ዜና

መነሻ ገጽ E ዜና ( Page 3 )
በየካ ክፍለ ከተማ በሚገኙት በዳንሴ ፣ አንቆርጫ እና ካራሎ ትምህርት ቤቶች ላይ የመስክ ምልከታ ተደረገ።

በየካ ክፍለ ከተማ በሚገኙት በዳንሴ ፣ አንቆርጫ እና ካራሎ ትምህርት ቤቶች ላይ የመስክ ምልከታ ተደረገ።

(ጥር 28/2017 ዓ.ም) በመስክ ምልከታው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱን ጨምሮ የቢሮ አማካሪ አቶ ጥላሁን ፍቃዱ ፣ ምክትል ቢሮ ኃላፊዎቹ አቶ ወንድሙ ኡመር እና አቶ ሳምሶን መለሰ እንዲሁም የአዲስ አበባ ከተማ መምህራን ማህበር ፕሬዘዳንት አቶ ድንቃለም ቶሎሳና የየካ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ፈይሳ ወዳጆ ተሳታፊ ሆነዋል።     ከተማ አስተዳደሩ የትምህርት...

read more
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ግዢ ዳይሬክቶሬት በመንግስት ግዢ አዋጅና መመሪያዎች ላይ ስልጠና ሰጠ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ግዢ ዳይሬክቶሬት በመንግስት ግዢ አዋጅና መመሪያዎች ላይ ስልጠና ሰጠ፡፡

(ጥር 27/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ግዢ ዳይሬክቶሬት በመንግስት ግዢ አዋጅና መመሪያዎች ላይ ለሚመለከታቸው አካላትን በማሳተፍ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጥቷል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ሲሳይ እንዳለ በስልጠናው መክፈቻ ላይ በመገኘት ለስልጣኞች ባስተላለፉት መልእክት ስልጠናው ቢሮው ሥራዎችን ለማስፈፀም የሚያደርጋቸው ግዢዎች መመሪያና ደንቦችን በጠበቀ...

read more
የዘርፈ ብዙና ቀዳማይ ልጅነት ትግበራ ዳይሬክቶሬት በጫወታ የማስተማር ስነ ዘዴ ዙሪያ ስልጠና በመስጠት ላይ እንደሚገኝ አስታውቀ።

የዘርፈ ብዙና ቀዳማይ ልጅነት ትግበራ ዳይሬክቶሬት በጫወታ የማስተማር ስነ ዘዴ ዙሪያ ስልጠና በመስጠት ላይ እንደሚገኝ አስታውቀ።

(ጥር 26/2017 ዓ.ም) በስልጠናው በሁሉም የመንግስት ቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሚያስተምሩ መምህራንን ጨምሮ የአንደኛ ደረጃ ርዕሳነ መምህራን እና ሱፐርቫይዘሮች በመሳተፍ ላይ የሚገኙ ሲሆን ስልጠናውን በጫወታ በማስተማር ስነ ዘዴ የማሰልጠን ልምድ ያላቸውና የአስልጣኞች ስልጠና የወሰዱ ባለሙያዎች በመስጠት ላይ እንደሚገኙ ከስራ ክፍሉ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።             የአዲስ አበባ ከተማ...

read more
የሰኞ ማለዳ የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሀ ግብር ተካሄደ፡፡

የሰኞ ማለዳ የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሀ ግብር ተካሄደ፡፡

(ጥር 26/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የሰኞ ማለዳ ከስራ ሰዓት መግቢያ በፊት የሚያዘጋጀው የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሀ ግብር የተካሄደ ሲሆን በመድረኩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ ፣ ማኔጅመንት አባላትና የትምህርት ቢሮ ሰራተኞች ተሳታፊ ሆነዋል።         በመርሀ ግብሩ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ...

read more
የአጠቃላይ ትምህርት መረጃ ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በትላንትናው እለት የጀመረው የሞጁል ግምገማ ዛሬም ቀጥሎ ተካሂዷል።

የአጠቃላይ ትምህርት መረጃ ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በትላንትናው እለት የጀመረው የሞጁል ግምገማ ዛሬም ቀጥሎ ተካሂዷል።

(ጥር 25/2017 ዓ.ም) በመርሀ ግብሩ የክፍለ ከተማ የመረጃ ዝግጅትና አስተዳደር ቡድን መሪዎችን ጨምሮ ከቢሮው ጉዳዩ የሚመለከታቸው ባለሙያዎች የተሳተፉ ሲሆን በመርሀ ግብሩ ከአመታዊ የትምህርት መረጃ መጽሄት አዘገጃጀት እና ከአጠቃላይ ትምህርት አመላካቾች ጋር በተገናኘ በትላንትናው እለት የተሰሩ የአርትኦት ስራዎች ተገምግመዋል። በተያያዘ የአጠቃላይ ትምህርት መረጃ ለመ ሰብሰብ በሚያግዙ የመረጃ መሰብሰቢያ መሳሪያዎች እና...

