(ጥር 25/2017 ዓ.ም) በመርሀ ግብሩ የክፍለ ከተማ የመረጃ ዝግጅትና አስተዳደር ቡድን መሪዎችን ጨምሮ ከቢሮው ጉዳዩ የሚመለከታቸው ባለሙያዎች የተሳተፉ ሲሆን በመርሀ ግብሩ ከአመታዊ የትምህርት መረጃ መጽሄት አዘገጃጀት እና ከአጠቃላይ ትምህርት አመላካቾች ጋር በተገናኘ በትላንትናው እለት የተሰሩ የአርትኦት ስራዎች ተገምግመዋል። በተያያዘ የአጠቃላይ ትምህርት መረጃ ለመ ሰብሰብ በሚያግዙ የመረጃ መሰብሰቢያ መሳሪያዎች እና...
(ጥር 24/2017 ዓ.ም) መርሀ ግብሩ በሁሉም ክፍለ ከተሞች በተዘጋጁ 11 የስልጠና ማዕከሎች እየተሰጠ የሚገኝ ሲሆን የአሰልጣኞች ስልጠናውን ቀደም ሲል በኢስኩል-ሲስተም አተገባበርና ተዛማጅ ጉዳዮች ጋር በተገናኘ ተመሳሳይ ስልጠና የወሰዱ የዘርፉ ባለሙያዎች በመስጠት ላይ እንደሚገኙ ከኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ልማትና ማስፋፋት ዳይሬክቶሬት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። የአሰልጣኞች ስልጠናው ከኢስኩል ሲስተም አተገባበርና ተዛማች...
(ጥር 24/2017 ዓ.ም) በመርሀ ግብሩ የክፍለ ከተማ የመረጃ ዝግጅትና አስተዳደር ባለሙያዎችን ጨምሮ ከቢሮው ጉዳዩ የሚመለከታቸው ባለሙያዎች የተሳተፉ ሲሆን ባለሙያዎቹ በቡድን እና በጋራ በመሆን ሞጁሎቹን በመገምገም የተለያዩ የማስተካከያ ሀሳቦችን ለሚመለከታቸው አካላት አቅርበዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ትምህርት መረጃ ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ታዬ ወልደኪዳን...
(ጥር 23/2017 ዓ.ም) የሪፎርም አገልግሎት አሰጣጥ ክትትል ድጋፍና ምዘና ዳይሬክቶሬት በ2017 በጀት አመት 6 ወራት የሥራ ክፍሎችና አዳሪ ትምህርት ቤቶች ያካሄደው ክትትልና ድጋፍ ማጠቃለያ ሪፖርት የሚመለከታቸው አካላት በተገኙበት ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል:: በሪፖርቱ በክትትልና ድጋፍ ተግባር በእጥረትና ጥንካሬ የታዩ ግኝቶች ቀርበው ውይይት ተደርጎባቸዋል :: የድጋፍና ክትትሉ ሪፖርት ሲቀርብ የአዲስ አበባ ከተማ...
(ጥር 21/2017 ዓ.ም) የቢሮው የአጠቃላይ ትምህርት መረጃ ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ታዬ ወልደኪዳን ከቡድን መሪዎቹ አቶ ደስታ አብረሀም እና ከአቶ አዲስ ዘገየ ጋር በመሆን በተወሰኑ ትምህርት ቤቶች እና ክፍለከተማ ትምህርት ጽህፈትቤቶች ተገኝተው ምልከታ አካሂደዋል። በዛሬው ምልከታ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽህፈት ቤት እና በስሩ በሚገኙት የኢትዮጵያ ህዳሴ አንደኛ ደረጃ...
(ጥር 20/2017 ዓ.ም) የትምህርት መረጃዎቹ በቅጹ ላይ በተቀመጠው መጠይቅ መሰረት በከተማ አስተዳደሩ በሚገኙ በሁሉም የመንግስትና የግል ትምህርት ቤቶች በመሞላት ላይ የሚገኙ ሲሆን የቢሮው የአጠቃላይ ትምህርት መረጃ ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ታዬ ወልደኪዳን ከቡድን መሪዎቹ አቶ ደስታ አብረሀም እና ከአቶ አዲስ ዘገየ ጋር በመሆን በተወሰኑ ትምህርት ቤቶች እና ክፍለከተማ ትምህርት ጽህፈትቤቶች...