#ማ ስ ታ ወ ቂ ያ!   (ቀን ጥር 30/2016 ዓ.ም) ለድጋሚ (Re-exam) ተፈታኞች በሙሉ:-

#ማ ስ ታ ወ ቂ ያ! (ቀን ጥር 30/2016 ዓ.ም) ለድጋሚ (Re-exam) ተፈታኞች በሙሉ:-

የካቲት 6/2016 ዓ.ም ጀምሮ የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና  ለመፈተን በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ የ ድጋሚ (Re-exam) ተፈታኞች በሙሉ የመፈታኛ የይለፍቃል (Password) ከታችበተዘረዘሩት አማራጮች ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።   በምዝገባ ወቅት በሞላችሁት email በኩል   https://exam.ethernet.edu.et ላይ በመግባት የከፈላችሁበትን Transaction Number በማስገባት...
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የዘርፈ ብዙና ቀዳማይ ልጅነት ትግበራ ዳይሬክቶሬት ጫወታን መሰረት ባደረገ የማስተማር ስነ ዘዴ ዙሪያ ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህራን የሚ ሰጠው ስልጠና እንደቀጠለ ነው።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የዘርፈ ብዙና ቀዳማይ ልጅነት ትግበራ ዳይሬክቶሬት ጫወታን መሰረት ባደረገ የማስተማር ስነ ዘዴ ዙሪያ ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህራን የሚ ሰጠው ስልጠና እንደቀጠለ ነው።

(ቀን ጥር 29/2016 ዓ.ም) ስልጠናው ከግል ትምህርት ቤት ለተውጣጡና ቀደም ሲል ስልጠናውን ላልወሰዱ መምህራን የተሰጠ ሲሆን ቀደም ሲል የአሰልጣኞች ስልጠና በወሰዱ መምህራን ስልጠናው መሰጠቱን ከስራ ክፍሉ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። ስልጠናው መምህራኑ ተማሪዎቻቸውን ጫወታን መሰረት ያደረገ የማስተማር ስነ ዘዴን ተከትለው  ማስተማር እንዲችሉ በተግባር ተደግፎ መሰጠቱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ...
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ እና የአዲስ አበባ ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ በጋራ የሚያከናውኑዋቸውን ተግባራት መሰረት ያደረገ የስምምነት ፊርማ ተፈራረሙ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ እና የአዲስ አበባ ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ በጋራ የሚያከናውኑዋቸውን ተግባራት መሰረት ያደረገ የስምምነት ፊርማ ተፈራረሙ፡፡

(ቀን ጥር 29/2016 ዓ.ም) የስምምነት ፊርማውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ እና የአዲስ አበባ ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ አቶ በላይ ደጀን የተፈራረሙ ሲሆን መርሀ ግብሩ በቅርቡ በከተማ አስተዳደሩ በተደረገ የትምህርት ቤት አመራር ውድድር አልፈው ስልጠና በመውሰድ ላይ የሚገኙ ርዕሳነ መምህራን እና  በየደረጃው የሚገኙ የሁለቱ ተቋማት አመራሮች በተገኙበት ነው...
አዲሱን ስርአተ ትምህርት መሰረት በማድረግ ለሚዘጋጀው የጎልማሶችና መደበኛ ያልሆነ ትምህርት ማስተማሪያ መጽሀፍ ይዘት ላይ ውይይት ተካሄደ።

አዲሱን ስርአተ ትምህርት መሰረት በማድረግ ለሚዘጋጀው የጎልማሶችና መደበኛ ያልሆነ ትምህርት ማስተማሪያ መጽሀፍ ይዘት ላይ ውይይት ተካሄደ።

(ቀን ጥር 29/2016 ዓ.ም) የማስተማሪያ መጽሀፉ በቢሮው የስርአተ ትምህርትና የገልማሶች ትምህርት ባለሙያዎች እንዲሁም በክፍለ ከተማ የስርአተ ትምህርት ትግበራ ቡድን መሪዎችና ባለሙያዎች እንዲሁም ትምህርቱን በሚያስተምሩ አመቻቾች  በአማርኛ እና አፋን ኦሮሞ ቋንቋዎች በመዘጋጀት ላይ የሚገኝ ሲሆን አዘጋጆቹ በመረጡዋቸው ርዕሶች ይዘት ዙሪያ ውይይት ተካሂዷል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ...
የሰዓት አጠቃቀም ለውጤታማ ስራ ቁልፍ መሆኑ ተገለጸ፡፡

የሰዓት አጠቃቀም ለውጤታማ ስራ ቁልፍ መሆኑ ተገለጸ፡፡

(ቀን ጥር 27/2016 ዓ.ም)  የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ከስራ ሰሃት መግቢያ በፊት ሰኞ ማለዳ በሚያዘጋጀው  የሰራተኞች የጋር  መአድ መቋደስ መርሃ ግብር ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ማኔጅመንት አባላትና ሰራተኞች ተካፍለዋል። በመርሀ ግብሩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ  የስርዓተ ትምህርት ማበልፀጊያ እና ትግበራ ደይሬክቶሬት  ዳይሬክተር  የሆኑት አቶ ጌታቸው...