ዜና

መነሻ ገጽ E ዜና ( Page 6 )
የሁለተኛ ሩብ አመት ሪፎርም ስራዎች አፈጻጸም ድጋፍና ክትትል ተደረገ።

የሁለተኛ ሩብ አመት ሪፎርም ስራዎች አፈጻጸም ድጋፍና ክትትል ተደረገ።

(ጥር 1/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የሪፎርምና አገልግሎት አሰጣጥ ክትትልና ድጋፍ ምዘና ዳይሬክቶሬት በቢሮው ለሚገኙ ዳይሬክቶሬቶች በሪፎርምና አገልግሎት አሰጣጥ ላይ ድጋፍና ክትትል ማድረጉን አሳውቋል፡፡ ድጋፍና ክትትሉ በመደበኛ እንዲሁም በሪፎርም ስራዎች ስኬታማ የስራ አፈጻጸም መኖሩን የስራ ክፍሉ የሚያረጋግጥበት አንዱ መንገድ መሆኑን የገለጹት የሪፎርምና አገልግሎት አሰጣጥ ክትትል...

read more
ማስታወቂያ!

ማስታወቂያ!

(ታህሳስ 30/2017 ዓ.ም) ትምህርት ሚኒስቴር በ2017 ዓ.ም ለሚያዘጋጀው ልዩ የመምህራንና ትምህርት ቤት አመራሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና የቅድመ ዝግጅት ስራ እየሰራ ይገኛል፡፡ ስልጠናው የመምህራንን የስልጠና ፍላጐት መሰረት ያደረገ እንዲሆን በተለያዩ የሀገራችን ክፍል ከሚገኙ መምህራን መረጃ ለመሰብሰብ የሚያስችል የበይነ መረብ መጠይቅ ተዘጋጅቷል። በመሆኑም በማንኛውም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የጂኦግራፊ፣...

read more
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለገና በዓል በሠላም አደረሳችሁ!

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለገና በዓል በሠላም አደረሳችሁ!

(ታህሳስ 28/2017 ዓ.ም) የገና ፆም ከቤተ ክርስቲያን የአዋጅ ፆሞች ውስጥ አንዱ ሲሆን አበው ነብያት የኢየሱስ ክርስቶስን መውረድ መወለድ በትንቢት መነፅር እየተመለከቱ የሚፆሙት ታላቅ ፆም ነው። ዛሬም ክርስቲያኖች ይህንን ፈለግ ተከትለው በፆምና በፀሎት ወቅቱን በማሳለፍ ኢየሱስ ክርስቶስ ራሱን ዝቅ አድርጎ ወደ አለም መምጣቱንና የዓለም ቤዛ መሆኑን የሚያስቡበት ነው። ይህንንም ታላቅ የፆም ወቅት በማጠናቀቅ ለዛሬ ው...

read more
የሰኞ ማለዳ የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሀ ግብር ተካሄደ፡፡

የሰኞ ማለዳ የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሀ ግብር ተካሄደ፡፡

(ታህሳስ 28/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የሰኞ ማለዳ ከስራ ሰዓት መግቢያ በፊት የሚያዘጋጀው የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሀ ግብር የተካሄደ ሲሆን በመድረኩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ ፣ ማኔጅመንት አባላትና የትምህርት ቢሮ ሰራተኞች ተሳታፊ ሆነዋል።                 በመርሀ ግብሩ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ...

read more
ማስታወቂያ!

ማስታወቂያ!

1 :- የ 1 2ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ምዝገባ ጥር 6 /2017 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ላይ የሚጠናቀቅ ይሆናል። ስለሆነም ምዝገባ ያላጠናቀቃችሁ ከቀነ ገደቡ አስቀድማችሁ እንዲታጠናቅቁ እናሳስባለን። 2:- የ2017 የትምህርት ዘመን ፈተናዎች ይዘት የሀገር አቀፍ 12ኛ ክፍል ፈተና በአጠቃላይ ሁኔታ ከ 9 - 12ኛ ክፍሎች እንዲሁም የ 8 ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከ7- 8ኛ ክፍሎች የሚሸፍን ይሆናል። 3:-...

read more
የመምህራን እና የትምህርት አመራር ልማት ዳይሬክቶሬት ለምክትል ርዕሳነ መምህራን ስልጠና ሰጠ።

የመምህራን እና የትምህርት አመራር ልማት ዳይሬክቶሬት ለምክትል ርዕሳነ መምህራን ስልጠና ሰጠ።

(ታህሳስ 26/2017 ዓ.ም) ስልጠናው በተከታታይ የሙያ ማሻሻያ(ተሙማ) መርሀ ግብር አተገባበርን መሰረት አድርጎ ለአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የመምህራን ልማት ምክትል ርዕሳነ መምህራን መሰጠቱን ከስራ ክፍሉ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የመምህራን እና የትምህርት አመራር ልማት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ተስፋዬ አበራ ስልጠናው በዋናነት በትምህርት ቤቶች ወጥ የሆነ ተከታታይ...

read more
የ2017 ዓ.ም የግማሽ አመት የሪፎርም ተግባራት አፈጻጸምን መሰረት ያደረገ ድጋፍና ክትትል ተደረገ፡፡

የ2017 ዓ.ም የግማሽ አመት የሪፎርም ተግባራት አፈጻጸምን መሰረት ያደረገ ድጋፍና ክትትል ተደረገ፡፡

(ታህሳስ 25/2017 ዓ.ም) ድጋፍና ክትትሉ በክፍለከተማ ትምህርት ጽህፈትቤቶች የተካሄደ ሲሆን በትላንትናው እለት በሪፎርም አገልግሎት አሰጣጥ ክትትል ድጋፍና ምዘና ዳይሬክቶሬት አማካይነት ድጋፍና ክትትሉን ለሚያካሂዱ ባለሙያዎች በተዘጋጀው መስፈርት ዙሪያ ኦረንቴሽን መሰጠቱ ይታወቃል፡፡ ድጋፍና ክትትሉ የጽህፈት ቤቶቹን የግማሽ አመት የሪፎርም ተግባራት አፈጻጸምን መሰረት አድርጎ የተካሄደ ሲሆን የቢሮው የሪፎርም አገልግሎት...

read more
የ2017 ዓ.ም የግማሽ አመት የሪፎርም ተግባራት አፈጻጸምን መሰረት አድርጎ በሚካሄድ ድጋፍና ክትትል ለሚሳተፉ ባለሙያዎች ኦረንቴሽን ተሰጠ፡፡

የ2017 ዓ.ም የግማሽ አመት የሪፎርም ተግባራት አፈጻጸምን መሰረት አድርጎ በሚካሄድ ድጋፍና ክትትል ለሚሳተፉ ባለሙያዎች ኦረንቴሽን ተሰጠ፡፡

(ታህሳስ 24/2017 ዓ.ም) ድጋፍና ክትትሉ በነገው እለት በክፍለከተማ ትምህርት ጽህፈትቤቶች የሚካሄድ ሲሆን በሪፎርም አገልግሎት አሰጣጥ ክትትል ድጋፍና ምዘና ዳይሬክቶሬት አማካይነት በድጋፍና ክትትሉ ለሚሳተፉ የቢሮው ባለሙያዎች በተዘጋጀው መስፈርት ዙሪያ ኦረንቴሽን ተሰቱዋል፡፡ ቀደም ሲል ከቢሮው ጀምሮ እስከ ትምህርት ቤት ድረስ የዝግጅት ምዕራፍ አፈጻጸምን እና የተግባር ምዕራፍ አጀማመርን መሰረት ያደረገ ድጋፍና...

read more