(ጥር 29/2017 ዓ.ም) በመስክ ምልከታው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱን ጨምሮ የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈጻሚ አዲሱ ሻንቆ(ዶክተር) ፣ የቢሮ አማካሪ አቶ ጥላሁን ፍቃዱ የክፍለ ከተማው ትምህርት ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ሰማኸኝ አስታጥቄ እና ሌሎች የክፍለ ከተማና ወረዳ አመራሮች ተሳታፊ ሆነዋል። የመስክ ምልከታው በክፍለ ከተማው በሚገኙት አጼ ቴዎድሮስ ፣...
(ጥር 28/2017 ዓ.ም) ከየትምህርት ቤቱ በመረጃ መሰብሰቢያ ቅጹ መሰረት ተሞልተው የተሰበሰቡ መረጃዎች የኢፌድሪ ትምህርት ሚኒስቴር ወዳበለጸገው stat edu2.2017 ሶፍትዌር በመጫን ላይ እንደሚገኙ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ትምህርት መረጃ ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ታዬ ወልደኪዳን ገልጸው የቢሮውን ጨምሮ የክፍለ ከተማ ትምህርት ጽህፈት ቤት ኃላፊዎች የመረጃ...
(ጥር 28/2017 ዓ.ም) በመስክ ምልከታው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱን ጨምሮ የቢሮ አማካሪ አቶ ጥላሁን ፍቃዱ ፣ ምክትል ቢሮ ኃላፊዎቹ አቶ ወንድሙ ኡመር እና አቶ ሳምሶን መለሰ እንዲሁም የአዲስ አበባ ከተማ መምህራን ማህበር ፕሬዘዳንት አቶ ድንቃለም ቶሎሳና የየካ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ፈይሳ ወዳጆ ተሳታፊ ሆነዋል። ከተማ አስተዳደሩ የትምህርት...
(ጥር 27/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ግዢ ዳይሬክቶሬት በመንግስት ግዢ አዋጅና መመሪያዎች ላይ ለሚመለከታቸው አካላትን በማሳተፍ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጥቷል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ሲሳይ እንዳለ በስልጠናው መክፈቻ ላይ በመገኘት ለስልጣኞች ባስተላለፉት መልእክት ስልጠናው ቢሮው ሥራዎችን ለማስፈፀም የሚያደርጋቸው ግዢዎች መመሪያና ደንቦችን በጠበቀ...
(ጥር 26/2017 ዓ.ም) በስልጠናው በሁሉም የመንግስት ቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሚያስተምሩ መምህራንን ጨምሮ የአንደኛ ደረጃ ርዕሳነ መምህራን እና ሱፐርቫይዘሮች በመሳተፍ ላይ የሚገኙ ሲሆን ስልጠናውን በጫወታ በማስተማር ስነ ዘዴ የማሰልጠን ልምድ ያላቸውና የአስልጣኞች ስልጠና የወሰዱ ባለሙያዎች በመስጠት ላይ እንደሚገኙ ከስራ ክፍሉ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። የአዲስ አበባ ከተማ...
(ጥር 26/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የሰኞ ማለዳ ከስራ ሰዓት መግቢያ በፊት የሚያዘጋጀው የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሀ ግብር የተካሄደ ሲሆን በመድረኩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ ፣ ማኔጅመንት አባላትና የትምህርት ቢሮ ሰራተኞች ተሳታፊ ሆነዋል። በመርሀ ግብሩ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ...