(ታህሳስ 4/2017 ዓ.ም) በውይይቱ በድጋፍና ክትትሉ የተሳተፉ የቢሮው የስራ ክፍሉ የስርአተ ትምህርት ባለሙያዎችና የክፍለ ከተማ የአፋን ኦሮሞ ስርአተ ትምህርት ትግበራ ቡድን መሪዎችና የዘርፉ አስተባባሪዎች ተሳታፊ ሆነዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአፋን ኦሮሞ ስርአተ ትምህርት ማበልጸጊያና ትግበራ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ተሾመ ቀናሳ ድጋፍና ክትትሉ በዋናነት በሁለተኛ ሩብ አመት ከአፋን ኦሮሞ...
(ታህሳስ 4/2017 ዓ.ም) በስልጠናው የክፍለ ከተማ እና ወረዳ ሱፐርቫይዘሮችን ጨምሮ የክፍለከተማ የስራ አስተባባሪዎች የተሳተፉ ሲሆን ስልጠናው ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽህፈት ቤት የተቋማት ክትትልና ድጋፍ ስራ ክፍል በመጡ ባለሙያዎች ነው የተሰጠው፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የቢሮ ኃላፊ አማካሪ ወይዘሮ አበበች...
(ታህሳስ 4/2017 ዓ.ም) በውይይቱ በድጋፍና ክትትሉ የተሳተፉ የክፍለከተማ የዘርፉ ቡድን መሪዎችና ባለሙያዎች የተሳተፉ ሲሆን ተሳታፊዎቹ በተዘጋጀው ቼክሊስት መሰረት ያካሄዱትን ድጋፍና ክትትል ግብረ መልስ አቅርበው ውይይት ተካሂዱዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የልዩ ፍላጎት አካቶ ትምህርት ባለሙያ አቶ ጸጋዬ ሁንዴ ድጋፍና ክትትሉ በከተማ አስተዳደሩ ከ2011ዓ.ም ጀምሮ በተቋቋሙ 90 የድጋፍ መስጫ...
(ታህሳስ 4/2017 ዓ.ም) ስልጠናው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ፈተና ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት አማካይነት በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለሚያስፈትኑ ትምህርት ቤት ርዕሳነ መምህራን ነው የተሰጠው፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ፈተና ዝግጅትና አስተዳደር ቡድን መሪ አቶ ተሾመ ቀደም ሲል ተመሳሳይ ስልጠና ለክፍለከተማ የፈተና አስተባባሪዎችን ጨምሮ ለፈተና እና አይ...
(ታህሳስ 3/2017 ዓ.ም) ስልጠናው ለቢሮው አላማ ፈጸሚ ዳይሬክቶሬቶች ቀደም ሲል በፕላን ኮሚሽን እና በኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ አማካይነት የተሰጠ ተመሳሳይ የአሰልጣኞች ስልጠና በወሰዱ የቢሮው ባለሙያዎች ነው የተሰጠው፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የቢሮ ኃላፊ አማካሪ ወይዘሮ አበበች ነጋሽ በመርሀ ግብሩ መክፈቻ ባስተላለፉት መልዕክት ከተማ አስተዳደሩ በቴክኖሎጄ የተደገፈ የእቅድ እና ሪፖርት...
(ቀን 2/04/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ፈተና ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለሚወስዱ ተፈታኞች የኦንላይን ምዝገባ አፈጻጸምን አስመልክቶ ለሚመለከታቸው ባለሙያዎች ስልጠና ሰጥቷል፡፡ በስልጠናው ላይ በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ፈተና የኦንላይን ምዝገባ ለማድረግ ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ የተገለጸ ሲሆን ስልጠናው በዚህ...