(ህዳር 17/2017 ዓ.ም)ድጋፍና ክትትሉ በትምህርት ተቋማት ያለውን የኢ -ስኩል ሲስተም አተገባበር መሰረት አድርጎ በቢሮው የትምህርት ቴክኖሎጂ ልማትና ማስፋፋት ዳይሬክቶሬት እና የመረጃ ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ባለሙያዎች እንዲሁም በክፍለ ከተማ የትምህርት ቴክኖሎጂ ቡድን መሪዎችና ባለሙያዎች የሚካሄድ ሲሆን የቢሮው የሲስተም ባለሙያ ወይዘሮ ፍሬህይወት ገብረአብ ለድጋፍና ክትትሉ የተዘጋጀውን ቼክ ሊስት አቅርበው...
(ህዳር 17/2017 ዓ.ም) የጥያቄና መልስ ውድድሩ በአማርኛ እና አፋን ኦሮሞ ስርአተ ትምህርት 8ኛ ክፍል በሚማሩ ተማሪዎች መካከል ከትምህርት ቤት ጀምሮ በወረዳ ፣ክፍለ ከተማና ከተማ ደረጃ ሲካሄድ ቆይቶ በዛሬው እለት በየደረጃው የሚገኙ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ፣የትምህርት አመራሮች መምህራን እንዲሁም ተወዳዳሪ ተማሪዎችና ወላጆቻቸው በተገኙበት የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር ተካሂዷል። የአዲስ አበባ ከተማ...
(ህዳር 13/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሰራተኞች የብልፅግና ፓርቲን የአምስት ዓመታት የምስረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ በብልፅግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ቅ/ፅ/ቤት የተዘጋጀውን ኤግዚቪሽን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ ላይ በከተማ አስተዳደሩ ባለፉት አምስት አመታት የተከናወኑ አንኳር ስራዎች በቪአር ፣ በቪዲዮ ፣ በፍቶና...
(ህዳር 11/2017 ዓ.ም) ድጋፍና ክትትሉ የተቋማቱ የዝግጅት ምዕራፍ አጀማመር እና የተግባር ምዕራፍ አፈጻጸምን መሰረት አድርጎ የተካሄደ ሲሆን በውይይቱ በድጋፍና ክትትሉ የተሳተፉ አካላት ተገኝተዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የቢሮ ኃላፊ አማካሪ ወይዘሮ አበበች ነጋሽ በውይይቱ መክፈቻ ባስተላለፉት መልዕክት ዘንድሮ የቢሮው የማኔጅመንት አባላት ባስቀመጡት አቅጣጫ መሰረት በሁሉም የትምህርት ተቋማት...
(ህዳር 9/2017 ዓ.ም) “ህዳር ሲፀዳ” በሚል መሪ ቃል በተቋማት የተጠራውን ከተማ-ዓቀፍ የፅዳት ንቅናቄ መነሻ በማድረግ የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ እና የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ አመራሮችና ሰራተኞች ማልደው የስራ ከባቢያቸውን አፅድተዋል። የሁለቱም ተቋማት አመራርና ሰራተኞች በተሳተፉበት በዚህ የፅዳት ዘመቻ የመስሪያ ቤቱ ቅጥር ጊቢን ጨምሮ በተቋሙ ዙሪያ የሚገኙ ስፍራዎች ፀድተዋል።...