የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በትምህርት ስርአቱ የሚስተዋሉ ችግሮችን በጥናት ለመቅረፍ የሚያስችል ውይይት አጠቃላይ ሰራተኛው በተገኘበት አካሄደ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በትምህርት ስርአቱ የሚስተዋሉ ችግሮችን በጥናት ለመቅረፍ የሚያስችል ውይይት አጠቃላይ ሰራተኛው በተገኘበት አካሄደ፡፡

(ቀን ሚያዚያ 8/ 2016 ዓ.ም) ጥናቱ በዋናነት በትምህርት ልማት ስራው እያጋጠሙ የሚገኙ ችግሮችን ሳይንሳዊ በሆነ መልኩ በማጥናት በጥናቶቹ ግኝቶች መሰረት ችግሮቹን በመቅረፍ የተማሪዎችን ውጤትና ስነምግባር ለማሻሻል ታስቦ የሚካሄድ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ አማካሪ ወይዘሮ አበበች ነጋሽ በመርሀ ግብሩ መክፈቻ ገልጸው ቀደም ቢሎ የቢሮው የማኔጅመንትና የአጠቃላይ ካውንስል አባላት ጥናቱ...
የአጠቃላይ ትምህርት ሱፐርቪዥን ዳይሬክቶሬት የሱፐርቫይዘሮችን የ9ወር እቅድ አፈፃፀም ገመገመ ::

የአጠቃላይ ትምህርት ሱፐርቪዥን ዳይሬክቶሬት የሱፐርቫይዘሮችን የ9ወር እቅድ አፈፃፀም ገመገመ ::

(ቀን ሚያዚያ 7/ 2016 ዓ.ም) የአጠቃላይ ትምህርት ሱፐርቪዥን ዳይሬክቶሬት በአጠቃላይ ትምህርት ሱፐርቪዥን  የሱፐር ቫይዘሮችን የግለሰብና የቡድን የ9ወር እቅድ አፈፃፀም ግምገማ አካሄዳል። ከዚህም በተጨማሪም የክፍለከተማ ተወካዮችም የ9 ወር እቅድ አፈፃፀማቸውን በማቅረብ ግምገማ የተካሄደ ሲሆን በቀረበው ሪፖርት ላይ በ9ወር ውስጥ በስታንዳርድ መሰረት የተሰሩ ሥራዎች አፈፃፀም ለውይይት ቀርቦ አንዱ ከሌላው ትምህርት...
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ትምህርት መረጃ ስራ አመራር ቡድን ለክፍለከተማ የመረጃ አስተዳደር ቡድን መሪዎች ስልጠና ሰጠ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ትምህርት መረጃ ስራ አመራር ቡድን ለክፍለከተማ የመረጃ አስተዳደር ቡድን መሪዎች ስልጠና ሰጠ።

(ቀን ሚያዚያ 7/ 2016 ዓ.ም) ስልጠናው በዋናነት ቀደም ሲል በየክፍለ ከተማው የተደራጁ የትምህርት መረጃዎችን በማጥራት በአንድ ቋት በማስገባት ለሚፈለገው አገልግሎት ማዋል እንዲቻል ታስቦ መዘጋጀቱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ትምህርት መረጃ ስራ አመራር ቡድን መሪ አቶ ደስታ አብረሀም ገልጸው ስልጠናው መረጃዎቹ ሲደራጁ ያልተካተቱ የትምህርት ተቋማት በድጋሜ ተካተው ተአማኝነቱ የተረጋገጠና...
የሰራተኞች  የዕውቀት ሽግግር መርሃ ግብር ተካሄደ፡፡

የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሃ ግብር ተካሄደ፡፡

(ቀን ሚያዚያ 4/ 2016 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የሚያዘጋጀው የሰራተኞች የጋር መዓድ መቋደስና የዕውቀት ሽግግር መርሃ ግብር በዛሬው እልት የተካሄደ ሲሆን በመድረኩ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ማኔጅመንት አባላትና ሰራተኞች ተሳታፊ ሆነዋል። በመርሀ ግብሩ  ላይ የትምህርት ስራዎች አማካሪ በሆኑት በአቶ ሳሙኤል መንገሻ በዴሊቨሮሎጂ ላይ ሰነድ ቀርቦ ውይይት ተካሄዶበታል፡፡...
በልደታ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽህፈት ቤት በስርአተ ትምህርት ትግበራና ክትትል ዘርፍ የተከናወኑ ተግባራትን መሰረት ያደረገ ከተማ አቀፍ የልምድ ልውውጥ መርሀ ግብር ተካሄደ።

በልደታ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽህፈት ቤት በስርአተ ትምህርት ትግበራና ክትትል ዘርፍ የተከናወኑ ተግባራትን መሰረት ያደረገ ከተማ አቀፍ የልምድ ልውውጥ መርሀ ግብር ተካሄደ።

(ቀን ሚያዚያ 4/ 2016 ዓ.ም) በልምድ ልውውጡ ከሁሉም ክፍለ ከተሞች የተውጣጡ የሁለቱ ስርአተ ትምህርት ትግበራ ቡድን መሪዎችና ባለሙያዎችን ጨምሮ የቢሮው የስርአተ ትምህርት ማበልጸግና ትግበራ ባለሙያዎች ተሳታፊ የሆኑ ሲሆን በመርሀ ግብሩ የልደታ ክፍለ ከተማ የስርአተ ትምህርት ትግበራና ክትትል አስተባባሪ አቶ ገዳ ሞሲሳ በጽህፈት ቤቱ በዘርፉ የተከናወኑ ተግባራትን ሪፖርት አቅርበው ውይይት ተካሂዷል።            ...
በከተማ አስተዳደሩ ለሚገኙ የመንግስት ትምህርት ቤቶች የእውቅና ፈቃድ እንደሚሰጥ ተገለፀ፡፡

በከተማ አስተዳደሩ ለሚገኙ የመንግስት ትምህርት ቤቶች የእውቅና ፈቃድ እንደሚሰጥ ተገለፀ፡፡

(ቀን ሚያዚያ 1/ 2016 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮና የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን በጋራ በመሆን ለመንግስት ትምህርት ተቋማት እውቅናና ፈቃድ ለመስጠት በተደረገ የምዘና ውጤት ሪፖርት ላይ ውይይት አካሄደዋል :: በውይይት መድረኩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ማኔጅመንት አባላት ፣ የትምህርትና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣ  ኃላፊዎችና በሁሉም ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የሚገኙ...