(ታህሳስ 4/2017 ዓ.ም) ስልጠናው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ፈተና ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት አማካይነት በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለሚያስፈትኑ ትምህርት ቤት ርዕሳነ መምህራን ነው የተሰጠው፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ፈተና ዝግጅትና አስተዳደር ቡድን መሪ አቶ ተሾመ ቀደም ሲል ተመሳሳይ ስልጠና ለክፍለከተማ የፈተና አስተባባሪዎችን ጨምሮ ለፈተና እና አይ...
(ታህሳስ 3/2017 ዓ.ም) ስልጠናው ለቢሮው አላማ ፈጸሚ ዳይሬክቶሬቶች ቀደም ሲል በፕላን ኮሚሽን እና በኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ አማካይነት የተሰጠ ተመሳሳይ የአሰልጣኞች ስልጠና በወሰዱ የቢሮው ባለሙያዎች ነው የተሰጠው፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የቢሮ ኃላፊ አማካሪ ወይዘሮ አበበች ነጋሽ በመርሀ ግብሩ መክፈቻ ባስተላለፉት መልዕክት ከተማ አስተዳደሩ በቴክኖሎጄ የተደገፈ የእቅድ እና ሪፖርት...
(ቀን 2/04/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ፈተና ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለሚወስዱ ተፈታኞች የኦንላይን ምዝገባ አፈጻጸምን አስመልክቶ ለሚመለከታቸው ባለሙያዎች ስልጠና ሰጥቷል፡፡ በስልጠናው ላይ በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ፈተና የኦንላይን ምዝገባ ለማድረግ ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ የተገለጸ ሲሆን ስልጠናው በዚህ...
(ቀን 1/04/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የዘርፈ ብዙና ቀዳማይ ልጅነት ትግበራ ዳይሬክቶሬት የስርዓተ ፆታ ዘርፍ በዓለም አቀፍ ለ 33ኛ በሀገራችን ለ19 ኛ ጊዜ የሴቷ ጥቃት የኔም ነው ዝም አልልም!” በሚል መሪ ቃል የሚከበረውን የፀረ ፆታ ጥቃት ቀን የቢሮው አጠቃላይ ሰራተኞች በተገኙበት አክብሯል :: የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የዘርፈ ብዙ ጉዳዮች ዳይሬክተር...
(ህዳር 30/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የሰኞ ማለዳ ከስራ ሰዓት መግቢያ በፊት የሚያዘጋጀው የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሀ ግብር የተካሄደ ሲሆን በመድረኩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ማኔጅመንት አባላትና ሰራተኞች ተሳታፊ ሆነዋል። በመርሀ ግብሩ ላይ በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ መምህር የሆኑት ዶ/ር ተስፋዮ ሂርጳሳ በአመራርነት ጽንሰ ሀሳብ ላይ ሰነድ ያቀረቡ...
(ህዳር 28/2017 ዓ.ም) ረቂቅ ሞጁሎቹ በአመታዊ የትምህርት መረጃ መጽሄት (Educational statstics Annual abstract manual) አዘገጃጀት እና የትምህርት አመላካቾችን (Educational indicators) ጋር በተገናኘ የተዘጋጁ ሲሆን በግምገማው የቢሮው የመረጃ ዝግጅትና አስተዳደር ባለሙያዎችን ጨምሮ የክፍለ ከተማ የዘርፉ ቡድን መሪዎችና ጉዳዩ የሚመለከታቸው የቢሮ ባለሙያዎች ተሳታፊ ሆነዋል። ...