ዜና

መነሻ ገጽ E ዜና ( Page 14 )
በተከታታይ ሙያ ማሻሻያ (ተ.ሙ.ማ) መርሀ ግብር ዙሪያ የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጠ።

በተከታታይ ሙያ ማሻሻያ (ተ.ሙ.ማ) መርሀ ግብር ዙሪያ የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጠ።

(ጥቅምት 22/2017 ዓ.ም) ስልጠናው በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የመምህራንና የትምህርት አመራር ልማት ዳይሬክቶሬት አማካይነት ለክፍለ ከተማና ወረዳ የመምህራንና የትምህርት አመራር ልማት ቡድን መሪዎችና ባለሙያዎች የተሰጠ ሲሆን የቢሮው የትምህርት አመራር አሰልጣኝ ባለሙያ አቶ አበበ ገስጥ በተከታታይ ሙያ ማሻሻያ (ተ.ሙ.ማ)መርሀ ግብር ዙሪያ ስልጠናውን ሰተዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት...

read more
የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ለቢሮው ሰራተኞች የመንግስት ሰራተኞች አስተዳደር አዋጅ ቁ.56/2010ን ጨምሮ  በተለያዩ ደንቦች እና መመሪያዎች  ዙሪያ ስልጠና መስጠት ጀመረ።

የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ለቢሮው ሰራተኞች የመንግስት ሰራተኞች አስተዳደር አዋጅ ቁ.56/2010ን ጨምሮ በተለያዩ ደንቦች እና መመሪያዎች ዙሪያ ስልጠና መስጠት ጀመረ።

(ጥቅምት 21/2017 ዓ.ም) ስልጠናው ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ቢሮ ጋር በመተባበር የተዘጋጀ ሲሆን ስልጠናው ለሁሉም የቢሮው ሰራተኞች በዙር እንደሚሰጥ በአዘጋጆች ተገልጿል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ስዩም በቀለ በስልጠናው መክፈቻ ባስተላለፉት መልዕክት ስልጠናው የቢሮው አጠቃላይ ሰራተኞች በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር...

read more
ለቢሮው የአጠቃላይ ትምህርት ሱፐርቫይዘሮች በኢ-ስኩል ሲስተም አተገባበር ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፡፡

ለቢሮው የአጠቃላይ ትምህርት ሱፐርቫይዘሮች በኢ-ስኩል ሲስተም አተገባበር ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፡፡

(ጥቅምት 20/2017 ዓ.ም) ስልጠናው በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማትና ማስፋፋት ዳይሬክቶሬት እና ሲስተሙን ባለማው ትሪያ ትሬዲንግ በተሰኘው ድርጅት በጋራ የተሰጠ ሲሆን በቢሮው የኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን የሶፍት ዌርና ዳታ ማዕከል ቡድን መሪ ወይዘሮ ሰላም ተስፋዬ አማካይነት በሲስተሙ ስለተካተቱ ስድስት ሞጁሎች በዝርዝር ስልጠና ተሰቱዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ...

read more
የትምህርት ማህበረሰቡ የብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ የምዝገባ ንቅናቄ መድረክ ተካሄደ::

የትምህርት ማህበረሰቡ የብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ የምዝገባ ንቅናቄ መድረክ ተካሄደ::

(ጥቅምት 19/2017 ዓ.ም) መድረኩ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ፣ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ እና በብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም (National ID Ethiopia) አማካኝንት በከተማ አስተዳደሩ የሚገኙ የትምህርት ማህበረሰቡ አካላት የብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ እንዲያከናውኑ ለማድረግ እንዲቻል ተካሄዳል:: ዲጂታል መታወቂያ በትምህርት ዘርፉ...

read more
የሰኞ ማለዳ የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሀ ግብር ተካሄደ፡፡

የሰኞ ማለዳ የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሀ ግብር ተካሄደ፡፡

(ጥቅምት 18/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የሰኞ ማለዳ ከስራ ሰዓት መግቢያ በፊት የሚያዘጋጀው የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሀ ግብር በዛሬው ዕለት የተካሄደ ሲሆን በመድረኩ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ ፣ የቢሮ ማኔጅመንት አባላትና ሰራተኞች ተሳታፊ ሆነዋል። በመርሀ ግብሩ በክሪቲካል ቲንኪንግ ላይ መሰረት ያደረግ ሰነድ በአቶ ግሩም አሸናፊ...

read more
በተፋጠነ የትምህርት መርሀግብር(accelerated learning program) ጽንሰ ሐሳብ ፣በትምህርቱ የማስተማር ሥነ ዘዴ እና በተጨመቀው ስርአተ ትምህርት ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ።

በተፋጠነ የትምህርት መርሀግብር(accelerated learning program) ጽንሰ ሐሳብ ፣በትምህርቱ የማስተማር ሥነ ዘዴ እና በተጨመቀው ስርአተ ትምህርት ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ።

