ዜና

የአጠቃላይ ትምህርት ጥናትና ምርምር ዳይሬክቶሬት የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠ።
(ጥር 6/2017 ዓ.ም) የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠናው ከተመረጡ የመንግስት አንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርትቤቶች ለተውጣጡ ርዕሳነ መምህራን በጥናትና ምርምር ስራ አስፈላጊነትና አይነቶች ዙሪያ መሰጠቱን ከስራ ክፍሉ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ትምህርት ጥናትና ምርምር ቡድን መሪ አቶ መለሰ ዘለቀ በትምህርት ቤት ደረጃ በተለይም በመምህራን የሚሰሩ የጥናትና ምርምር...

ለቢሮው ዳይሬክቶሬቶች የሚደረገው ወርሀዊ የስራ አፈጻጸም ግምገማ ዛሬም ቀጥሎ ተካሂዱዋል።
(ጥር 6/2017 ዓ.ም) በዛሬው መርሀግብር የመምህራንና የትምህርት አማራር ልማትዳሬክቶሬት ፣ የአጠቃላይ ትምህርት ሱፐርቪዥን ዳይሬክቶሬት እንዲሁም የጥናትና ምርምር ዳይሬክቶሬት ወርሀዊ እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት በቢሮው ምክትል ኃላፊና በዘርፉ አስተባባሪ በአቶ አሊ ከማል ተገምግሙዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ እና የዘርፉ አስተባባሪ አቶ አሊ ከማል ቢሮው የተማሪዎችን ውጤትና ስነ...

የግብአት አቅርቦትና ስርጭት ፣ የትምህርት መረጃ ዝግጅትና የትምህርት ቴክኖሎጂ ልማትና አስተዳደር ዘርፍ የአንድ ወር እቅድ አፈጻጸም ግምገማ አካሄደ።
(ጥር 5/2017 ዓ.ም) የግብአት አቅርቦትና ስርጭት ፣ የትምህርት መረጃ ዝግጅትና የትምህርት ቴክኖሎጂ ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬቶች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ለማከናወን በእቅድ ያስቀመጧቸው ተግባራት የአፈፃፀም ሪፖርት የቢሮው ምክትል ቢሮ ኃላፊና የዘርፉ ኃላፊ አቶ ሳምሶን መለሰ በተገኙበት አቅርበው አስገምግመዋል:: ወርሃዊ የስራ አፈጻጸሞችን መገምገም ለችግሮች አፋጣኝ መፍትሄ ለመስጠት...

የ12ኛ ክፍል ፈተና ምዝገባ ነገ ይጠናቀቃል
(ጥር 5/2017 ዓ.ም) የ2017 የትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (የ12ኛ ክፍል) ፈተና ምዝገባ በመጪው ማክሰኞ ጥር 6/2017 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ላይ እንደሚጠናቀቅ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታወቋል። በተለያየ ምክንያት ያልተመዘገቡ ተማሪዎች ካሉ በቀጣዮቹ ዛሬ እና ነገ እንዲመዘገቡ ያሳሰበው አገልግሎቱ፤ ያልተመዘገቡ ተማሪዎች ፈተናውን እንደማይፈተኑ በማህበራዊ...

የሰኞ ማለዳ የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሀ ግብር የ6 ወራት አፈጻጸም ተገመገመ፡፡
(ጥር 5/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የሰኞ ማለዳ ከስራ ሰዓት መግቢያ በፊት የሚያዘጋጀው የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሀ ግብር የ2017 የትምህርት ዘመን የ6 ወራት የእውቀት ሽግግር እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት በዛሬው ዕለት የተገመገመ ሲሆን በመድረኩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ማኔጅመንት አባላትና ሰራተኞች ተሳታፊ ሆነዋል። ...

