ዜና

የቢሮ የ2017 ዓ.ም የስድስት ወራት እቅድ አፈጻጸም አጠቃላይ የቢሮው ሰራተኞች በተገኙበት ተገመገመ።
(ታህሳስ 22/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ2017 ዓ.ም የስድስት ወራት ስትራቴጂክ እና የሪፎርም ስራዎች እቅድ አፈጻጸም የቢሮ ሰራተኞች በተገኙበት ተገመገመ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የቢሮ ኃላፊ አማካሪና የዘርፍ ሃላፊ ወይዘሮ አበበች ነጋሽ ቢሮው የ2017 ዓ.ም እቅዱን በሩብ ዓመቱ መጀመሪያ የሚመለከታቸውን አካላት በማሳተፍ ውይይት አድርጎ ወደስራ መገባቱን...

በአገልግሎት አሰጣጥና ደንበኛ አያያዝ ፣ ስትራቴጂክ እቅድን እስከታች ካስኬድ ማድረግና ሳይንሳዊ የምዝገባና የንጽጽር ስሌት አሰራር ላይ ትኩረት ያደረገ ሁለተኛ ዙር ስልጠና ተሰጠ፡፡
(ታህሳስ 21/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተደደር ትምህርት ቢሮ እቅድ በጀት ዝግጅት ክትትልና ግምገማ ዳይሬክቶሬት እና የሪፎርምና አገልግሎት ክትትል ድጋፍ ምዘና ዳይሬክቶሬቶች በጋራ በመሆን በአገልግሎት አሰጣጥና ደንበኛ አያያዝ ምንነት እንዲሁም ስትራቴጂክ እቅድን ካስኬድ ማድረግና ሳይንሳዊ የምዝገባና የንጽጽር ስሌት አሰራር ላይ ትኩረት ያደረገ ስልጠና ሰጥተዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ...

ቢሮው በ2017 ዓ.ም ስድስት ወራት በስትራቴጂክ እቅድ ባከናወናቸው ተግባራት እና በሪፎርም ስራዎች አፈጻጸሙ ከፍተኛ መሆኑ ተገለጸ ።
(ታህሳስ 21/2017ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2017 ዓ.ም ስድስት ወራት በስትራቴጂክ እቅድ እና በአጠቃላይ የሪፎርም ስራዎች ያከናወናቸው ተግባራት ግምገማ ተካሂዷል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የቢሮ ኃላፊ አማካሪና የዘርፉ ሀላፊ ወይዘሮ አበበች ነጋሽ ቢሮው በ2017 ዓ.ም ስድስት ወራት በስትራቴጂክ እቅዱ ያስቀመጣቸው ግቦች አፈጻጸም እና በሪፎርም ስራዎች ያከናወናቸው...

የሰኞ ማለዳ የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሀ ግብር ተካሄደ፡፡
(ታህሳስ 21/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የሰኞ ማለዳ ከስራ ሰዓት መግቢያ በፊት የሚያዘጋጀው የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሀ ግብር የተካሄደ ሲሆን በመድረኩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ማኔጅመንት አባላት ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፕብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ የአገልግሎት አሰጣጥና እስታንዳርዳይዜሽን አስተባባሪ ወ/ሮ ሰላማዊት ይመርና የትምህርት...

የእቅድና በጀት ዝግጅት ክትትልና ግምገማ ዳይሬክቶሬት የትምህርት ሴክተሩን የ6ወር ስትራቴጂክ እቅድ አፈጻጸም ገመገመ።
(ታህሳስ 20/2017 ዓ.ም) በግምገማው የክፍለ ከተማ ትምህርት ጽህፈት ቤት የእቅድና በጀት ተጠሪዎችን ጨምሮ የቢሮው የዘርፉ ባለሙያዎች የተሳተፉ ሲሆን በመርሀ ግብሩ የቢሮውና የክፍለ ከተሞች የ2017 ዓ.ም የ6 ወር መሪ እቅድ ተገምግሟል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የእቅድና በጀት ዝግጅት ክትትልና ግምገማ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ጌታሁን ለማ በ2017 ዓ.ም በስድስት ወራት ውስጥ በቢሮ እና...

