ዜና

መነሻ ገጽ E ዜና ( Page 10 )
የሰኞ ማለዳ የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሀ ግብር ተካሄደ፡፡

የሰኞ ማለዳ የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሀ ግብር ተካሄደ፡፡

(ህዳር 30/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የሰኞ ማለዳ ከስራ ሰዓት መግቢያ በፊት የሚያዘጋጀው የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሀ ግብር የተካሄደ ሲሆን በመድረኩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ማኔጅመንት አባላትና ሰራተኞች ተሳታፊ ሆነዋል። በመርሀ ግብሩ ላይ በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ መምህር የሆኑት ዶ/ር ተስፋዮ ሂርጳሳ በአመራርነት ጽንሰ ሀሳብ ላይ ሰነድ ያቀረቡ...

read more
የአጠቃላይ ትምህርት መረጃ ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በተለያዩ ርዕሰጉዳዮች የተዘጋጁ ሁለት ረቂቅ ሞጁሎችን በባለሙያዎች አስገመገመ።

የአጠቃላይ ትምህርት መረጃ ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በተለያዩ ርዕሰጉዳዮች የተዘጋጁ ሁለት ረቂቅ ሞጁሎችን በባለሙያዎች አስገመገመ።

(ህዳር 28/2017 ዓ.ም) ረቂቅ ሞጁሎቹ በአመታዊ የትምህርት መረጃ መጽሄት (Educational statstics Annual abstract manual) አዘገጃጀት እና የትምህርት አመላካቾችን (Educational indicators) ጋር በተገናኘ የተዘጋጁ ሲሆን በግምገማው የቢሮው የመረጃ ዝግጅትና አስተዳደር ባለሙያዎችን ጨምሮ የክፍለ ከተማ የዘርፉ ቡድን መሪዎችና ጉዳዩ የሚመለከታቸው የቢሮ ባለሙያዎች ተሳታፊ ሆነዋል።  ...

read more
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አጠቃላይ ትምህርት ሱፐርቪዥን ዳይሬክቶሬት በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ሰፈረሰላም ትምህርት ቤት ሱፐርቪዥን ክላስተር የልምድ ልውውጥ አካሄደ ::

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አጠቃላይ ትምህርት ሱፐርቪዥን ዳይሬክቶሬት በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ሰፈረሰላም ትምህርት ቤት ሱፐርቪዥን ክላስተር የልምድ ልውውጥ አካሄደ ::

(ህዳር 27/2017ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አጠቃላይ ትምህርት ሱፐርቪዥን ዳይሬክቶሬት በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ሰፈረ ሰላም ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ትምህርት ቤት ሱፐርቪዥን ክላስተር በመገኘት ከሁሉም ክፍለከተሞች ከተውጣጡ የትምህርት ፅ/ቤቶች ሥራ መሪዎችና ሱፐርቪዥን ክላስተር አስተባባሪዎች ጋር የልምድ ልውውጥ አካሂዷል:: የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አጠቃላይ...

read more
የሰኞ ማለዳ የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሀ ግብር ተካሄደ፡፡

የሰኞ ማለዳ የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሀ ግብር ተካሄደ፡፡

(ህዳር 23/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የሰኞ ማለዳ ከስራ ሰዓት መግቢያ በፊት የሚያዘጋጀው የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሀ ግብር የተካሄደ ሲሆን በመድረኩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ ፣ የቢሮ ማኔጅመንት አባላትና ሰራተኞች ተሳታፊ ሆነዋል።                         በመርሀ ግብሩ ላይ የአፋን ኦሮም ስርዓተ ትምህርት ዳሬክተር አቶ...

read more
በትምህርት ተቋማት በተካሄደ የክትትልና ድጋፍ ግብረመልስ ዙሪያ ከርዕሳነ መምህራን ፣ ሱፐርቫይዘሮች እንዲሁም ከወረዳ እና ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽህፈት ቤት ኃላፊዎች ጋር ውይይት ተካሄደ።

በትምህርት ተቋማት በተካሄደ የክትትልና ድጋፍ ግብረመልስ ዙሪያ ከርዕሳነ መምህራን ፣ ሱፐርቫይዘሮች እንዲሁም ከወረዳ እና ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽህፈት ቤት ኃላፊዎች ጋር ውይይት ተካሄደ።

(ህዳር 20/2017 ዓ.ም) በውይይቱ የሒሳብና እንግሊዘኛ ትምህርት ስትራቴጂ አተገባበርን አስመልክቶ በትምህርት ተቋማት ለሁለተኛ ዙር የተካሄደ የድጋፍና ክትትል ግብረ መልስ በቢሮው የአጠቃላይ ትምህርት ሱፐርቪዥን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ አብዱልበር መሀመድ እንዲሁም በተቋማቱ ከሪፎርምና አገልግሎት አሰጣጥ አንጻር በአንደኛ ሩብ አመት ከተከናወኑ ተግባራት ጋር በተገናኘ የተካሄደ የክትትልና ድጋፍ ግብረመልስ ፍረጃ...

