የ2017 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን በበይነ መረብ ኦን ላይን ለመስጠት በተዘጋጀ ማስፈጸሚያ እቅድ ላይ ከክፍለ ከተማ ICT እና መረጃ ባለሙያዎች ጋር ውይይት ተካሄደ፡፡

የ2017 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን በበይነ መረብ ኦን ላይን ለመስጠት በተዘጋጀ ማስፈጸሚያ እቅድ ላይ ከክፍለ ከተማ ICT እና መረጃ ባለሙያዎች ጋር ውይይት ተካሄደ፡፡

(የካቲት 14/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2017 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን በከተማ አስተዳደሩ በበይነ መረብ ኦን ላይን ለመስጠት በሚያስችል እቅድ ላይ ከክፍለ ከተማ ICT እና መረጃ ባለሙያዎች ጋር ውይይት አካሂዳል፡፡ በውይይቱ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ልማት ማስፋፋት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ደረጄ ዳኜ...
የቢሮ ጠቅላላ ካውንስል አባላት የቢሮውን የስርዓተ ትምህርት ዝግጀትና ትግበራ እና የግዥ ዳይሬክቶሬትን የ15 ቀናት እቅድ አፋጻጸም ገመገሙ።

የቢሮ ጠቅላላ ካውንስል አባላት የቢሮውን የስርዓተ ትምህርት ዝግጀትና ትግበራ እና የግዥ ዳይሬክቶሬትን የ15 ቀናት እቅድ አፋጻጸም ገመገሙ።

(የካቲት 14/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ጠቅላላ ካውንስል አባላት የቢሮውን የስርዓተ ትምህርት ዝግጀትና ትግበራ እና የግዥ ዳይሬክቶሬትን የ15 ቀናት እቅድ አፈፃፀምን ከመደበኛ እቅድ አፈጻጸምና ከሪፎርም ስራዎች አተገባባር አካያ ግምገማዉን አካሂዳል። በግምገማው ላይ የተገኙት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ ግምገማው ተጠናክሮ መቀጠሉ የተሻለ የስራ...
የ2017 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን በበይነ መረብ ኦን ላይን ለመስጠት በተዘጋጀ ማስፈጸሚያ እቅድ ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡

የ2017 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን በበይነ መረብ ኦን ላይን ለመስጠት በተዘጋጀ ማስፈጸሚያ እቅድ ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡

(የካቲት 13/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2017 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን በከተማ አስተዳደሩ በበይነ መረብ ኦን ላይን ለመስጠት በሚያስችል እቅድ ላይ ከክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት አስተባባሪዎችና ቡድን መሪዎች ጋር ውይይት አካሂዳል፡፡     በውይይቱ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ልማት ማስፋፋት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ...
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ2017 ዓ.ም የ6 ወራት የቁልፍ ውጤት አመላካች እቅድ አፈፃፀምና የሪፎርምና አገልግሎት አሰጣጥ ስራዎች ምዘና አካሄደ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ2017 ዓ.ም የ6 ወራት የቁልፍ ውጤት አመላካች እቅድ አፈፃፀምና የሪፎርምና አገልግሎት አሰጣጥ ስራዎች ምዘና አካሄደ፡፡

(የካቲት 4/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ለቢሮ ዳይሬክተሮች በ2017 በጀት ዓመት በ6 ወራት የተከናወኑ የቁልፍ ውጤት አመላካች እቅድ አፈፃፀም ፣ አገልግሎት አሰጣጥ እንዲሁም በሌብነትና ብልሹ አሰራር ላይ ምዘና ያካሄደ ሲሆን ምዘናውን የቢሮው እቅድና በጀት ዳይሬክተር አቶ ጌታሁን ለማ የሪፎርምና አገልግሎት አሰጣጥ ክትትል ድጋፍና ምዘና ዳይሬክተር ተወካይ አቶ ፋንታሁን እያዩና...
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የቁልፍ ውጤት አመላካች እቅድ አፈጻጸምና  ፣ አገልግሎት አሰጣጥና ብልሹ አሰራር ላይ ትኩረት ያደረገ ምዘና ለማካሄድ የሚያስችል ኦረንቴሽን ለመዛኞች ሰጠ::

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የቁልፍ ውጤት አመላካች እቅድ አፈጻጸምና ፣ አገልግሎት አሰጣጥና ብልሹ አሰራር ላይ ትኩረት ያደረገ ምዘና ለማካሄድ የሚያስችል ኦረንቴሽን ለመዛኞች ሰጠ::

(የካቲት 4/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ለቢሮ ዳይሬክተሮች በ2017 በጀት ዓመት 6 ወራት የተከናወኑ የቁልፍ ውጤት አመላካች እቅድ አፈፃፀም ፣ አገልግሎት አሰጣጥ እንዲሁም በሌብነትና ብልሹ አሰራር እንዲሁም ቅንጅታዊ አስራር አፈፃፀም ላይ ምዘና ለማድረግ የሚያስችል ኦረንቴሽን ለመዛኞች ሰጥቷል:: በኦረንቴሽኑ ላይ የቢሮ ኃላፊ አማካሪና የዘርፉ ኃላፊ ወ/ሮ አበበች ነጋሽ የቢሮው እቅድና...
የሰኞ ማለዳ የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሀ ግብር ተካሄደ፡፡

የሰኞ ማለዳ የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሀ ግብር ተካሄደ፡፡

(የካቲት 3/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የሰኞ ማለዳ ከስራ ሰዓት መግቢያ በፊት የሚያዘጋጀው የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሀ ግብር የተካሄደ ሲሆን በመድረኩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ማኔጅመንት አባላትና ሰራተኞች ተሳታፊ ሆነዋል።       በመርሀ ግብሩ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የሚዲያ ይዘት ማበልጸግና ስርጭት ዳይሬክቶሬት ባለሙያ የሆኑት...