የስርአተ ትምህርት ማበልጸጊያና ትግበራ ዳይሬክቶሬት እና የሚዲያ ይዘት ማበልጸግና ስርጭት ዳይሬክቶሬቶች የዘርፉን የ6 ወር እቅድ አፈጻጸም ገመገሙ።
(ታህሳስ 19/2017 ዓ.ም) ዳይሬክቶሬቶቹ የ6 ወራቱን ተግባራት ለማሳካት እቅድን ከማውረድ ጀምሮ ተግባራትን ተቀናጅቶ ለማስፈፀም የተሰራው ሥራ ይበል የሚያሰኝ እንደሆነ የገለፁት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ እና የዘርፉ ሀላፊ አቶ ዲናኦል ጫላ በመርሀ ግብሩ ላይ በስድስቱ ወራት በሁለቱም ዳይሬክቶሬቶች የተለያዩ ተግባራት መከናወናቸውን ገልጸው በዚህ ሂደት የተከናወኑ ጠንካራ አፈጻጸሞችን...

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የመምህራን ልማት ፣ የጥናትና ምርምር እና አጠቃላይ ሱፐርቪዥን ዘርፍ የ6ወራት ሥራ አፈፃፀም ግምገማ አካሄደ ::
(ታህሳስ 19/2017 ዓ.ም) በመድረኩ በ6 ወራት ውስጥ በዘርፉ ስር የሚገኙት መምህራን ልማት ፣ የጥናትና ምርምር እና አጠቃላይ ሱፐርቪዥን ዳይሬክቶሬቶች ሥራ አፈፃፀም ሪፓርት ቀርቦ ግምገማ ተካሄዳል :: የቢሮው ምክትል ቢሮ ኃላፊና የዘርፉ ሀላፊ አቶ አሊ ከማል የሥራ አፈፃፀም ሪፖርቱ በቀረበበት ወቅት እንዳሉት የስራ ክፍሎቹ በ 2ሩብ ዓመት ያከናወኑትን ተግባር ሪፖርት ለውይይት ማቅረባቸው የተሻሉ አፈፃፀሞችን...

የአፋን ኦሮሞ ስርአተ ትምህርት ማበልጸጊያና ትግበራ ዳይሬክቶሬት እና የሚዲያ ይዘት ማበልጸግና ስርጭት ዳይሬክቶሬቶች የዘርፉን የ6 ወር እቅድ አፈጻጸም ገመገሙ።
(ታህሳስ 19/2017 ዓ.ም) በመርሀ ግብሩ የዳይሬክቶሬቱን ባለሙያዎች ጨምሮ የክፍለ ከተማ የስርአተ ትምህርት ትግበራ ቡድን መሪዎች ፣ ባለሙያዎች እንዲሁም የስራ አስተባባሪዎችና የወረዳ ትምህርት ጽህፈት ቤት የትግበራ ባለሙያዎች ተሳታፊ ሆነዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ እና የዘርፉ አስተባባሪ አቶ ዲናኦል ጫላ በመርሀ ግብሩ መክፈቻ ባስተላለፉት መልዕክት በስድስቱ ወራት በሁለቱም...

የሪፎርምና አገልግሎት አሰጣጥ ክትትልና ምዘና ዳይሬክቶሬት የስድስት ወር እቅድ አፈጻጸሙን ገመገመ።
(ታህሳስ 19/2017 ዓ.ም) በግምገማው የክፍለ ከተማ ትምህርት ጽህፈት ቤት የሪፎርም ስራ አስተባባሪዎችን ጨምሮ የቢሮው የሪፎርምና አገልግሎት አሰጣጥ ክትትልና ምዘና ዳይሬክቶሬት ባለሙያዎች ተሳታፊ ሆነዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የሪፎርምና አገልግሎት አሰጣጥ ክትትልና ምዘና ዳይሬክቶሬት አቶ ተስፋገኘሁ ለገሰ በ2017ዓ.ም የመጀመሪያ መንፈቅ አመት የአገልግሎት አሰጣጥን እና የቅንጅታዊ አሰራርን...

በ6ወራት የተከናወኑ ጠንካራ አፈጻጸሞችን በማስቀጠልም ሆነ በሂደት የተስተዋሉ ችግሮችን በመቅረፍ በቀጣይ የትግበራ ምዕራፍ ውጤታማ ስራ መስራት እንደሚገባ ምክትል ቢሮ ኃላፊው አቶ ሳምሶን መለሰ ገለጹ።
(ታህሳስ 19/2017 ዓ.ም) ምክትል ቢሮ ኃላፊው በሚያስተባብሩት ዘርፍ የሚገኙ ስራ ክፍሎችን ማለትም የቢሮው የትምህርት መረጃ ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ፣ የትምህርት ቴክኖሎጂ ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት እንዲሁም የግብአት እቅርቦትና ስርጭት ዳይሬክቶሬት የ6 ወር እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ገምግመዋል። በውይይቱ በሶስቱ ዳይሬክቶሬቶች ስር የሚገኙ ቡድን መሪዎችና ባለሙያዎችን ጨምሮ የክፍለ ከተማ የዘርፉ ቡድን...