(ህዳር 9/2017 ዓ.ም) በፓናል ውይይቱ መክፈቻ መልእክት ያስተላለፉት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ አማካሪ ወ/ሮ አበበች ነጋሽ የሕጎች ሁሉ የበላይ የሆነው ሕገ መንግስት ከፀደቀ ጀምሮ የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች በዓል በትምህርት ተቋማት ሲከበር መቆየቱን አውስተው የዘንድሮው በዓል አከባበርም በትምህርት ተቋማት በተለያዩ የፓናል ውይይቶች ሲደረግ መቆየቱን ተናግረዋል:: አማካሪዋ...
(ህዳር 9/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የሰኞ ማለዳ ከስራ ሰዓት መግቢያ በፊት የሚያዘጋጀው የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሀ ግብር የተካሄደ ሲሆን በመድረኩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ማኔጅመንት አባላትና ሰራተኞች ተሳታፊ ሆነዋል። በመርሀ ግብሩ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የትምህርት ቤት መሻሻልና ፕሮግራም ትግበራ ቡድን መሪ አቶ ረቢራ ዱጋሳ...
(ህዳር 7/2017 ዓ.ም) ስልጠናው በየደረጃው ለሚገኙ የትምህርት ቤት መሻሻል ምክትል ርዕሳነ መምህራን ፣ለመምህራን፣ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አስተባባሪዎች እንዲሁም ለክፍለ ከተማ እና ወረዳ የትምህርት ቤት መሻሻል ቡድን መሪዎች እና ባለሙያዎች መሰጠቱን ከስልጠናው አዘጋጆች የተገኘው መረጃ ያመለክታል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የትምህርት ቤት መሻሻልና ፕሮግራም ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ...
(ህዳር 6/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት የፋይናንስ ግልፀኝነት ፣ የፋይናንስ መመሪያዎች እና የስልጠና ምክረ ሀሳብ (Proposal) ዝግጅት ላይ ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጥቷል:: ስልጠናው የመንግስት ፋይናንስ አጠቃቀም ላይ ግልፀኝነት በመፍጠር ከብልሹ አሰራር የፀዳ የፋይናንስ አሰራር ለመዘርጋትና ሰራተኞች በሚሰሩት የፋይናንስ ሥራ ውጤታማ አፈፃፀም እንዲኖራቸው...
(ህዳር 4/2017 ዓ.ም) በውይይቱ በቼክ ሊስቱ በተካተቱ የትኩረት ነጥቦች መሰረት ለሁለት ቀን በየትምህርት ቤቱ ተገኝተው ድጋፍና ክትትል የሚያካሂዱ ሱፐርቫይዘሮች እና የክፍለ ከተማ ትምህርት ጽህፈት ቤት የዘርፉ አስተባባሪዎች ተሳታፊ ሆነዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ በመርሀ ግብሩ መክፈቻ ባስተላለፉት መልዕክት ተማሪዎች በሒሳብና እንግሊዘኛ የትምህርት አይነቶች ውጤታማ...