(የካቲት 14/2017 ዓ.ም) በውይይቱ የክፍለ ከተማ ትምህርት ጽህፈት ቤት የሱፐርቪዥን ዘርፍ ስራ መሪዎችና የቢሮው ሱፐርቫይዘሮች የተሳተፉ ሲሆን በቀረበው የሱፐርቪዥን ግኝት ዙሪያ ውይይት በማድረግ በቀጣይ መከናወን በሱፐርቪዥን ግኝቱ መነሻ የሚከናወኑ ተግባራት አቅጣጫ ተቀምጧል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ትምህርት ሱፐርቪዥን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ጥላዬ ዘውዴ በክላስተር ማዕከላቱ...
(የካቲት 14/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2017 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን በከተማ አስተዳደሩ በበይነ መረብ ኦን ላይን ለመስጠት በሚያስችል እቅድ ላይ ከክፍለ ከተማ ICT እና መረጃ ባለሙያዎች ጋር ውይይት አካሂዳል፡፡ በውይይቱ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ልማት ማስፋፋት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ደረጄ ዳኜ...
(የካቲት 14/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ጠቅላላ ካውንስል አባላት የቢሮውን የስርዓተ ትምህርት ዝግጀትና ትግበራ እና የግዥ ዳይሬክቶሬትን የ15 ቀናት እቅድ አፈፃፀምን ከመደበኛ እቅድ አፈጻጸምና ከሪፎርም ስራዎች አተገባባር አካያ ግምገማዉን አካሂዳል። በግምገማው ላይ የተገኙት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ ግምገማው ተጠናክሮ መቀጠሉ የተሻለ የስራ...
(የካቲት 13/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2017 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን በከተማ አስተዳደሩ በበይነ መረብ ኦን ላይን ለመስጠት በሚያስችል እቅድ ላይ ከክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት አስተባባሪዎችና ቡድን መሪዎች ጋር ውይይት አካሂዳል፡፡ በውይይቱ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ልማት ማስፋፋት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ...
(የካቲት 4/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ለቢሮ ዳይሬክተሮች በ2017 በጀት ዓመት በ6 ወራት የተከናወኑ የቁልፍ ውጤት አመላካች እቅድ አፈፃፀም ፣ አገልግሎት አሰጣጥ እንዲሁም በሌብነትና ብልሹ አሰራር ላይ ምዘና ያካሄደ ሲሆን ምዘናውን የቢሮው እቅድና በጀት ዳይሬክተር አቶ ጌታሁን ለማ የሪፎርምና አገልግሎት አሰጣጥ ክትትል ድጋፍና ምዘና ዳይሬክተር ተወካይ አቶ ፋንታሁን እያዩና...