ዜና

መነሻ ገጽ E ዜና ( Page 9 )
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ዳይሬክቶሬቶች የዕርስ በዕርስ ልምድ ልውውጥ አካሄዱ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ዳይሬክቶሬቶች የዕርስ በዕርስ ልምድ ልውውጥ አካሄዱ፡፡

(ታህሳስ 8/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በአጠቃላይ የሥራ አፈፃፀምና እና የሪፎርም ስራዎች የተሻለ ውጤት ያመጡ ዳይሬክቶሬቶች በቢሮው ለሚገኙ ሌሎች ዳይሬክቶሬቶችና ቡድን መሪዎች ልምዳቸውን አካፍለዋል፡፡ ልምድ ልውውጡ በዋናነት ልምድ የሚያካፍሉት ዳይሬክቶሬቶች የተሰጠን ተግባር በምን መልኩ እንዳከናወኑና በላቀ አፈጻጸም ለማከናወን የተጠቀሟቸውን ዘዴዎችና የዶክመንት አደረጃጀታቸው ላይ...

read more
የሰኞ ማለዳ የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሀ ግብር ተካሄደ፡፡

የሰኞ ማለዳ የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሀ ግብር ተካሄደ፡፡

(ታህሳስ 7/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የሰኞ ማለዳ ከስራ ሰዓት መግቢያ በፊት የሚያዘጋጀው የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሀ ግብር የተካሄደ ሲሆን በመድረኩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ማኔጅመንት አባላትና ሰራተኞች ተሳታፊ ሆነዋል።                                       በመርሀ ግብሩ ላይ የቦሌ ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት የስርዓተ ትምህርትና ቴክኖሎጂ...

read more
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የሚዲያ ይዘት ማበልጸግና ስርጭት ዳይሬክቶሬት ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሄደ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የሚዲያ ይዘት ማበልጸግና ስርጭት ዳይሬክቶሬት ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሄደ።

(ቀን 5/4/2017 ዓ.ም) ውይይቱ በዋናነት በሬዲዮ ትምህርት አተገባበር ጋር በተገናኘ በትምህርት ቤቶች የተካሄደ የድጋፍና ክትትል ግብረ መልስን እና የሬዲዮ ትምህርቱ ከስርአተ ትምህርቱ ጋር ምን ያህል ተቀናጅቶ ተግባራዊ እየተደረገ እንደሚገኝ ከ1ኛ ደረጃ ምክትል ርዕሳነ መምህራን እና ከክፍለ ከተማ የስርአተ ትምህርት ትግበራ ቡድን መሪዎች ጋር ነው የተካሄደው።                                      ...

read more
የአፋን ኦሮሞ ስርአተ ትምህርት የሁለተኛ ሩብ አመት አተገባበርን አስመልክቶ በክፍለ ከተማና ትምህርት ቤት በተካሄደ ድጋፍና ክትትል ግብረ መልስ ዙሪያ ውይይት ተካሄደ።

የአፋን ኦሮሞ ስርአተ ትምህርት የሁለተኛ ሩብ አመት አተገባበርን አስመልክቶ በክፍለ ከተማና ትምህርት ቤት በተካሄደ ድጋፍና ክትትል ግብረ መልስ ዙሪያ ውይይት ተካሄደ።

(ታህሳስ 4/2017 ዓ.ም) በውይይቱ በድጋፍና ክትትሉ የተሳተፉ የቢሮው የስራ ክፍሉ የስርአተ ትምህርት ባለሙያዎችና የክፍለ ከተማ የአፋን ኦሮሞ ስርአተ ትምህርት ትግበራ ቡድን መሪዎችና የዘርፉ አስተባባሪዎች ተሳታፊ ሆነዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአፋን ኦሮሞ ስርአተ ትምህርት ማበልጸጊያና ትግበራ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ተሾመ ቀናሳ ድጋፍና ክትትሉ በዋናነት በሁለተኛ ሩብ አመት ከአፋን ኦሮሞ...

read more
በቅንጅታዊ አሰራር እና በመልካም አስተዳደር ጽንሰ ሀሳብ ፣ አስፈላጊነትና አተገባበር ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፡፡

በቅንጅታዊ አሰራር እና በመልካም አስተዳደር ጽንሰ ሀሳብ ፣ አስፈላጊነትና አተገባበር ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፡፡

(ታህሳስ 4/2017 ዓ.ም) በስልጠናው የክፍለ ከተማ እና ወረዳ ሱፐርቫይዘሮችን ጨምሮ የክፍለከተማ የስራ አስተባባሪዎች የተሳተፉ ሲሆን ስልጠናው ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽህፈት ቤት የተቋማት ክትትልና ድጋፍ ስራ ክፍል በመጡ ባለሙያዎች ነው የተሰጠው፡፡                                             የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የቢሮ ኃላፊ አማካሪ ወይዘሮ አበበች...

