የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ትምህርት ሱፐር ቪዥን ዳይሬክቶሬት ለክፍለከተማና ክላስተር ሱፐርቫይዘሮች ለሁለት ቀን የሰጠው ስልጠና ተጠናቀቀ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ትምህርት ሱፐር ቪዥን ዳይሬክቶሬት ለክፍለከተማና ክላስተር ሱፐርቫይዘሮች ለሁለት ቀን የሰጠው ስልጠና ተጠናቀቀ፡፡

(ቀን ሚያዚያ 22/ 2016 ዓ.ም) ስልጠናው በዋናነት ከአዲሱ ስርአተ ትምህርት አተገባበር ጋር በተገናኘ የመምህራን እለታዊና አመታዊ እቅድ አዘገጃጀት ፤ በሱፐርቪዥን ጽንሰ ሀሳብና በአፈጻጸም ስለሚያጋጥሙ ተግዳሮቶች እንዲሁም የተከታታይ ምዘና ሂደት እና(continus assessment) እና ተግባራዊ ጥናትን (action research) መሰረት አድርጎ በቢሮው የስርአተ ትምህርት ባለሙያዎችና ሱፐርቫይዘሮች ነው የተሰጠው፡፡...
የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን በበይነ መረብ ኦን ላይን ለመስጠት እየተከናወኑ በሚገኙ የቅድመ ዝግጅት ተግባራት ዙሪያ ውይይት ተካሄደ ።

የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን በበይነ መረብ ኦን ላይን ለመስጠት እየተከናወኑ በሚገኙ የቅድመ ዝግጅት ተግባራት ዙሪያ ውይይት ተካሄደ ።

(ቀን ሚያዚያ 22/ 2016 ዓ.ም) በውውይይቱ የክፍለ ከተማ ትምህርት ጽህፈት ቤት ኃላፊዎችን ጨምሮ የመንግስትና የግል ትምህርት ቤት ርዕሳነ መምህራን የተሳተፉ ሲሆን ውይይቱ ፈተናውን በበይነ መረብ ኦን ላይን ለመስጠት ከወዲሁ መከናወን በሚገባቸው የቅድመ ዝግጅት ተግባራት  ዙሪያ ነው የተካሄደው። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ በውይይቱ እንደገለጹት የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል...
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በትምህርት ስርአቱ የሚስተዋሉ ችግሮችን በጥናት ለመቅረፍ የሚያስችል ውይይት አጠቃላይ ሰራተኛው በተገኘበት አካሄደ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በትምህርት ስርአቱ የሚስተዋሉ ችግሮችን በጥናት ለመቅረፍ የሚያስችል ውይይት አጠቃላይ ሰራተኛው በተገኘበት አካሄደ፡፡

(ቀን ሚያዚያ 8/ 2016 ዓ.ም) ጥናቱ በዋናነት በትምህርት ልማት ስራው እያጋጠሙ የሚገኙ ችግሮችን ሳይንሳዊ በሆነ መልኩ በማጥናት በጥናቶቹ ግኝቶች መሰረት ችግሮቹን በመቅረፍ የተማሪዎችን ውጤትና ስነምግባር ለማሻሻል ታስቦ የሚካሄድ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ አማካሪ ወይዘሮ አበበች ነጋሽ በመርሀ ግብሩ መክፈቻ ገልጸው ቀደም ቢሎ የቢሮው የማኔጅመንትና የአጠቃላይ ካውንስል አባላት ጥናቱ...
የአጠቃላይ ትምህርት ሱፐርቪዥን ዳይሬክቶሬት የሱፐርቫይዘሮችን የ9ወር እቅድ አፈፃፀም ገመገመ ::

የአጠቃላይ ትምህርት ሱፐርቪዥን ዳይሬክቶሬት የሱፐርቫይዘሮችን የ9ወር እቅድ አፈፃፀም ገመገመ ::

(ቀን ሚያዚያ 7/ 2016 ዓ.ም) የአጠቃላይ ትምህርት ሱፐርቪዥን ዳይሬክቶሬት በአጠቃላይ ትምህርት ሱፐርቪዥን  የሱፐር ቫይዘሮችን የግለሰብና የቡድን የ9ወር እቅድ አፈፃፀም ግምገማ አካሄዳል። ከዚህም በተጨማሪም የክፍለከተማ ተወካዮችም የ9 ወር እቅድ አፈፃፀማቸውን በማቅረብ ግምገማ የተካሄደ ሲሆን በቀረበው ሪፖርት ላይ በ9ወር ውስጥ በስታንዳርድ መሰረት የተሰሩ ሥራዎች አፈፃፀም ለውይይት ቀርቦ አንዱ ከሌላው ትምህርት...
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ትምህርት መረጃ ስራ አመራር ቡድን ለክፍለከተማ የመረጃ አስተዳደር ቡድን መሪዎች ስልጠና ሰጠ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ትምህርት መረጃ ስራ አመራር ቡድን ለክፍለከተማ የመረጃ አስተዳደር ቡድን መሪዎች ስልጠና ሰጠ።

(ቀን ሚያዚያ 7/ 2016 ዓ.ም) ስልጠናው በዋናነት ቀደም ሲል በየክፍለ ከተማው የተደራጁ የትምህርት መረጃዎችን በማጥራት በአንድ ቋት በማስገባት ለሚፈለገው አገልግሎት ማዋል እንዲቻል ታስቦ መዘጋጀቱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ትምህርት መረጃ ስራ አመራር ቡድን መሪ አቶ ደስታ አብረሀም ገልጸው ስልጠናው መረጃዎቹ ሲደራጁ ያልተካተቱ የትምህርት ተቋማት በድጋሜ ተካተው ተአማኝነቱ የተረጋገጠና...
የሰራተኞች  የዕውቀት ሽግግር መርሃ ግብር ተካሄደ፡፡

የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሃ ግብር ተካሄደ፡፡

(ቀን ሚያዚያ 4/ 2016 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የሚያዘጋጀው የሰራተኞች የጋር መዓድ መቋደስና የዕውቀት ሽግግር መርሃ ግብር በዛሬው እልት የተካሄደ ሲሆን በመድረኩ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ማኔጅመንት አባላትና ሰራተኞች ተሳታፊ ሆነዋል። በመርሀ ግብሩ  ላይ የትምህርት ስራዎች አማካሪ በሆኑት በአቶ ሳሙኤል መንገሻ በዴሊቨሮሎጂ ላይ ሰነድ ቀርቦ ውይይት ተካሄዶበታል፡፡...