ዜና

መነሻ ገጽ E ዜና ( Page 2 )
#ማ ስ ታ ወ ቂ ያ!   (ቀን ጥር 30/2016 ዓ.ም) ለድጋሚ (Re-exam) ተፈታኞች በሙሉ:-

#ማ ስ ታ ወ ቂ ያ! (ቀን ጥር 30/2016 ዓ.ም) ለድጋሚ (Re-exam) ተፈታኞች በሙሉ:-

የካቲት 6/2016 ዓ.ም ጀምሮ የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና  ለመፈተን በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ የ ድጋሚ (Re-exam) ተፈታኞች በሙሉ የመፈታኛ የይለፍቃል (Password) ከታችበተዘረዘሩት አማራጮች ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።   በምዝገባ ወቅት በሞላችሁት email በኩል   https://exam.ethernet.edu.et ላይ በመግባት የከፈላችሁበትን Transaction Number በማስገባት...

read more
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የዘርፈ ብዙና ቀዳማይ ልጅነት ትግበራ ዳይሬክቶሬት ጫወታን መሰረት ባደረገ የማስተማር ስነ ዘዴ ዙሪያ ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህራን የሚ ሰጠው ስልጠና እንደቀጠለ ነው።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የዘርፈ ብዙና ቀዳማይ ልጅነት ትግበራ ዳይሬክቶሬት ጫወታን መሰረት ባደረገ የማስተማር ስነ ዘዴ ዙሪያ ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህራን የሚ ሰጠው ስልጠና እንደቀጠለ ነው።

(ቀን ጥር 29/2016 ዓ.ም) ስልጠናው ከግል ትምህርት ቤት ለተውጣጡና ቀደም ሲል ስልጠናውን ላልወሰዱ መምህራን የተሰጠ ሲሆን ቀደም ሲል የአሰልጣኞች ስልጠና በወሰዱ መምህራን ስልጠናው መሰጠቱን ከስራ ክፍሉ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። ስልጠናው መምህራኑ ተማሪዎቻቸውን ጫወታን መሰረት ያደረገ የማስተማር ስነ ዘዴን ተከትለው  ማስተማር እንዲችሉ በተግባር ተደግፎ መሰጠቱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ...

read more
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ እና የአዲስ አበባ ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ በጋራ የሚያከናውኑዋቸውን ተግባራት መሰረት ያደረገ የስምምነት ፊርማ ተፈራረሙ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ እና የአዲስ አበባ ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ በጋራ የሚያከናውኑዋቸውን ተግባራት መሰረት ያደረገ የስምምነት ፊርማ ተፈራረሙ፡፡

(ቀን ጥር 29/2016 ዓ.ም) የስምምነት ፊርማውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ እና የአዲስ አበባ ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ አቶ በላይ ደጀን የተፈራረሙ ሲሆን መርሀ ግብሩ በቅርቡ በከተማ አስተዳደሩ በተደረገ የትምህርት ቤት አመራር ውድድር አልፈው ስልጠና በመውሰድ ላይ የሚገኙ ርዕሳነ መምህራን እና  በየደረጃው የሚገኙ የሁለቱ ተቋማት አመራሮች በተገኙበት ነው...

read more
አዲሱን ስርአተ ትምህርት መሰረት በማድረግ ለሚዘጋጀው የጎልማሶችና መደበኛ ያልሆነ ትምህርት ማስተማሪያ መጽሀፍ ይዘት ላይ ውይይት ተካሄደ።

አዲሱን ስርአተ ትምህርት መሰረት በማድረግ ለሚዘጋጀው የጎልማሶችና መደበኛ ያልሆነ ትምህርት ማስተማሪያ መጽሀፍ ይዘት ላይ ውይይት ተካሄደ።

(ቀን ጥር 29/2016 ዓ.ም) የማስተማሪያ መጽሀፉ በቢሮው የስርአተ ትምህርትና የገልማሶች ትምህርት ባለሙያዎች እንዲሁም በክፍለ ከተማ የስርአተ ትምህርት ትግበራ ቡድን መሪዎችና ባለሙያዎች እንዲሁም ትምህርቱን በሚያስተምሩ አመቻቾች  በአማርኛ እና አፋን ኦሮሞ ቋንቋዎች በመዘጋጀት ላይ የሚገኝ ሲሆን አዘጋጆቹ በመረጡዋቸው ርዕሶች ይዘት ዙሪያ ውይይት ተካሂዷል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ...

read more
የሰዓት አጠቃቀም ለውጤታማ ስራ ቁልፍ መሆኑ ተገለጸ፡፡

የሰዓት አጠቃቀም ለውጤታማ ስራ ቁልፍ መሆኑ ተገለጸ፡፡

(ቀን ጥር 27/2016 ዓ.ም)  የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ከስራ ሰሃት መግቢያ በፊት ሰኞ ማለዳ በሚያዘጋጀው  የሰራተኞች የጋር  መአድ መቋደስ መርሃ ግብር ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ማኔጅመንት አባላትና ሰራተኞች ተካፍለዋል። በመርሀ ግብሩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ  የስርዓተ ትምህርት ማበልፀጊያ እና ትግበራ ደይሬክቶሬት  ዳይሬክተር  የሆኑት አቶ ጌታቸው...