(ጥቅምት 17/2017ዓ.ም) ስልጠናው በቢሮው የልዩ ፍላጎት ፣የጎልማሶችና መደበኛ ያልሆነ ትምህርት ዳይሬክቶሬት አስተባባሪነት የተዘጋጀ ሲሆን በመርሀ ግብሩ የተፋጠነ ትምህርት ከሚሰጥባቸው ክፍለ ከተሞች የተመረጡ የዘርፉ ቡድን መሪዎችና የጎልማሶች መሰረታዊ ትምህርት ባለሙያዎች ፣የወረዳ ባለሙያዎች እንዲሁም ትምህርቱን የሚያስተምሩ አመቻቾች ተሳታፊ ሆነዋል። ከተማ አስተዳደሩ በመደበኛው ፕሮግራም ለበርካታ ዜጎች ትምህርትን...

read more
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ከተገነቡ ሰው ተኮር ፕሮጀክቶች አንድ የሆነው ብርሀን የአይነ ስውራን አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት  ተጎበኘ።

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ከተገነቡ ሰው ተኮር ፕሮጀክቶች አንድ የሆነው ብርሀን የአይነ ስውራን አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተጎበኘ።

(ጥቅምት 17/2017 ዓ.ም) በዛሬው ዕለትም "የህልም ጉልበት ፤ ለእመርታዊ ዕድገት!" በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ የሚገኘውን 3ኛ ዙር ስልጠና እየወሰዱ የሚገኙ ከተለያዩ ክ/ከተማዎች የተውጣጡ አመራሮች በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የተገነቡ ሰው ተኮር ፕሮጀክቶችን ተዟዙረው ጎብኝተዋል። ሰልጣኞች በክ/ከተማው የሚገኙትን ብርሀን የአይነ ስውራን አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ፣ የነገዋ የሴቶች ተሀድሶና የልህቀት ማዕከል ፣...

read more
ኤች አይቪ ኤድስን መከላከልና መቆጣጠር ላይ በትኩረት እንዲሰራ ተጠየቀ::

ኤች አይቪ ኤድስን መከላከልና መቆጣጠር ላይ በትኩረት እንዲሰራ ተጠየቀ::

(ጥቅምት 16/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የዘርፈ ብዙና ቀዳማይ ልጅነት ትግበራ ዳይሬክቶሬት የዘርፈ ብዙ ጉዳዮች ትግበራ ቡድን ኤች አይቪ ኤድስን መከላከልና መቆጣጠር መሰረት ያደረገ ክትትልና ድጋፍ ውጤት ላይ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር የጋራ ውይይት አድርጓል :: በውይይቱ መክፈቻ ንግግር ያደረጉት የቢሮው የዘርፈ ብዙና ቀዳማይ ልጅነት ትግበራ ዳይሬክተር ወ/ሮ በላይነሽ የሻው የኤች አይ...

read more
የሰፉ እና የገዳ ስርአት ትምህርት (barnoota safuufi sirna gadaa) መማሪያ መጽሐፍ ለመምህራን የማስተዋወቅ ስራ ተሰራ።

የሰፉ እና የገዳ ስርአት ትምህርት (barnoota safuufi sirna gadaa) መማሪያ መጽሐፍ ለመምህራን የማስተዋወቅ ስራ ተሰራ።

(ጥቅምት 16/2017 ዓ.ም) የመማሪያ መጽሐፉ የትምህርት አይነቱን ለሚያስተምሩ መምህራን እና ለክፍለ ከተማ ስርአተ ትምህርት ባለሙያዎች የተዋወቀ ሲሆን መምህራኑ ከስርአተ ትምህርት ባለሙያዎቹ ጋር በመሆን በየክፍለ ከተማው በተመሳሳይ የመጽሐፉን ይዘት የማስተዋወቅ ስራ እንደሚሰሩ ተገልጿል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ እና የዘርፉ አስተባባሪ ወይዘሮ ታጋይቱ አባቡ በመርሀ ግብሩ መክፈቻ...

read more
በሒሳብና እንግሊዘኛ የትምህርት አይነቶች ተማሪዎችን ውጤት ለማላቅ የተዘጋጀውን ስትራቴጂ እቅድ አፈጻጸም አስመልክቶ በክፍለ ከተሞች በተካሄደ የመጀመሪያ ዙር የክትትልና ድጋፍ ግብረ መልስ ውጤት ላይ ውይይት ተካሄደ።

በሒሳብና እንግሊዘኛ የትምህርት አይነቶች ተማሪዎችን ውጤት ለማላቅ የተዘጋጀውን ስትራቴጂ እቅድ አፈጻጸም አስመልክቶ በክፍለ ከተሞች በተካሄደ የመጀመሪያ ዙር የክትትልና ድጋፍ ግብረ መልስ ውጤት ላይ ውይይት ተካሄደ።

(ጥቅምት 15/2017 ዓ.ም) በሒሳብና እንግሊዘኛ የትምህርት አይነቶች ተማሪዎችን ውጤታማ ለማድረግ የተዘጋጀውን ስትራቴጂክ እቅድ አፈጻጸምን አስመልክቶ በሁሉም ክፍለ ከተሞች በተካሄደ የመጀመሪያ ዙር ድጋፍና ክትትል ግብረ መልስ ውጤት ላይ እንዲሁም በሪፎርምና አገልግሎት አሰጣጥ ክትትል ድጋፍና ምዘና ዳይሬክቶሬት በሪፎርም ሥራዎች ላይ በሁሉም ክፍለ ከተሞችና በቢሮው ዳይሬክቶሬቶች ባደረገው 1ኛ ሩብ ዓመት ክትትልና ድጋፍ...

read more