read more
ከኢስኩል ሲስተም ጋር በተገናኘ ለአይ ሲቲ መምህራን የሚሰጠው የአሰልጣኞች ስልጠና እንደቀጠለ ነው።

ከኢስኩል ሲስተም ጋር በተገናኘ ለአይ ሲቲ መምህራን የሚሰጠው የአሰልጣኞች ስልጠና እንደቀጠለ ነው።

(ጥር 24/2017 ዓ.ም) መርሀ ግብሩ በሁሉም ክፍለ ከተሞች በተዘጋጁ 11 የስልጠና ማዕከሎች እየተሰጠ የሚገኝ ሲሆን የአሰልጣኞች ስልጠናውን ቀደም ሲል በኢስኩል-ሲስተም አተገባበርና ተዛማጅ ጉዳዮች ጋር በተገናኘ ተመሳሳይ ስልጠና የወሰዱ የዘርፉ ባለሙያዎች በመስጠት ላይ እንደሚገኙ ከኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ልማትና ማስፋፋት ዳይሬክቶሬት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። የአሰልጣኞች ስልጠናው ከኢስኩል ሲስተም አተገባበርና ተዛማች...

read more
የአጠቃላይ ትምህርት መረጃ ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች የተዘጋጁ ሞጁሎችን በባለሙያዎች አስገመገመ።

የአጠቃላይ ትምህርት መረጃ ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች የተዘጋጁ ሞጁሎችን በባለሙያዎች አስገመገመ።

(ጥር 24/2017 ዓ.ም) በመርሀ ግብሩ የክፍለ ከተማ የመረጃ ዝግጅትና አስተዳደር ባለሙያዎችን ጨምሮ ከቢሮው ጉዳዩ የሚመለከታቸው ባለሙያዎች የተሳተፉ ሲሆን ባለሙያዎቹ በቡድን እና በጋራ በመሆን ሞጁሎቹን በመገምገም የተለያዩ የማስተካከያ ሀሳቦችን ለሚመለከታቸው አካላት አቅርበዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ትምህርት መረጃ ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ታዬ ወልደኪዳን...

read more
ለሥራ ክፍሎችና አዳሪ ትምህርት ቤቶች በ2017 የትምህርት ዘመን በተደረገ የ6 ወራት ክትትልና ድጋፍ ማጠቃለያ ሪፖርት ላይ ውይይት ተካሄደ::

ለሥራ ክፍሎችና አዳሪ ትምህርት ቤቶች በ2017 የትምህርት ዘመን በተደረገ የ6 ወራት ክትትልና ድጋፍ ማጠቃለያ ሪፖርት ላይ ውይይት ተካሄደ::

(ጥር 23/2017 ዓ.ም) የሪፎርም አገልግሎት አሰጣጥ ክትትል ድጋፍና ምዘና ዳይሬክቶሬት በ2017 በጀት አመት 6 ወራት የሥራ ክፍሎችና አዳሪ ትምህርት ቤቶች ያካሄደው ክትትልና ድጋፍ ማጠቃለያ ሪፖርት የሚመለከታቸው አካላት በተገኙበት ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል:: በሪፖርቱ በክትትልና ድጋፍ ተግባር በእጥረትና ጥንካሬ የታዩ ግኝቶች ቀርበው ውይይት ተደርጎባቸዋል :: የድጋፍና ክትትሉ ሪፖርት ሲቀርብ የአዲስ አበባ ከተማ...

read more
ከ2017 ዓ.ም ዓመታዊ የትምህርት ስታትስቲክስ መሰብሰቢያ ቅጽ አሞላል ጋር በተገናኘ በትምህርት ተቋማት የሚደረገው ምልከታ ዛሬም ቀጥሎ ተካሂዷል።

ከ2017 ዓ.ም ዓመታዊ የትምህርት ስታትስቲክስ መሰብሰቢያ ቅጽ አሞላል ጋር በተገናኘ በትምህርት ተቋማት የሚደረገው ምልከታ ዛሬም ቀጥሎ ተካሂዷል።

(ጥር 21/2017 ዓ.ም) የቢሮው የአጠቃላይ ትምህርት መረጃ ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ታዬ ወልደኪዳን ከቡድን መሪዎቹ አቶ ደስታ አብረሀም እና ከአቶ አዲስ ዘገየ ጋር በመሆን በተወሰኑ ትምህርት ቤቶች እና ክፍለከተማ ትምህርት ጽህፈትቤቶች ተገኝተው ምልከታ አካሂደዋል።               በዛሬው ምልከታ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽህፈት ቤት እና በስሩ በሚገኙት የኢትዮጵያ ህዳሴ አንደኛ ደረጃ...

read more
ከ2017 ዓ.ም ዓመታዊ የትምህርት ስታትስቲክስ መሰብሰቢያ ቅጽ አሞላል ጋር በተገናኘ በትምህርት ተቋማት ምልከታ ተደረገ።

ከ2017 ዓ.ም ዓመታዊ የትምህርት ስታትስቲክስ መሰብሰቢያ ቅጽ አሞላል ጋር በተገናኘ በትምህርት ተቋማት ምልከታ ተደረገ።

(ጥር 20/2017 ዓ.ም) የትምህርት መረጃዎቹ በቅጹ ላይ በተቀመጠው መጠይቅ መሰረት በከተማ አስተዳደሩ በሚገኙ በሁሉም የመንግስትና የግል ትምህርት ቤቶች በመሞላት ላይ የሚገኙ ሲሆን የቢሮው የአጠቃላይ ትምህርት መረጃ ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ታዬ ወልደኪዳን ከቡድን መሪዎቹ አቶ ደስታ አብረሀም እና ከአቶ አዲስ ዘገየ ጋር በመሆን በተወሰኑ ትምህርት ቤቶች እና ክፍለከተማ ትምህርት ጽህፈትቤቶች...

read more