባራት ገመገመ።

(ቀን ታህሳስ 25/2016 ዓ.ም)  በመርሀ ግብሩ የአዲስ አበባ ምክር ቤት የሴቶችና የማህበራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ወይዘሮ ዘይነባ ሽኩር ፣ የትምህርት ቢሮ ማኔጅመንት አባላት፣የክፍለ ከተማ ትምህርት ጽህፈት ቤት ኃላፊዎች፣የከንቲባና የፐብሊክ ሰርቪስ ጽህፈት ቤት የክትትልና ድጋፍ አመራሮች፣የተለያዩ ሴክተር መስሪያ ቤት ተወካዮች፣የአዲስ አበባ መምህራን ማህበር እና የወላጅ ኮሚቴ አመራሮችን ጨምሮ  ሌሎች ጥሪ...

read more
ልደታ ክፍለ ከተማ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች የመስክ ምልከታ ተካሄደ።

ልደታ ክፍለ ከተማ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች የመስክ ምልከታ ተካሄደ።

(ቀን ታህሳስ 23/2016 ዓ.ም)  በምልከታው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱን ጨምሮ የልደታ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ሰኢድ አሊ፤የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ አሊ ከማል፣የቢሮው አማካሪ አቶ ጥላሁን ፍቃዱ እንዲሁም የክፍለከተማው ትምህርት ጽህፈት ቤት ኃላፊ እጅጋየሁ አድማሱ ተሳታፊ ሆነዋል።                         የመስክ ምልከታው...

read more
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መምህራን ማህበር 36ኛ መደበኛ የምክር ቤት ጉባኤውን አጠናቀቀ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መምህራን ማህበር 36ኛ መደበኛ የምክር ቤት ጉባኤውን አጠናቀቀ።

(ቀን ታህሳስ 21/2016 ዓ.ም) ሁለት ቀናትን ቆይታ ባደረገው ጉባኤ ማጠቃለያ መድረክ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ ፣ የቢሮ ምክትል ቢሮ ሀላፊ አቶ አሊ ከማል ፣ ከከተማ ጀምሮ እስከ ትምህርት ቤት ድረስ ያሉ የምክር ቤት አባላትና ሌሎች ከማህበሩ ጋር በጋራ የሚሰሩ ባለድርሻ አካላት ተሳታፊ ሆነዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መምህራን ማህበር ፕሬዘዳንት አቶ ድንቃለም...

read more
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ለግል ቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በጨዋታ የማስተማር ስነ-ዘዴ ላይ ስልጠና ሰጠ::

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ለግል ቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በጨዋታ የማስተማር ስነ-ዘዴ ላይ ስልጠና ሰጠ::

(ቀን ታህሳስ 20/2016 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር  በ 11ዱ ክፍለ ከተሞች  በ9 ስልጠና መስጫ ጣቢያዎች ላይ  ለግል የቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መምህራን በጨዋታ የማስተማር ስነ-ዘዴ ላይ ትኩረት ያደረገ ስልጠና መስጠት ጀምሯል:: በጨዋታ የማስተማር ስነ-ዘዴ ሙሉ ለሙሉ የሚታወቅ ባይሆንም ከዚህ በፊት በመንግስት ትምህርት ቤቶች ተሰጥቶ ውጤታማነቱ መረጋገጡን ያብራሩት የአዲስ አበባ ከተማ...

read more
“በትምህርት ቤት ላይ በሚከናወኑ የዘርፈ ብዙ ኤች አይቪ / ኤድስ መርሀ-ግብሮች ” ላይ ለባለድርሻ አካላት የግንዛቤ ማስጨበጫ ሰልጠና ተሰጠ::

“በትምህርት ቤት ላይ በሚከናወኑ የዘርፈ ብዙ ኤች አይቪ / ኤድስ መርሀ-ግብሮች ” ላይ ለባለድርሻ አካላት የግንዛቤ ማስጨበጫ ሰልጠና ተሰጠ::

(ቀን ታህሳስ 20/2016 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የዘርፈ ብዙና ቀዳማይ ልጅነት ትምህርት ትግበራ ዳይሬክቶሬት የኤች አይቪ/ መከላከልና መቆጣጠር ዘርፍ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ጋር በመተባበር ለ4  ለአራዳ፣ ለአዲስ ከተማ ፣ ለቂርቆስና ለጉለሌ ክፍለ ከተሞች ለመጡ የመንግስት ትምህርት ቤት ምክትል ርዕሰ መምህራን እና ለጤና አጠባበቅ ክበብ ተጠሪ መምህራን የግንዛቤ ማስጨበጫ...

read more

SITE VISITORS

  • 0
  • 16
  • 217
  • 1,205
  • 8,599
  • 235,215
  • 235,215