(ጥር 19/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በከተማ አቀፍ ደረጃ የሚካሄደውን የመምህራንና የተማሪዎች ስፖርት ሊግ ውድድርን ለማስጀመር ጉዳዩ ከሚመለከታቸዉ አካላት ጋር ውይይት አካሄዳል፡፡ በውይይቱ ላይ የተማሪዎች ስፖርት ሊግ ውድድር የማስጀመሪያ እቅድ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ በሆኑት በአቶ ዲናኦል ጫላ የቀረበ ሲሆን የአዲስ አበባ...
(ጥር 19/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በትምህርት ቤቶች እየተከናወኑ ያሉ የከተማ ግብርና ስራዎችን ግምገማ ለሚያካሂዱ ባለሙያዎች መመዘኛ መስፈርቱን አስመልክቶ ገለጻ ሰጥቷል:: በ11ዱ ክፍለ ከተሞች የሚገኙ 151 ትምህርት ቤቶች በግምገማ ሂደቱ እንደሚያልፉ የገለፁት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊና የቢሮ...
(ጥር 19/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የሰኞ ማለዳ ከስራ ሰዓት መግቢያ በፊት የሚያዘጋጀው የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሀ ግብር የተካሄደ ሲሆን በመድረኩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ ፣ ማኔጅመንት አባላትና የትምህርት ቢሮ ሰራተኞች ተሳታፊ ሆነዋል። በመርሀ ግብሩ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ...
(ጥር 17/2017 ዓ.ም) የአሰልጣኞች ስልጠናው ከየትምህርት ቤቱ ለተውጣጡ የአይ ሲቲ መምህራን እየተሰጠ የሚገኝ ሲሆን መርሀግብሩም በሁሉም ክፍለ ከተሞች በተዘጋጁ 11 የስልጠና ጣቢያዎች ነው እየተሰጠ የሚገኘው። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ልማትና ማስፋፋት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ደረጀ ዳኜ ከኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መሰረተ ልማትና ዝርጋታ ቡድን መሪ ከሆኑት ከአቶ ሚካኤል...
(ጥር 16/2017 ዓ.ም) የአሰልጣኞች ስልጠናው ከየትምህርትቤቱ ለተውጣጡ የአይሲቲ መምህራን ለተከታታይ 6 ቀናት በሁሉም ክፍለከተሞች በተቋቋሙ 11 የስልጠና ጣቢያዎች እየተሰጠ እንደሚገኝ ከኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ልማትና ማስፋፋት ዳይሬክቶሬት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ልማትና ማስፋፋት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ደረጀ ዳኜ የአሰልጣኞች ስልጠናው ቀደም...
(ጥር 9/2017 ዓ.ም) ብቃት የማረጋገጡን ስራ ከመንግስትና ከግል ትምህርት ቤቶች የተውጣጡ መምህራን እና የክፍለ ከተማ የዘርፉ ቡድን መሪዎች መስራታቸውን ከመርሀ ግብሩ አዘጋጆች ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የስርአተ ትምህርት ማበልጸጊያና ትግበራ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው ታለማ በትምህርት ቤቶች ወጥ የሆነ የተከታታይ ምዘና ስርአት...