ዜና

መነሻ ገጽ E ዜና ( Page 8 )
በ2017 ዓ.ም በ6ወራት የተከናወኑ ጠንካራ አፈጻጸሞችን በማስቀጠል እና በሂደት የተስተዋሉ ችግሮችን በመቅረፍ በቀጣይ ውጤታማ ስራ መስራት እንደሚገባ ምክትል ቢሮ ኃላፊው አቶ ወንድሙ ዑመር አስታወቁ።

በ2017 ዓ.ም በ6ወራት የተከናወኑ ጠንካራ አፈጻጸሞችን በማስቀጠል እና በሂደት የተስተዋሉ ችግሮችን በመቅረፍ በቀጣይ ውጤታማ ስራ መስራት እንደሚገባ ምክትል ቢሮ ኃላፊው አቶ ወንድሙ ዑመር አስታወቁ።

(ታህሳስ 18/2017 ዓ.ም) ምክትል ቢሮ ኃላፊው በሚያስተባብሩት ዘርፍ የሚገኙ ስራ ክፍሎችን ማለትም የቢሮው የትምህርት ቤት መሻሻል ዳይሬክቶሬት ፣ የዘርፈ ብዙና ቀዳማይ ልጅነት ትግበራ ዳይሬክቶሬት እንዲሁም የልዩ ፍላጎትና ጎልማሶች ትምህርት ዳይሬክቶሬት የ6 ወር እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ገምግመዋል። በውይይቱ በሶስቱ ዳይሬክቶሬቶች ስር የሚገኙ ቡድን መሪዎችና ባለሙያዎች የተሳተፉ ሲሆን የዳይሬክቶሬቶቹ የ2017ዓ.ም...

read more
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የደጋፊ ሥራ ሒደቶች ዘርፍ የ6 ወራት እቅድ አፈፃፀም  ተገመገመ ::

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የደጋፊ ሥራ ሒደቶች ዘርፍ የ6 ወራት እቅድ አፈፃፀም ተገመገመ ::

(ታህሳስ 18/2017 ዓ.ም) በዘርፉ የሚገኙ ዳይሬክቶሬቶች በስድስት ወራት ውስጥ በዋናነት ተቆጥረው የተሰጡ ተግባራትን ጥራቱንና የተቀመጠለትን ወቅት በጠበቀ መልኩ እንዲሁም የተቋሙን አገልግሎት ከማሻሻል አንፃር የተከናወኑ ሥራዎች አቅርበው ግምገማ ተካሄዳል::               የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ሲሳይ እንዳለ በተቋሙ የሚገኙ ዳይሬክቶሬቶች የጋራ ውይይት ማድረጋቸው አንዱ...

read more
የቢሮው ማኔጅመንት በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ  የተሰሩ የፋይዳ ግምገማ የጥናትና ምርምር  ስራዎችን ግምገማ አካሄደ፡፡

የቢሮው ማኔጅመንት በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የተሰሩ የፋይዳ ግምገማ የጥናትና ምርምር ስራዎችን ግምገማ አካሄደ፡፡

(ታህሳስ 18/2017 ዓ.ም) በመርሀ ግብሩ በ9 ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የተዘጋጁ ትምህርታዊ የፋይዳ ጥናትና ምርምር ስራዎች ቀርበው በተሳታፊዎች ሰፊ ውይይት የተካሄደባቸው ሲሆን በማኔጅመንት አባላቱ በቀረቡት ጥናቶች ላይ የተለያዩ የማስተካከያ ሀሳቦች ተሰጥተዋል፡፡                   የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የቢሮ ኃላፊ አማካሪ ወይዘሮ አበበች ነጋሽ በመማር ማስተማር ሲራው የሚስተዋሉ ችግሮችን...

read more
የአጠቃላይ ትምህርት ፈተና እና ምዘና ዳይሬክቶሬት የ2017 ዓ.ም የ6 ወር እቅድ አፈጻጸም ገመገመ።

የአጠቃላይ ትምህርት ፈተና እና ምዘና ዳይሬክቶሬት የ2017 ዓ.ም የ6 ወር እቅድ አፈጻጸም ገመገመ።

(ታህሳስ 18/2017 ዓ.ም) በመርሀግብሩ የክፍለ ከተማ ትምህርት ጽህፈት ቤት የዘርፉ አስተባባሪዎችን ጨምሮ የቢሮው እና የክፍለ ከተማ የፈተና ባለሙያዎች ተሳታፊ ሆነዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ ዲናኦል ጫላ በመርሀግብሩ መክፈቻ ባስተላለፉት መልዕክት የአጠቃላይ ትምህርት ፈተና እና ምዘና ዳይሬክቶሬት በ2017 ዓ.ም ስድስት ወራት የተለያዩ ተግባራት መከናወናቸውን ገልጸው...

read more
በአገልግሎት አሰጣጥና ደንበኛ አያያዝ ፣ ስትራቴጂክ እቅድን እስከታች ካስኬድ ማድረግና ሳይንሳዊ የምዝገባና የንጽጽር ስሌት አሰራር ላይ ትኩረት ያደረገ ስልጠና ተሰጠ፡፡

በአገልግሎት አሰጣጥና ደንበኛ አያያዝ ፣ ስትራቴጂክ እቅድን እስከታች ካስኬድ ማድረግና ሳይንሳዊ የምዝገባና የንጽጽር ስሌት አሰራር ላይ ትኩረት ያደረገ ስልጠና ተሰጠ፡፡