read more
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር  ትምህርት ቢሮ በከተማ አስተዳደሩ በተደረገው  የትምህርት ቤት አመራሮች ውድድር ወደ ርዕሰ መምህርነት ለመጡ የትምህርት ቤት አመራሮች ስልጠና መሰጠት ጀመረ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በከተማ አስተዳደሩ በተደረገው የትምህርት ቤት አመራሮች ውድድር ወደ ርዕሰ መምህርነት ለመጡ የትምህርት ቤት አመራሮች ስልጠና መሰጠት ጀመረ፡፡

(ቀን ጥር 27/2016 ዓ.ም)  የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር  ትምህርት ቢሮ በከተማ አስተዳደሩ በተደረገው  የትምህርት ቤት አመራር ውድድር ወደ ርዕሰ መምህርነት ለመጡ የትምህርት ቤት አመራሮች  ለስድስት ቀናት የሚቆይ ስልጠና መስጠት ጀምራል። ስልጠናው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን የሚሰጥ ሲሆን በስልጠና መድረኩ ላይ የተገኙት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሃላፊ ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ  የትምህርት...

read more
በ6 ወራት በአገልግሎት አሰጣጥ ምዘና ከ1-3 ለወጡ የቢሮ ዳይሬክቶሬቶች እውቅናና ሽልማት ተሰጠ፡፡

በ6 ወራት በአገልግሎት አሰጣጥ ምዘና ከ1-3 ለወጡ የቢሮ ዳይሬክቶሬቶች እውቅናና ሽልማት ተሰጠ፡፡

(ቀን ጥር 25/2016 ዓ.ም)  የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2016 የትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ስድስት ወራት በአገልግሎት አሰጣጥና በሪፎርም ስራዎች አፈጻጸም ምዘና ከ1 እስከ 3 ለወጡ የቢሮ ዳይሬክቶሬቶች እውቅናና ሽልማት ሰጥቷል፡፡   የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ  የሪፎርም አገልግሎት አሰጣጥ ክትትል ድጋፍና ምዘና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ዳዊት ከበደ  ባቀረቡት ሪፖርት ላይ...

read more
የአዲስ አበባ ከተማ  አስተዳደር  ትምህርት  ቢሮ  የሠራተኞች ስልጠና  መድረክ  ተጠናቀቀ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የሠራተኞች ስልጠና መድረክ ተጠናቀቀ።

(ቀን ጥር 25/2016 ዓ.ም)  "አገልጋይና ስልጡን ሲቪል ሰርቫንት ለኢትዮጵያ ብልፅግና!" በሚል መሪ ቃል ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የነበረው የሰራተኞች ስልጠና መድረክ ተጠናቋል፡፡ በሁለተኛ ቀን የስልጠና መድረክ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ  ሀላፊ ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ ፣ የቢሮ ማኔጅመንት አባላት  ሰራተኞች የተገኙ ሲሆን  የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አማካሪ አቶ  ጥላሁን ፍቃድ ...

read more
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሰራተኞች የሁለተኛ ቀን ስልጠና መድረክ ተጀመረ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሰራተኞች የሁለተኛ ቀን ስልጠና መድረክ ተጀመረ፡፡

(ቀን ጥር 25/2016 ዓ.ም)  የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር   ትምህርት ቢሮ ሰራተኞች  የሁለተኛ ቀን ስልጠና መድረክ  የተጀመረ ሲሆን  በስልጠናው ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ  ማኔጅመንት አባላትና ሰራተኞች ተገኝተዋል፡፡ በሁለተኛ ቀን የስልጠና መድረክ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አማካሪ አቶ  ጥላሁን ፍቃድ  በኢትዮጵያ አገልጋይና ስልጡን ሲቪል ሰርቪስ ለመገንባት...

read more
የአዲስ አበባ ከተማ  አስተዳደር  ትምህርት  ቢሮ  የሠራተኞች ስልጠና  መድረክ  የከሰሃት ውሎ ውይይት በማድረግ ተጠናቋል።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የሠራተኞች ስልጠና መድረክ የከሰሃት ውሎ ውይይት በማድረግ ተጠናቋል።

(ቀን ጥር 24/2016 ዓ.ም)  "አገልጋይና ስልጡን ሲቪል ሰርቫንት ለኢትዮጵያ ብልፅግና!" በሚል መሪ ቃል በመካሄድ ላይ በሚገኘው የሰራተኞች ስልጠና መድረክ ላይ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ሀላፊ በአቶ አሊ ከማል ሀብት መፍጠር እና ማስተዳደር እንዲሁም በገዢ ትርክት ግንባታ ዙሪያ ሁለት ሰነዶች እንዲሁም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ጽ/ቤት ሀላፊ በአቶ ሲሳይ እንዳለ...

read more

SITE VISITORS

  • 1
  • 49
  • 217
  • 1,238
  • 8,632
  • 235,248
  • 235,248