የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ እና የአዲስ አበባ ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ በጋራ የሚያከናውኑዋቸውን ተግባራት መሰረት ያደረገ የስምምነት ፊርማ ተፈራረሙ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ እና የአዲስ አበባ ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ በጋራ የሚያከናውኑዋቸውን ተግባራት መሰረት ያደረገ የስምምነት ፊርማ ተፈራረሙ፡፡

(ቀን ጥር 29/2016 ዓ.ም) የስምምነት ፊርማውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ እና የአዲስ አበባ ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ አቶ በላይ ደጀን የተፈራረሙ ሲሆን መርሀ ግብሩ በቅርቡ በከተማ አስተዳደሩ በተደረገ የትምህርት ቤት አመራር ውድድር አልፈው ስልጠና በመውሰድ ላይ የሚገኙ ርዕሳነ መምህራን እና  በየደረጃው የሚገኙ የሁለቱ ተቋማት አመራሮች በተገኙበት ነው...
አዲሱን ስርአተ ትምህርት መሰረት በማድረግ ለሚዘጋጀው የጎልማሶችና መደበኛ ያልሆነ ትምህርት ማስተማሪያ መጽሀፍ ይዘት ላይ ውይይት ተካሄደ።

አዲሱን ስርአተ ትምህርት መሰረት በማድረግ ለሚዘጋጀው የጎልማሶችና መደበኛ ያልሆነ ትምህርት ማስተማሪያ መጽሀፍ ይዘት ላይ ውይይት ተካሄደ።

(ቀን ጥር 29/2016 ዓ.ም) የማስተማሪያ መጽሀፉ በቢሮው የስርአተ ትምህርትና የገልማሶች ትምህርት ባለሙያዎች እንዲሁም በክፍለ ከተማ የስርአተ ትምህርት ትግበራ ቡድን መሪዎችና ባለሙያዎች እንዲሁም ትምህርቱን በሚያስተምሩ አመቻቾች  በአማርኛ እና አፋን ኦሮሞ ቋንቋዎች በመዘጋጀት ላይ የሚገኝ ሲሆን አዘጋጆቹ በመረጡዋቸው ርዕሶች ይዘት ዙሪያ ውይይት ተካሂዷል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ...
የሰዓት አጠቃቀም ለውጤታማ ስራ ቁልፍ መሆኑ ተገለጸ፡፡

የሰዓት አጠቃቀም ለውጤታማ ስራ ቁልፍ መሆኑ ተገለጸ፡፡

(ቀን ጥር 27/2016 ዓ.ም)  የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ከስራ ሰሃት መግቢያ በፊት ሰኞ ማለዳ በሚያዘጋጀው  የሰራተኞች የጋር  መአድ መቋደስ መርሃ ግብር ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ማኔጅመንት አባላትና ሰራተኞች ተካፍለዋል። በመርሀ ግብሩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ  የስርዓተ ትምህርት ማበልፀጊያ እና ትግበራ ደይሬክቶሬት  ዳይሬክተር  የሆኑት አቶ ጌታቸው...
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር  ትምህርት ቢሮ በከተማ አስተዳደሩ በተደረገው  የትምህርት ቤት አመራሮች ውድድር ወደ ርዕሰ መምህርነት ለመጡ የትምህርት ቤት አመራሮች ስልጠና መሰጠት ጀመረ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በከተማ አስተዳደሩ በተደረገው የትምህርት ቤት አመራሮች ውድድር ወደ ርዕሰ መምህርነት ለመጡ የትምህርት ቤት አመራሮች ስልጠና መሰጠት ጀመረ፡፡

(ቀን ጥር 27/2016 ዓ.ም)  የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር  ትምህርት ቢሮ በከተማ አስተዳደሩ በተደረገው  የትምህርት ቤት አመራር ውድድር ወደ ርዕሰ መምህርነት ለመጡ የትምህርት ቤት አመራሮች  ለስድስት ቀናት የሚቆይ ስልጠና መስጠት ጀምራል። ስልጠናው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን የሚሰጥ ሲሆን በስልጠና መድረኩ ላይ የተገኙት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሃላፊ ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ  የትምህርት...
በ6 ወራት በአገልግሎት አሰጣጥ ምዘና ከ1-3 ለወጡ የቢሮ ዳይሬክቶሬቶች እውቅናና ሽልማት ተሰጠ፡፡

በ6 ወራት በአገልግሎት አሰጣጥ ምዘና ከ1-3 ለወጡ የቢሮ ዳይሬክቶሬቶች እውቅናና ሽልማት ተሰጠ፡፡

(ቀን ጥር 25/2016 ዓ.ም)  የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2016 የትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ስድስት ወራት በአገልግሎት አሰጣጥና በሪፎርም ስራዎች አፈጻጸም ምዘና ከ1 እስከ 3 ለወጡ የቢሮ ዳይሬክቶሬቶች እውቅናና ሽልማት ሰጥቷል፡፡   የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ  የሪፎርም አገልግሎት አሰጣጥ ክትትል ድጋፍና ምዘና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ዳዊት ከበደ  ባቀረቡት ሪፖርት ላይ...
የአዲስ አበባ ከተማ  አስተዳደር  ትምህርት  ቢሮ  የሠራተኞች ስልጠና  መድረክ  ተጠናቀቀ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የሠራተኞች ስልጠና መድረክ ተጠናቀቀ።

(ቀን ጥር 25/2016 ዓ.ም)  “አገልጋይና ስልጡን ሲቪል ሰርቫንት ለኢትዮጵያ ብልፅግና!” በሚል መሪ ቃል ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የነበረው የሰራተኞች ስልጠና መድረክ ተጠናቋል፡፡ በሁለተኛ ቀን የስልጠና መድረክ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ  ሀላፊ ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ ፣ የቢሮ ማኔጅመንት አባላት  ሰራተኞች የተገኙ ሲሆን  የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አማካሪ አቶ ...