ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች የ2015 ዓ.ም የትምህርት አጀማመርን የተመለከተ ጉብኝት ተካሄደ።

ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች የ2015 ዓ.ም የትምህርት አጀማመርን የተመለከተ ጉብኝት ተካሄደ።

ቀን 11/1/2015 ዓ.ም ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች የ2015 ዓ.ም የትምህርት አጀማመርን የተመለከተ ጉብኝት ተካሄደ። የመስክ ምልከታው በዋናነት ከፍተኛ ተማሪ ተቀብለው ወደ መማር ማስተማር ስራው በገቡ ትምህርት ቤቶች የተካሄደ ሲሆን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ፣የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ገብሬ ዳኘው፣ የትምህርት ቢሮ አማካሪ...
እንኳን ለ 2015 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም በፍቅር እና በጤና አደረሰን ፤ አደረሳችሁ!

እንኳን ለ 2015 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም በፍቅር እና በጤና አደረሰን ፤ አደረሳችሁ!

ቀን 4/13/2014 ዓ.ም እንኳን ለ 2015 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም በፍቅር እና በጤና አደረሰን ፤ አደረሳችሁ! አዲስ ዓመት አዲስ ተስፋን እና ትጋትን የሚያላብስ የአዲስ ምስራፍ መጀመሪያ እንደመሆኑ መጠን በአደይ አበባዎች ታጅበን ፤ አረንጋዴ ጸዳል ተላብሰን ፤ አበባን አየሁሽ ብለን ፤ ከወዳጅ ከዘመድ ጋር እንኳን ከዘመን ዘመን አሽጋገራችሁ ተባብለን ፤ በደስታ የምንቀበለው እና ከአለም ብቸኛው በሆነው የዘመን...
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ያዘጋጀውና ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ ሶስት ቀን የሚካሄደው ከተማ አቀፍ የሳይንስ ፈጠራ አውደ ርዕይ በወዳጅነት አደባባይ በድምቀት ተከፈተ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ያዘጋጀውና ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ ሶስት ቀን የሚካሄደው ከተማ አቀፍ የሳይንስ ፈጠራ አውደ ርዕይ በወዳጅነት አደባባይ በድምቀት ተከፈተ።

ቀን 9/10/2014 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ያዘጋጀውና ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ ሶስት ቀን የሚካሄደው ከተማ አቀፍ የሳይንስ ፈጠራ አውደ ርዕይ በወዳጅነት አደባባይ በድምቀት ተከፈተ። በመርሀ ግብሩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ክብርት አዳነች አቤቤን ጨምሮ ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው የፌደራልና የከተማ አስተዳደሩ የስራ ኃላፊዎች፣መምህራን ፣ተማሪዎች እንዲሁም የትምህርት አመራሮችና...