የአጠቃላይ ትምህርት ጥናትና ምርምር ዳይሬክቶሬት ለምክትል ርዕ ሳነ መምህራን ሁለተኛ ዙር ስልጠና ሰጠ።
(ጥር 3/2017 ዓ.ም) ስልጠናው በትምህርት ቤት ደረጃ በተለይም በመምህራን የሚካሄድ የጥናትና ምርምር ስራ አስፈላጊነትን መሰረት አድርጎ የተሰጠ ሲሆን በመርሀግብሩ ከብርሀን የአይነስውራን አዳሪ ፣ከእቴጌ መነን የልጃገረዶች እንዲሁም ከገላን የወንዶች አዳሪ ትምህርት ቤት እና ከተለያዩ ትምህርት ቤቶች የተውጣጡ የመምህራን ልማት ምክትል ርዕሳነ መምህራን ተሳታፊ ሆነዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ...

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በፋይናንስ ፤ በግዢና በኦዲት ዳይሬክቶሬቶች በጥምረት የተዘጋጀ ስልጠና መሰጠት ጀመረ፡፡
(ጥር 2/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ፋይናንስ ፤ ግዢና ኦዲት ዳይሬክቶሬቶች በፋይናንስ አሰራርና መመሪያ ፤ በግዢ ጽንሰ ሃሳብና መመሪያ እንዲሁም በውስጥ ኦዲት ቁጥጥር አሰራር ላይ ለሚመለከታቸው ባለሙያዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና እየሰጡ እንደሆነ አሳውቀዋል፡፡ በስልጠናው መክፈቻ በመገኘት መልእክት ያስተላለፉት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ...

የቢሮ ጠቅላላ ካውንስል አባላት የቢሮውን የህዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ስራዎች የ6 ወራት እቅድ አፋጻጸም ገመገሙ።
(ጥር 2/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ጠቅላላ ካውንስል አባላት የቢሮውን የህዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ስራዎች የ6 ወራት እቅድ አፋጻጸም ከመደበኛ እቅድ አፈጻጸምና ከሪፎርም ስራዎች አተገባባር አካያ ግምገማዉን አካሂዳል። የቢሮ ሀላፊ አማካሪና የዘርፉ ሀላፊ ወ/ሮ አበበች ነጋሽ የአዲስ አበባ ከተማ የፕብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀይል ልማት ቢሮ አገልግሎት አሰጣጥ ማናል...

ለክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤቶች የተካሄደው የ6 ወር የሪፎርምና የKPI ስራዎች አፈጻጸም ድጋፍና ክትትል ሪፖርት በቢሮ ስትራቴጂክ ካውንስል ፀደቀ።
(ጥር 2/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የሪፎርምና አገልግሎት አሰጣጥ ክትትልና ድጋፍ ምዘና ዳይሬክቶሬት ለክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤቶች በሪፎርምና አገልግሎት አሰጣጥ እና በKPI ላይ መሰረት ያደረገ ለሶስተኛ ጊዜ ድጋፍና ክትትል ያካሄደ ሲሆን የድጋፊና ክትትሉን ሪፖርት ፣ ግብረ መልስና ፍረጃን የቢሮ ስትራቴጂክ ካውንስል ውይይት በማድረግ አጽድቋል። ድጋፍና ክትትሉ በመደበኛ...

ለክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤቶች የተካሄደው የ6 ወር የሪፎርምና የKPI ስራዎች አፈጻጸም ድጋፍና ክትትል ሪፖርት ተገመገመ።
(ጥር 2/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የሪፎርምና አገልግሎት አሰጣጥ ክትትልና ድጋፍ ምዘና ዳይሬክቶሬት ለክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤቶች በሪፎርምና አገልግሎት አሰጣጥ እና በKPI ላይ መሰረት ያደረገ ለሶስተኛ ጊዜ ድጋፍና ክትትል ያካሄደ ሲሆን የድጋፊና ክትትሉን ሪፖርት ፣ ግብረ መልስና ፍረጃ በዘርፍ ደረጃ ተገምግሞ ለቢሮ ጀነራል ካውንስል ለውይይትና ለውሳኔ እንዲቀርብ ተደርጋል። የሪፎርምና...