ከተማ አቀፍ የመምህራን ስፖርታዊ ውድድር በመጪው ቅዳሜ በድምቀት እንደሚጀመር ተገለጸ።

ከተማ አቀፍ የመምህራን ስፖርታዊ ውድድር በመጪው ቅዳሜ በድምቀት እንደሚጀመር ተገለጸ።

ለውድድሩ እስካሁን እየተደረገ የሚገኘውን የቅድመ ዝግጅት ስራ በተመለከተ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ እና የአዲስ አበባ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ አመራሮች ከክፍለ ከተማ ጽህፈት ቤት ኃላፊዎችና ከአዲስ አበባ መምህራን ማህበር ስራ አስፈጻሚዎች ጋር ውይይት አካሂደዋል። በመምህራን መካከል የሚካሄድ የስፖርት ውድድር የርስ በእርስ ትውውቅን ከማጠናከሩ ባሻገር በትምህርት ሴክተሩ የሚካሄዱ ስፖርታዊ ውድድሮች...
ወላጆች በ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለሚያስመዘግቡዋቸው ተማሪዎች የልደት ሰርተፊኬት ማውጣት እንደሚጠበቅባቸው ተገለጸ፡፡

ወላጆች በ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለሚያስመዘግቡዋቸው ተማሪዎች የልደት ሰርተፊኬት ማውጣት እንደሚጠበቅባቸው ተገለጸ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ከአዲስ አበባ የሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ጋር በጋራ በመሆን በትምህርት ቤቶች በሚመዘገቡ ኩነቶች ዙሪያ በከተማና ክፍለከተማ ከሚገኙ የተቃማቱ አመራሮች ጋር ውይይት አካሄደ፡፡ በትምህርት ቤቶች የሚካሄድ የወሳኝ ኩነት ምዝገባ የትምህርት ስርአቱን ዘመናዊ ከማድረግ ባሻገር በመረጃ የተደገፈ የትምህርት አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ተግባር መሆኑን የአዲስ አበባ...
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የትምህርት መረጃ  አስተዳደር  ቡድን የ2015 ዓ.ም አጠቃላይ የትምህርት መረጃ ያለበትን ሁኔታ የክፍለ ከተማ የቴክኖሎጂና መረጃ ቡድን መሪዎች በተገኙበት ገመገመ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የትምህርት መረጃ  አስተዳደር  ቡድን የ2015 ዓ.ም አጠቃላይ የትምህርት መረጃ ያለበትን ሁኔታ የክፍለ ከተማ የቴክኖሎጂና መረጃ ቡድን መሪዎች በተገኙበት ገመገመ።

የ2015 ዓ.ም መረጃን ለመሰብሰብ በትምህርት ሚኒስተር የበለጸገውን ስታት ኢዱ(stat edu) ሶፍትዌር  በመጠቀም  መረጃዎች እስከ ትምህርት ቤት ድረስ በአግባቡ እንዲሰበሰቡ ቀደም ሲል ለክፍለከተሞች ኦረንቴሽን መሰጠቱን እና በአሁኑ ወቅት የተሰበሰቡ መረጃዎችን የማጥራት ስራ እየተሰራ እንደሚገኝ የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ የትምህርት ቴክኖሎጂና መረጃ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ደረጀ ዳኜ ገልጸው ጥራቱን...
የሪሜዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ፈተና ማጠናቀቂያ ጊዜ ተገለፀ።

የሪሜዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ፈተና ማጠናቀቂያ ጊዜ ተገለፀ።

በ2014ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ወስደው በልዩ ሁኔታ በሪሜዲያል ፕሮግራም ተጠቃሚ የሆኑ  ተማሪዎች ፈተናና ተዘጋጅቶ እንዲላክና አጠቃላይ ሂደቱ  እስከ ሰኔ 30/2015ዓ.ም ድረስ እንዲጠናቀቅ በትምህርት ሚኒስቴር አቅጣጫ ተቀምጧል። ፈተናውም በዩኒቨርሲቲ ቆይታቸው በተሰጠው ትምህርት መሠረት ከማዕከል በጋራ ተዘጋጅቶ ለተቋማት እንዲላክ  ተብሏል ። በዚህም መሰረት በሴሚስተሩ በተሰጠው...
በመምህራን መካከል የልምድ ልውውጥ ተካሄደ።

በመምህራን መካከል የልምድ ልውውጥ ተካሄደ።

በልደታ ክፍለ ከተማ  በካራማራ ቅድመ መጀመራያ እና  የመጀመሪያ ደረጃ እና በተስፋ-ኮከብ የመጀመሪያ ጀረጃ ት/ቤት  መምህራን መካከል የልምድ ልውውጥ ተካሄደ። ልምድ ልውውጡ በተሙማ  በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ( ICT) ክህሎትን በማዳበር ፣  በተከታታይ ምዘና ክህሎትን በማሳደግ የተማሪውን ውጤት ማሻሻል እንዲሁም አሳታፊ የመማር ማስተማር ስነ-ዘዴ ክህሎት በማጎልበት ላይ...
የሪሜዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ፈተና ማጠናቀቂያ ጊዜ ተገለፀ።

የዩኒቨርሲቲ  እጩ ተመራቂ ተማሪዎች መውጫ ፈተና ከሐምሌ 03/2015 ዓ.ም ጀምሮ ይሰጣል ።

ትምህርት ሚኒስቴር የዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች መውጫ ፈተና  ከሐምሌ 3 እስከ ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የመፈተኛ ማዕከላት እንደሚሰጥ አሳውቋል። የ2015 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ለመውሰድ የተመዘገቡ በግልና በመንግስት ተቋማት የሚገኙ እጩ ምሩቃን በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የመፈተኛ ማዕከላት ፈተናውን እንደሚወስዱም  ተገልጿል ። በ2014 ዓ.ም የህግ መውጫ ፈተና ተፈትነው ማለፊያ...