ዘንድሮ በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ በሙከራ ደረጃ ተግባራዊ የተደረገው አዲሱ ስርዓተ ትምህርት በ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን  ወደ ሙሉ ትግበራ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡

ዘንድሮ በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ በሙከራ ደረጃ ተግባራዊ የተደረገው አዲሱ ስርዓተ ትምህርት በ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን  ወደ ሙሉ ትግበራ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡

ስርዓተ ትምህርቱ በአዲስ አበባ ከተማ በተመረጡ የቅድመ አንደኛ ደረጃና አፋን ኦሮሞን እንደ አፍ መፍቻ ቋንቋ ለሚማሩ የ9ኛ እና 10ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙከራ ደረጃ ተግባራዊ መደረጉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአፋን ኦሮሞ ስርአተ ትምህርት ማበልጸጊያና ትግበራ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ሮቢ ዋሚ ገልጸው በሙከራ ትግበራ ወቅት ከመምህራንና ከሌሎች ባለድርሻ አካላት የተሰጡ ሀሳቦችን በማካተት ...
የልዩ ፍላጎት ተማሪዎች ለ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን  ዩኒፎርም በልካቸው እንዲቀርብ  ከወዲሁ እንዲለኩ እየተደረገ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡

የልዩ ፍላጎት ተማሪዎች ለ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን  ዩኒፎርም በልካቸው እንዲቀርብ  ከወዲሁ እንዲለኩ እየተደረገ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡

ተማሪዎቹን መለካት ያስፈለገው ከዚህ በፊት ከሌሎች ተማሪዎች ጋር ወጥ ሆኖ ተሰፍቶላቸው በሚቀርብ ወቅት ከተክለሰውነታቸው ጋር በተገናኘ እየጠበባቸው  መልበስ ሲቸገሩ ስለነበር  ችግሩን ለመቅረፍ  ታስቦ መደልኬት ስራ መገባቱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የልዩፍላጎት/አካቶ ትምህርትና የጎልማሶች መሰረታዊ ትምህርት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ዳንኤል አስራት ገልጸዋል፡፡ ዳይሬክተሩ...
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የመምህራንና የትምህርት አመራር ልማት ዳይሬክቶሬት ለመምህራን ስልጠና ሰጠ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የመምህራንና የትምህርት አመራር ልማት ዳይሬክቶሬት ለመምህራን ስልጠና ሰጠ።

ስልጠናው በአጠቃላይ ትምህርት ጥራት ለፍትሀዊነት ፕሮግራም በፌስ ሶስት ድጋፍ ከሚደረግላቸው ትምህርት ቤቶች ለተውጣጡ የ7ኛ እና 8ኛ ክፍል የእንግሊዘኛና ሒሳብ መምህራን ነው የተሰጠው። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የመምህራን አሰልጣኝ ባለሙያና  የCCA ስልጠና አስተባባሪ ወይዘሪት ብርሀኔ በቀለ ስልጠናው ተከታታይ ምዘና አያያዝን መሰረት አድርጎ የተማሪዎችን ውጤት ማሻሻል እንዲቻል 240 ለሚሆኑ...
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የዘርፈ ብዙና ቀዳማይ ልጅነት ጉዳዮች ትግበራ ዳይሬክቶሬት በትምህርት ተቋማት ጾታን መሰረት አድርጎ የሚደርስ ጥቃትን ለመከላከል በወጣ አዲስ መመሪያ ዙሪያ ስልጠና ሰጠ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የዘርፈ ብዙና ቀዳማይ ልጅነት ጉዳዮች ትግበራ ዳይሬክቶሬት በትምህርት ተቋማት ጾታን መሰረት አድርጎ የሚደርስ ጥቃትን ለመከላከል በወጣ አዲስ መመሪያ ዙሪያ ስልጠና ሰጠ።

ስልጠናው ከተመረጡ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለተውጣጡ የስርአተ ጾታ ክበብ ተጠሪ መምህራን ጨምሮ ለክፍለከተማ የዘርፈ ብዙ ቡድን መሪዎችና ስርአተ ጾታ ባለሙያዎች የተሰጠ ሲሆን በመርሀ ግብሩ በኢፌድሪ ትምህርት ሚኒስቴር የሴቶች ወጣቶችና ማህበራዊ ጉዳይ የወጣቶች ዘርፍ ቡድን መሪ አቶ እስክንድር  በትምህርት ቤቶችና አከባቢ የሚፈጸም ጾታዊ ጥቃትን ለመከላከልና ምላሽ ለመስጠት ታስቦ የተዘጋጀ መመሪያን...
7ኛው ከተማ አቀፍ የመምህራን ስፖርታዊ ውድድር በዛሬው እለት በአበበ ቢቂላ ስቴዲየም በድምቀት ተጀመረ።

7ኛው ከተማ አቀፍ የመምህራን ስፖርታዊ ውድድር በዛሬው እለት በአበበ ቢቂላ ስቴዲየም በድምቀት ተጀመረ።

የዘንድሮው ውድድር የተጠናከረ የመምህራን ህብረት ለከተማችን ሰላምና ለትምህርት ጥራት በሚል መሪ ቃል የሚካሄድ ሲሆን ውድድሩን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ከአዲስ አበባ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ እና ከአዲስ አበባ መምህራን ማህበር ጋር በመተባበር አዘጋጅቶታል ። በመምህራን መካከል የሚካሄድ የስፖርት ውድድር የርስ በርስ ትውውቅን ከማጠናከሩ ባሻገር መምህራን በሚወዳደሩባቸው የስፖርት አይነቶች እምቅ አቅማቸውን...
በሁሉም የመንግሰት ትምህርት ቤቶች አጠቃላይ የመማር ማስተማር ሂደቱ እየተመራ የሚገኝበትን ሰርዓት የተመለከተ ግምገማዊ ሱፐርቪዥን ተካሄደ፡፡

በሁሉም የመንግሰት ትምህርት ቤቶች አጠቃላይ የመማር ማስተማር ሂደቱ እየተመራ የሚገኝበትን ሰርዓት የተመለከተ ግምገማዊ ሱፐርቪዥን ተካሄደ፡፡

ሱፐርቪዥኑ ከቅድመ አንደኛ ደረጃ ጀምሮ እስከ ሁለተኛ ደረጃ ድረስ ባሉ የመንግስት ትምህርት ቤቶች ለተካታታይ ሶስት ቀናት የተካሄደ ሲሆን ሱፐርቪዥኑም በዋናነት በየትምህርት ቤቱ ያለው አመራር አጠቃላይ የመማር ማስተማር ስራውን በምን አግባብ እየመራው እንደሚገኝ ለማወቅ ታስቦ የተካሄደ ነው፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ትምህርት ሱፐርቪዝን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ጸጋዬ አሰፋ ሱፐርቪዥኑ...