የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ከሐምሌ 19 እስከ ሐምሌ 30/2015 ዓ.ም ድረስ በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ይሰጣል።

የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ከሐምሌ 19 እስከ ሐምሌ 30/2015 ዓ.ም ድረስ በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ይሰጣል።

የትምህርት ሚኒስቴር የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ  ፈተና የሚሰጥበትን ቀን አሳውቋል። የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ከሐምሌ 19 እስከ ሐምሌ 30/2015 ዓ.ም ድረስ በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ይሰጣል። ዩኒቨርሲቲዎችም ያላቸውን ስራ በማጠናቀቅ ከሐምሌ15/2015 ዓ.ም  ጀምሮ ለሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ፈተና ራሳቸውን እንዲያዘጋጁ ሚኒስቴሩ...
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ከአዲስ ሚዲያ ኔትወርክ ጋር በመተባበር በትምህርት ተቋማት አካባቢ በሚስተዋሉ አዋኪ ጉዳዮች ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሄደ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ከአዲስ ሚዲያ ኔትወርክ ጋር በመተባበር በትምህርት ተቋማት አካባቢ በሚስተዋሉ አዋኪ ጉዳዮች ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሄደ።

በውይይቱ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የማኔጅመንት አባላትን ጨምሮ የምግብና መድሀኒት ቁጥጥር ባለስልጣን፣የደንብ ማስከበር ባለስልጣን፣የንግድ ቢሮና ሰላምና ጸጥታ ቢሮ አመራሮች፣ የተማሪ ወላጅ ማህበር ተወካዮች፣ የመምህራን ማህበር ስራ አስፈጻሚዎች እንዲሁም ተማሪዎችና ሌሎች ጉዳዩ የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ተሳታፊ ሆነዋል። በውይይቱ መክፈቻ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር...
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ በአዲስ ምዕራፍ ት/ቤት ለ8 ወር የስካውት ስልጠና ሲሰለጥኑ የነበሩ 30 ተማሪዎች ተመረቁ።

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ በአዲስ ምዕራፍ ት/ቤት ለ8 ወር የስካውት ስልጠና ሲሰለጥኑ የነበሩ 30 ተማሪዎች ተመረቁ።

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ በአዲስ ምዕራፍ ት/ቤት ለ8 ወር የስካውት ስልጠና ሲሰለጥኑ የነበሩ 30 ተማሪዎች የኢትዮጵያ  እስካውት ስራ አስፈፃሚ የሆኑት ኮሚሽነር ሻምበል ጳዉሎስ ወ/ገብርኤል ፣ የተማሪ ወላጆች ፣ መምህራንና ተማሪዎች በተገኙበት  ተመርቀዋል። የስካውት ዓላማና ተግባር የሚያተኩረው ከታዳጊ ሕፃናት አንስቶ እሰከ ወጣቶች ድረስ ያሉ ዜጎች በሚሰጣቸው ስካውታዊ ትምህርት በአካል ዳብረው ፣ በአእምሮ...
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የዘርፈ ብዙና ቀዳማይ ልጅነት ጉዳዮች ትግበራ ዳይሬክቶሬት ከክፍለከተማ ትምህርት ጽህፈት ቤት የልዩ ፍላጎትና ዘርፈብዙ ጉዳይ ቡድን መሪዎችና ባለሙያዎች ጋር ውይይት አካሄደ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የዘርፈ ብዙና ቀዳማይ ልጅነት ጉዳዮች ትግበራ ዳይሬክቶሬት ከክፍለከተማ ትምህርት ጽህፈት ቤት የልዩ ፍላጎትና ዘርፈብዙ ጉዳይ ቡድን መሪዎችና ባለሙያዎች ጋር ውይይት አካሄደ፡፡

ውይይቱ በዋናነት አዲሱን የመሰረታዊ የስራ ሂደት ለውጥ ማሻሻያ ጥናት መሰረት አድርጎ  በቅርቡ ተግባራዊ ከተደረገው አደረጃጀት ጋር በተገናኘ በዘርፈ ብዙና ቀዳማይ ልጅነት ጉዳዮች ትግበራ ዳይሬክቶሬት በሚከናወኑ ተግባራት ዙሪያ በመወያየት በቀጣይ የተሻለ ስራ ለመስራት ታስቦ መዘጋጀቱን ከስራ ክፍሉ የተገኘው መረጃ ያሳያል፡፡ በውይይቱ መክፈቻ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ሲሳይ...
በ2015 የትምህርት ዘመን  የ9ወር እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት እና በትምህርት ተቋማት በተካሄደ የሱፐርቪዥን ግብረ-መልስ ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሄደ።

በ2015 የትምህርት ዘመን  የ9ወር እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት እና በትምህርት ተቋማት በተካሄደ የሱፐርቪዥን ግብረ-መልስ ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሄደ።

በውይይቱ በበጀት አመቱ ከቢሮ እስከ ትምህርት ቤት ድረስ የተከናወኑ ተግባራት ሪፖርት በቢሮው የእቅድና በጀት ዝግጅትና ክትትል ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር በሆኑት በአቶ ጌታሁን ለማ ከመቅረቡ ባሻገር በትምህርት ቤቶች ያለውን የመማር ማስተማር ስራ በተመለከተ የተካሄደ የሱፐርቪዥን ሪፖርት በአጠቃላይ ትምህርት ሱፐርቪዥን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ጸጋዬ አሰፋ ቀርቦ ውይይት ተካሂዷል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት...
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የትምህርታዊ መዝናኛ ፕሮግራም ዝግጅትና የሬዲዮ ትምህርት ቀረጻና ስርጭት ቡድን ከሬዲዮ ትምህርት አተገባበር ጋር በተገናኘ በተደረገ የሱፐርቪዝን ግብረ መልስ  ዙሪያ ውይይት አካሄደ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የትምህርታዊ መዝናኛ ፕሮግራም ዝግጅትና የሬዲዮ ትምህርት ቀረጻና ስርጭት ቡድን ከሬዲዮ ትምህርት አተገባበር ጋር በተገናኘ በተደረገ የሱፐርቪዝን ግብረ መልስ  ዙሪያ ውይይት አካሄደ።

ሱፐር ቪዥኑ በከተማው በሚገኙ የመንግስትና የግል  አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ያለው የሬዲዮ ትምህርት አተገባበር ምን ደረጃ ላይ እንደሚገኝ በማየት በቀጣይ ከትምህርት አገልግሎቱ ተማሪዎች የሚፈለገውን እውቀት ማግኘት እንዲችሉ ታስቦ መካሄዱን በአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ የትምህርት መዝና ኛ ፕሮግራም ዝግጅትና የሬዲዮ ትምህርት ቀረጻና ስርጭት ቡድን መሪ አቶ አብይ ተፈራ አስታውቀዋል። ቡድን መሪው አክለውም በአዲስ...