read more
የአጠቃላይ ትምህርት ጥናትና ምርምር ዳይሬክቶሬት በትምህርት ተቋማት ለሚያካሂደው ድጋፍና ክትትል ባዘጋጀው ቼክ ሊስት ዙሪያ ውይይት አካሄደ።

የአጠቃላይ ትምህርት ጥናትና ምርምር ዳይሬክቶሬት በትምህርት ተቋማት ለሚያካሂደው ድጋፍና ክትትል ባዘጋጀው ቼክ ሊስት ዙሪያ ውይይት አካሄደ።

(ህዳር 20/2017 ዓ.ም) በውይይቱ ከቢሮ ጀምሮ እስከ ክፍለከተማ ድረስ የተቋቋሙ የጥናትና ምርምር ኮሚቴ አባላትን ጨምሮ የክፍለከተማ ትምህርት ጽህፈት ቤት የዘርፉ አስተባባሪዎች የተሳተፉ ሲሆን ቼክ ሊስቱ በሁሉም የመንግስት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለሚካሄድ የድጋፍና ከትትል ስራ መዘጋጀቱ ተገልጻል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ትምህርት ጥናትና ምርምር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ...

read more
የስነ ምግባርና ፀረ ሙስና መከታተያ ዳይሬክቶሬት አለም አቀፉን የፀረ ሙስና ቀን የቢሮው ሰራተኞች በተገኙበት አከበረ።

የስነ ምግባርና ፀረ ሙስና መከታተያ ዳይሬክቶሬት አለም አቀፉን የፀረ ሙስና ቀን የቢሮው ሰራተኞች በተገኙበት አከበረ።

(ህዳር 19/2017 ዓ.ም) ቀኑ ዘንድሮ በአለም አቀፍ ደረጃ ለ21ኛ እንዲሁም በሀገራችን ለ20ኛ ጊዜ "ወጣቶችን ማዕከል ያደረገ የጸረ ሙስና ትግል የነገን ሥብዕና ይገነባል" በሚል መሪ ቃል እንደሚከበር የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የስነምግባርና ፀረ ሙስና መከታተያ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ አስራት ሽፈራው በፌደራል ስነምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን የተዘጋጀ የመወያያ ሰነድ ባቀረቡበት ወቅት...

read more
በትምህርት ተቋማት ለሚደረግ ድጋፍና ክትትል በተዘጋጀ ቼክ ሊስት ዙሪያ ውይይት ተካሄደ።

በትምህርት ተቋማት ለሚደረግ ድጋፍና ክትትል በተዘጋጀ ቼክ ሊስት ዙሪያ ውይይት ተካሄደ።

(ህዳር 17/2017 ዓ.ም)ድጋፍና ክትትሉ በትምህርት ተቋማት ያለውን የኢ -ስኩል ሲስተም አተገባበር መሰረት አድርጎ በቢሮው የትምህርት ቴክኖሎጂ ልማትና ማስፋፋት ዳይሬክቶሬት እና የመረጃ ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ባለሙያዎች እንዲሁም በክፍለ ከተማ የትምህርት ቴክኖሎጂ ቡድን መሪዎችና ባለሙያዎች የሚካሄድ ሲሆን የቢሮው የሲስተም ባለሙያ ወይዘሮ ፍሬህይወት ገብረአብ ለድጋፍና ክትትሉ የተዘጋጀውን ቼክ ሊስት አቅርበው...

read more
19ኛውን የብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች በአል አስመልክቶ በተማሪዎች መካከል ሲካሄድ የቆየው የጥያቄና መልስ ውድድር ተጠናቀቀ።

19ኛውን የብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች በአል አስመልክቶ በተማሪዎች መካከል ሲካሄድ የቆየው የጥያቄና መልስ ውድድር ተጠናቀቀ።

(ህዳር 17/2017 ዓ.ም) የጥያቄና መልስ ውድድሩ በአማርኛ እና አፋን ኦሮሞ ስርአተ ትምህርት 8ኛ ክፍል በሚማሩ ተማሪዎች መካከል ከትምህርት ቤት ጀምሮ በወረዳ ፣ክፍለ ከተማና ከተማ ደረጃ ሲካሄድ ቆይቶ በዛሬው እለት በየደረጃው የሚገኙ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ፣የትምህርት አመራሮች መምህራን እንዲሁም ተወዳዳሪ ተማሪዎችና ወላጆቻቸው በተገኙበት የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር ተካሂዷል።           የአዲስ አበባ ከተማ...

read more
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር  ትምህርት ቢሮ ሰራተኞች በትላንትናው እለት ተመርቆ የተከፈተውን  ኤግዚቪሽን ጎበኙ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሰራተኞች በትላንትናው እለት ተመርቆ የተከፈተውን ኤግዚቪሽን ጎበኙ።

(ህዳር 13/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሰራተኞች የብልፅግና ፓርቲን የአምስት ዓመታት የምስረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ በብልፅግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ቅ/ፅ/ቤት የተዘጋጀውን ኤግዚቪሽን ጎብኝተዋል።                                            በጉብኝቱ ላይ በከተማ አስተዳደሩ ባለፉት አምስት አመታት የተከናወኑ አንኳር ስራዎች በቪአር ፣ በቪዲዮ ፣ በፍቶና...

read more