(ታህሳስ 18/2017 ዓ.ም) በመርሀ ግብሩ በ9 ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የተዘጋጁ ትምህርታዊ የፋይዳ ጥናትና ምርምር ስራዎች ቀርበው በተሳታፊዎች ሰፊ ውይይት የተካሄደባቸው ሲሆን በማኔጅመንት አባላቱ በቀረቡት ጥናቶች ላይ የተለያዩ የማስተካከያ ሀሳቦች ተሰጥተዋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የቢሮ ኃላፊ አማካሪ ወይዘሮ አበበች ነጋሽ በመማር ማስተማር ሲራው የሚስተዋሉ ችግሮችን መቅረፍ የሚቻለው በጥናትና ምርምር የተደገፈ ስራ መስራት ሲቻል እንደመሆኑ በዘጠኙ ርዕሶች የተዘጋጁት ትምህርታዊ የጥናትና ምርምር ስራዎች የተሰጡ የማስተካከያ ሀሳቦች ተካተው በአፋጣኝ ወደ ተግባር መግባት እንደሚገባ አስገንዝበዋል፡፡
0 Comments