የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አጠቃላይ ትምህርት ሱፐርቪዥን ዳይሬክቶሬት በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ሰፈረሰላም ትምህርት ቤት ሱፐርቪዥን ክላስተር የልምድ ልውውጥ አካሄደ ::

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አጠቃላይ ትምህርት ሱፐርቪዥን ዳይሬክቶሬት በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ሰፈረሰላም ትምህርት ቤት ሱፐርቪዥን ክላስተር የልምድ ልውውጥ አካሄደ ::

(ህዳር 27/2017ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አጠቃላይ ትምህርት ሱፐርቪዥን ዳይሬክቶሬት በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ሰፈረ ሰላም ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ትምህርት ቤት ሱፐርቪዥን ክላስተር በመገኘት ከሁሉም ክፍለከተሞች ከተውጣጡ የትምህርት ፅ/ቤቶች ሥራ መሪዎችና ሱፐርቪዥን ክላስተር አስተባባሪዎች ጋር የልምድ ልውውጥ አካሂዷል:: የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አጠቃላይ...
የሰኞ ማለዳ የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሀ ግብር ተካሄደ፡፡

የሰኞ ማለዳ የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሀ ግብር ተካሄደ፡፡

(ህዳር 23/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የሰኞ ማለዳ ከስራ ሰዓት መግቢያ በፊት የሚያዘጋጀው የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሀ ግብር የተካሄደ ሲሆን በመድረኩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ ፣ የቢሮ ማኔጅመንት አባላትና ሰራተኞች ተሳታፊ ሆነዋል።                         በመርሀ ግብሩ ላይ የአፋን ኦሮም ስርዓተ ትምህርት ዳሬክተር አቶ...
በትምህርት ተቋማት በተካሄደ የክትትልና ድጋፍ ግብረመልስ ዙሪያ ከርዕሳነ መምህራን ፣ ሱፐርቫይዘሮች እንዲሁም ከወረዳ እና ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽህፈት ቤት ኃላፊዎች ጋር ውይይት ተካሄደ።

በትምህርት ተቋማት በተካሄደ የክትትልና ድጋፍ ግብረመልስ ዙሪያ ከርዕሳነ መምህራን ፣ ሱፐርቫይዘሮች እንዲሁም ከወረዳ እና ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽህፈት ቤት ኃላፊዎች ጋር ውይይት ተካሄደ።

(ህዳር 20/2017 ዓ.ም) በውይይቱ የሒሳብና እንግሊዘኛ ትምህርት ስትራቴጂ አተገባበርን አስመልክቶ በትምህርት ተቋማት ለሁለተኛ ዙር የተካሄደ የድጋፍና ክትትል ግብረ መልስ በቢሮው የአጠቃላይ ትምህርት ሱፐርቪዥን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ አብዱልበር መሀመድ እንዲሁም በተቋማቱ ከሪፎርምና አገልግሎት አሰጣጥ አንጻር በአንደኛ ሩብ አመት ከተከናወኑ ተግባራት ጋር በተገናኘ የተካሄደ የክትትልና ድጋፍ ግብረመልስ ፍረጃ...
የአጠቃላይ ትምህርት ጥናትና ምርምር ዳይሬክቶሬት በትምህርት ተቋማት ለሚያካሂደው ድጋፍና ክትትል ባዘጋጀው ቼክ ሊስት ዙሪያ ውይይት አካሄደ።

የአጠቃላይ ትምህርት ጥናትና ምርምር ዳይሬክቶሬት በትምህርት ተቋማት ለሚያካሂደው ድጋፍና ክትትል ባዘጋጀው ቼክ ሊስት ዙሪያ ውይይት አካሄደ።

(ህዳር 20/2017 ዓ.ም) በውይይቱ ከቢሮ ጀምሮ እስከ ክፍለከተማ ድረስ የተቋቋሙ የጥናትና ምርምር ኮሚቴ አባላትን ጨምሮ የክፍለከተማ ትምህርት ጽህፈት ቤት የዘርፉ አስተባባሪዎች የተሳተፉ ሲሆን ቼክ ሊስቱ በሁሉም የመንግስት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለሚካሄድ የድጋፍና ከትትል ስራ መዘጋጀቱ ተገልጻል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ትምህርት ጥናትና ምርምር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ...
የስነ ምግባርና ፀረ ሙስና መከታተያ ዳይሬክቶሬት አለም አቀፉን የፀረ ሙስና ቀን የቢሮው ሰራተኞች በተገኙበት አከበረ።

የስነ ምግባርና ፀረ ሙስና መከታተያ ዳይሬክቶሬት አለም አቀፉን የፀረ ሙስና ቀን የቢሮው ሰራተኞች በተገኙበት አከበረ።

(ህዳር 19/2017 ዓ.ም) ቀኑ ዘንድሮ በአለም አቀፍ ደረጃ ለ21ኛ እንዲሁም በሀገራችን ለ20ኛ ጊዜ “ወጣቶችን ማዕከል ያደረገ የጸረ ሙስና ትግል የነገን ሥብዕና ይገነባል” በሚል መሪ ቃል እንደሚከበር የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የስነምግባርና ፀረ ሙስና መከታተያ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ አስራት ሽፈራው በፌደራል ስነምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን የተዘጋጀ የመወያያ ሰነድ ባቀረቡበት...