(ጥቅምት 25/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የሰኞ ማለዳ ከስራ ሰዓት መግቢያ በፊት የሚያዘጋጀው የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሀ ግብር የ2017 የትምህርት ዘመን የ1ኛ ሩብ አመት የእውቀት ሽግግር እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት በዛሬው ዕለት የተገመገመ ሲሆን በመድረኩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ ፣ የቢሮ ማኔጅመንት አባላትና ሰራተኞች ተሳታፊ ሆነዋል።...
(ጥቅምት 24/2017 ዓ.ም) ስልጠናው በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በዘርፈ ብዙና ቀዳማይ ልጅነት ትግበራ ዳይሬክቶሬት የዘርፈ ብዙ ጉዳዮች ትግበራ ቡድን የተሰጠ ሲሆን በመርሀ ግብሩ በየትምህርት ቤቱ የሚገኙ የስርአተ ጾታ ክበባትን የሚደግፉ ምክትል ርዕሳነ መምህራን እና የክበባቱ ተጠሪ መምህራን ተሳታፊ ሆነዋል። አዲሱ ስርአተ ትምህርት የዘርፈ ብዙ ጉዳይን ትኩረት የሰጠ እንደመሆኑ በየትምህርት ቤቱ...
(ጥቅምት 23/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ከኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር አማርኛና አፋን ኦሮሞ ቋንቋዎችን እንደ ሁለተኛ ቋንቋ ለሚያስተምሩ መምህራኖች የ2ኛ ቋንቋ የመማር ማስተማር ስነ ዘዴና ስትራቴጂ ፣ የ2ኛ ቋንቋን የመማር ማስተማር ክህሎት እና የ2ኛ ቋንቋን በልምምድ ማስተማር የሚያስችላቸው ስነ ዘዴዎች ላይ ትኩረት ያደረገ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና መሰጠት ጀምራል...
(ጥቅምት 23/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ከኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ለስራና ተግባር ትምህርት (CTE) መምህራን ለሶስት ሳምንታት የሚቆይ ስልጠና መስጠት ጀምሯል :: ስልጠናው የስራና ተግባር ትምህርት (CTE) መምህራን በት/ት ቤቶች ሊተገብሯቸው ስለሚገቡ የማስተማር ስነ-ዘዴ እና ስትራቴጂዎች ፣ የምዘና ስርአት ፣ የክፍል ውስጥ መማር ማስተማር ሂደት አስተዳደር እና...
(ጥቅምት 23/2017 ዓ.ም) በመርሀ ግብሩ ከቢሮው ጋር በትስስር የተለያዩ ተግባራት ከሚያከናውኑ ተቋማት የመጡ ኃላፊዎችና ተወካዮችን ጨምሮ የክፍለ ከተማ ትምህርት ጽህፈት ቤት ኃላፊዎች እንዲሁም በትምህርት ሴክተሩ የድጋፍና ክትትል ተግባር የሚያከናውኑ የፐብሊክ ሰርቪስ ቢሮ፣የከንቲባ ጽህፈት ቤት እና የአዲስ አበባ ምክር ቤት ባለሙያዎች የተሳተፉ ሲሆን የሪፎርምና አገልግሎት አሰጣጥ ክትትል ድጋፍና ምዘና ቡድን መሪ አቶ...