read more
በትምህርት ተቋማት በሚገኙ የአካቶ ትምህርት የድጋፍ መስጫ ማዕከላት በተካሄደ የድጋፍና ክትትል ግብረ መልስ እና በጎልማሶች ትምህርት አፈጻጸም ዙሪያ ውይይት ተካሄደ፡፡

በትምህርት ተቋማት በሚገኙ የአካቶ ትምህርት የድጋፍ መስጫ ማዕከላት በተካሄደ የድጋፍና ክትትል ግብረ መልስ እና በጎልማሶች ትምህርት አፈጻጸም ዙሪያ ውይይት ተካሄደ፡፡

(ታህሳስ 4/2017 ዓ.ም) በውይይቱ በድጋፍና ክትትሉ የተሳተፉ የክፍለከተማ የዘርፉ ቡድን መሪዎችና ባለሙያዎች የተሳተፉ ሲሆን ተሳታፊዎቹ በተዘጋጀው ቼክሊስት መሰረት ያካሄዱትን ድጋፍና ክትትል ግብረ መልስ አቅርበው ውይይት ተካሂዱዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የልዩ ፍላጎት አካቶ ትምህርት ባለሙያ አቶ ጸጋዬ ሁንዴ ድጋፍና ክትትሉ በከተማ አስተዳደሩ ከ2011ዓ.ም ጀምሮ በተቋቋሙ 90 የድጋፍ መስጫ...

read more
የ2017 ዓ.ም 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የቀጥታ (ኦንላይን) ምዝገባን አስመልክቶ ስልጠና ተሰጠ ፡፡

የ2017 ዓ.ም 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የቀጥታ (ኦንላይን) ምዝገባን አስመልክቶ ስልጠና ተሰጠ ፡፡

(ታህሳስ 4/2017 ዓ.ም) ስልጠናው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ፈተና ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት አማካይነት በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለሚያስፈትኑ ትምህርት ቤት ርዕሳነ መምህራን ነው የተሰጠው፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ፈተና ዝግጅትና አስተዳደር ቡድን መሪ አቶ ተሾመ ቀደም ሲል ተመሳሳይ ስልጠና ለክፍለከተማ የፈተና አስተባባሪዎችን ጨምሮ ለፈተና እና አይ...

read more
ከቁለፍ አፈጻጸም አመላካች እቅድ እና ሪፖርት አስተዳደር ስርዓት (key performance indicater planning and reporting management system) አተገባበር ጋር በተገናኘ በተግባር የተደገፈ ስልጠና ተሰጠ፡፡

ከቁለፍ አፈጻጸም አመላካች እቅድ እና ሪፖርት አስተዳደር ስርዓት (key performance indicater planning and reporting management system) አተገባበር ጋር በተገናኘ በተግባር የተደገፈ ስልጠና ተሰጠ፡፡

(ታህሳስ 3/2017 ዓ.ም) ስልጠናው ለቢሮው አላማ ፈጸሚ ዳይሬክቶሬቶች ቀደም ሲል በፕላን ኮሚሽን እና በኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ አማካይነት የተሰጠ ተመሳሳይ የአሰልጣኞች ስልጠና በወሰዱ የቢሮው ባለሙያዎች ነው የተሰጠው፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የቢሮ ኃላፊ አማካሪ ወይዘሮ አበበች ነጋሽ በመርሀ ግብሩ መክፈቻ ባስተላለፉት መልዕክት ከተማ አስተዳደሩ በቴክኖሎጄ የተደገፈ የእቅድ እና ሪፖርት...

read more
የ2017 ዓ.ም 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ኦንላይን ምዝገባን አስመልክቶ ስልጠና ተሰጠ ፡፡

የ2017 ዓ.ም 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ኦንላይን ምዝገባን አስመልክቶ ስልጠና ተሰጠ ፡፡

(ቀን 2/04/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ፈተና ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለሚወስዱ ተፈታኞች የኦንላይን ምዝገባ አፈጻጸምን አስመልክቶ ለሚመለከታቸው ባለሙያዎች ስልጠና ሰጥቷል፡፡ በስልጠናው ላይ በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ፈተና የኦንላይን ምዝገባ ለማድረግ ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ የተገለጸ ሲሆን ስልጠናው በዚህ...

read more
የፀረ ፆታዊ ጥቃት ቀን ተከብሮ ዋለ::

የፀረ ፆታዊ ጥቃት ቀን ተከብሮ ዋለ::

(ቀን 1/04/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የዘርፈ ብዙና ቀዳማይ ልጅነት ትግበራ ዳይሬክቶሬት የስርዓተ ፆታ ዘርፍ በዓለም አቀፍ ለ 33ኛ በሀገራችን ለ19 ኛ ጊዜ የሴቷ ጥቃት የኔም ነው ዝም አልልም!" በሚል መሪ ቃል የሚከበረውን የፀረ ፆታ ጥቃት ቀን የቢሮው አጠቃላይ ሰራተኞች በተገኙበት አክብሯል :: የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የዘርፈ ብዙ ጉዳዮች ዳይሬክተር ወ/ሮ...

read more