(ታህሳስ 17/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተደደር ትምህርት ቢሮ እቅድ በጀት ዝግጅት ክትትልና ግምገማ ዳይሬክቶሬት እና የሪፎርምና አገልግሎት ክትትል ድጋፍ ምዘና ዳይሬክቶሬቶች በጋራ በመሆን በአገልግሎት አሰጣጥና ደንበኛ አያያዝ ምንነት እንዲሁም ስትራቴጂክ እቅድን እስከታች ካስኬድ ማድረግና ሳይንሳዊ የምዝገባና የንጽጽር ስሌት አሰራር ላይ ትኩረት ያደረገ ስልጠና ሰጠዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር...

read more
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የስርዓተ ትምህርት ዘርፍ የ6 ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ አካሄደ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የስርዓተ ትምህርት ዘርፍ የ6 ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ አካሄደ፡፡

(ታህሳስ 17/2017 ዓ.ም) በግምገማ መድረኩ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊና የዘርፈ ሀላፊ አቶ ዲናኦል ጫላ የመድረኩ ዋና አላማ ውጤታማ ስራዎችን በማጎልበት የታዩ ክፍተቶችን በማረም በቀጣይ 6 ወራት እቅድ ውስጥ በማካተት የተሻለ አፈፃፀም እንዲኖር ለማገዝ መሆኑን ተናግረዋል። ሀላፊዉ አክለዉም የግምገማ መድረኩ ያሉንን ጥንካሬዎች በማስቀጠልና ክፍተቶቻችን ላይ ጠንክሬን በመስራት...

read more
በሁለተኛ ሩብ አመት በ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ከዘርፈ ብዙ ተግባራት ጋር በተገናኘ የተከናወኑ ተግባራትን መሰረት አድርጎ በተካሄደ የክትትልና ድጋፍ ግብረ መልስ ዙሪያ ውይይት ተካሄደ።

በሁለተኛ ሩብ አመት በ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ከዘርፈ ብዙ ተግባራት ጋር በተገናኘ የተከናወኑ ተግባራትን መሰረት አድርጎ በተካሄደ የክትትልና ድጋፍ ግብረ መልስ ዙሪያ ውይይት ተካሄደ።

(ታህሳስ 16/2017 ዓ.ም) በውይይቱ በ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በተደረገው ድጋፍና ክትትል የተሳተፉ የክፍለ ከተማ ትምህርት ጽህፈት ቤት የዘርፈ ብዙ ጉዳዮች ቡድን መሪዎችና የቢሮው የዘርፉ ባለሙያዎች ተሳታፊ ሆነዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የዘርፈ ብዙና ቀዳማይ ልጅነት ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ወይዘሮ በላይነሽ የሻው ድጋፍና ክትትሉ በሁሉም 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በሁለተኛ ሩብ አመት...

read more
ቢሮ እያከናወናቸው በሚገኙ የፋይዳ ዳሰሳ ጥናቶች ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡

ቢሮ እያከናወናቸው በሚገኙ የፋይዳ ዳሰሳ ጥናቶች ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡

(ታህሳስ 11/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በትምህርት ልማት ስራዎች ላይ እያካናወናቸው የሚገኙ ተግባራት ያመጡትን ውጤት ለማወቅ እንዲቻል በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የፋይዳ ዳሰሳ ጥናቶችን እያከናወነ የሚገኝ ሲሆን የፋይዳ ጥናቶቹ የደረሱበትን ደረጃ አስመልክቶ ጥናቱን እያከናወኑ ከሚገኙ የቢሮ ዳይሬክተሮች ፣ ቡድን መሪዎችና ባለሙያዎች ጋር ውይይት አካሄዳል፡፡ በውይይቱ ላይ የአዲስ አበባ...

read more
የተማሪዎች መረጃ የማጥራት ሥራ ሊጀመር መሆኑ ተገለፀ ::

የተማሪዎች መረጃ የማጥራት ሥራ ሊጀመር መሆኑ ተገለፀ ::

(ታህሳስ 9/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ትምህርት መረጃ ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ከኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ልማትና ማስፋፋት ዳይሬክቶሬት ጋር በጋራ በመሆን በከተማ አስተዳደሩ ስር በሚገኙ 229 ቅድመ አንደኛ ፣ 255 አንደኛና መካከለኛ እና በ85 ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሚገኙ ተማሪዎች መረጃ የማጥራትና የማዛመድ ሥራ ሊያከናውኑ መሆኑ ተገልፃል :: የአጠቃላይ...

read more
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የሚዲያ ይዘት ማበልጸግና ስርጭት ዳይሬክቶሬት በክፍሉ ለሚገኙ ፕሮግራም አዘጋጆችና ቴክኒሺያኖች በተግባር የተደገፈ ስልጠና ሰጠ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የሚዲያ ይዘት ማበልጸግና ስርጭት ዳይሬክቶሬት በክፍሉ ለሚገኙ ፕሮግራም አዘጋጆችና ቴክኒሺያኖች በተግባር የተደገፈ ስልጠና ሰጠ።

(ታህሳስ 9/2017 ዓ.ም) ስልጠናው በዋናነት በድምጽ አርትኦት (Audio Editing)) ፣ በፕሮግራም አዘገጃጀትና በሌሎች መሰረታዊ የጋዜጠኝነት ጽንሰ ሀሳብና አሰራሮች ዙሪያ የተዘጋጀ ሲሆን ስልጠናው በስራ ክፍሉ በሚገኙና በዘርፉ የካበተ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች ነው የተሰጠው፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የሚዲያ ይዘት ማበልጸግና ስርጭት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ወይዘሮ የውብዳር አያሌው በመርሀ...

read more