ENGLISH                                                                                                                                                              የዌብሜይል     መልዕክት ይላኩልንዜና

ት/ቤቶች ማህበራዊ ኃላፊነታቸዉን ከመወጣት አንፃር አርአያነት ያለው ተግባር እየሰሩ ይገኛሉ

በንፍስ ስልክ ላፍቶ ክፈለ ከተማ አባይ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የሚገኙ መምህራንና የአስተዳደር ሰራተኞች ለ 65 በዝቅተኛ ገቢ ለሚተዳደሩ የተማሪ ወላጆች በጥሬ ገንዘብ ፣ የምግብና የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁስ ድጋፍ አድርገዋል።

…ተጨማሪ ያንብቡ…

በ”ትምህርት በቤቴ“ መርሃ ግብር ጥሩ ውጤት ላመጡ ተማሪዎች ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።

በ”ትምህርት በቤቴ“ መርሃ ግብር በአጭር የፅሁፍ መልእክት ለተሳተፉና ጥሩ ውጤት ላመጡ ተማሪዎች ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።በኮረና ወረርሽኝ ምክንያት በአፍሪ ሄልዝ ቴሌቪዥን ፣ በኤፍ ኤም 94.7 ሬዲዮና በሌሎች

…ተጨማሪ ያንብቡ…

የአዲስ አምባ የመ/ደ/ት/ቤት መምህራንና አመራሮች ለአቅመ ደካማ ወላጆች ማዕድ የማጋራት መርሀ ግብር አካሄዱ፡፡

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 የሚገኘው አዲስ አምባ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህራንና አመራሮች የተለያዩ አካላትን በማስተባበር በአከባቢው ለሚገኙ አቅመ ደካማ ወላጆች ማዕድ የማጋራት

…ተጨማሪ ያንብቡ…

በአመራርነት ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ

የአዲስ አበባ ከተማ አሰተዳደር ትምህርት ቢሮ ለሁለተኛና አንደኛ ደረጃ ርዕሰ መምህራን እንዲሁም ለክፍለ ከተማ የትምህርት ፅፈት ቤት ኃላፊዎች በአጠቃላይ 500 ለሚሆኑ የትምህርት አመራሮች በአመራርነት ዙሪያ ከኮሪያ በመጡ አሰልጣኞች ስልጠና ሰጠ፡፡…ተጨማሪ ያንብቡ…

የባዮሎጂ ትምህርት ለሚያስተምሩ መምህራን የሙያ ማሻሻያ ስልጠና ተሰጠ

የአዲስ አበባ ከተማ አሰስተዳደር ትምህርት ቢሮ ከአዲስ አበባ ዮኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር በትምህርት ቤት የቤተ ሙከራ አጠቃቀም ዙሪያ ከመንግስት ሁለተኛ እና መሰናዶ ትምህርት ቤቶች ለተዉጣጡ ርዕሳነ መምህራን፣የባዮሎጂ ትምህርት …ተጨማሪ ያንብቡ…