የትምህርት ቤት መሻሻልና ፕሮግራም ትግበራ ዳይሬክቶሬት ለተማሪ ወላጅ ማህበር(ተወማ) ተወካዮች ስልጠና መስጠቱን አስታወቀ።

የትምህርት ቤት መሻሻልና ፕሮግራም ትግበራ ዳይሬክቶሬት ለተማሪ ወላጅ ማህበር(ተወማ) ተወካዮች ስልጠና መስጠቱን አስታወቀ።

(የካቲት 1/2017 ዓ.ም) የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠናውን ቢሮው ከዩኒሴፍ ጋር በመተባበር በጉለሌ ክፍለ ከተማ ከሚገኙ የመንግስት ትምህርት ቤቶች ለተውጣጡ የተማሪ ወላጅ ማህበር ተወካዮች መስጠቱን የቢሮው የትምህርት ቤት መሻሻል ባለሙያው አቶ ሳሙኤል አየለ ጠቁመው ስልጠናውም የልዩ ፍላጎት እና የሴት ተማሪዎች የትምህርት ተሳትፎ እንዲሻሻል እንዲሁም ተማሪዎች በትምህርታቸው ውጤታማ እንዲሆኑ የወላጆች ኃላፊነት ምን መሆን...
የአፋን ኦሮሞ ቋንቋን እንደ ሁለተኛ ቋንቋ  ለሚያስተምሩ የግል ትምህርት ቤት መምህራኖች ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ::

የአፋን ኦሮሞ ቋንቋን እንደ ሁለተኛ ቋንቋ ለሚያስተምሩ የግል ትምህርት ቤት መምህራኖች ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ::

(የካቲት 1/2017 ዓ.ም) የአፋን ኦሮሞ ቋንቋን እንደ ሁለተኛ ቋንቋ ለሚያስተምሩ የግል ትምህርት ቤት መምህራኖች ሲሰጥ የነበረው ስልጠና የመጨረሻ ዙር ስልጠና ተጠናቀቀ :: የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የመምህራንና ትምህርት አመራር ልማት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ተስፋዬ አበራ ቢሮው ከኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ባደረገው ጥናትና ምርምር ውጤት ግኝት መሰረት ስልጠናው መዘጋጀቱ...
የሁለተኛ መንፈቅ አመት ትምህርት አጀማመርን አስመልክቶ በየትምህርት ቤቱ ክትትል ለሚያደርጉ ባለሙያዎች ኦረንቴሽን ተሰጠ።

የሁለተኛ መንፈቅ አመት ትምህርት አጀማመርን አስመልክቶ በየትምህርት ቤቱ ክትትል ለሚያደርጉ ባለሙያዎች ኦረንቴሽን ተሰጠ።

(ጥር 30/2017 ዓ.ም) በመርሀ ግብሩ የቢሮው አላማ ፈጻሚ ዳይሬክተሮችና ባለሙያዎችን ጨምሮ የክፍለ ከተማ የስራ አስተባባሪዎችና ባለሙያዎች የተገኙ ሲሆን በከተማ አስተዳደሩ የካቲት 3/2017ዓ.ም የ2ኛ መንፈቅ አመት ትምህርት እንደሚጀመር ቀደም ሲል መገለጹ ይታወቃል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የስርአተ ትምህርት ማበልጸጊያና ትግበራ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው ታለማ ከትምህርት አጀማመሩ ጋር...
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሱፐርቪዥን ዳይሬክቶሬት በትምህርት መዋቅሩ ውስጥ ላሉ ሴት አመራሮች ስልጠና በመስጠት ላይ መሆኑን አሳወቀ::

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሱፐርቪዥን ዳይሬክቶሬት በትምህርት መዋቅሩ ውስጥ ላሉ ሴት አመራሮች ስልጠና በመስጠት ላይ መሆኑን አሳወቀ::

(ጥር 30 /2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሱፐርቪዥን ዳይሬክቶሬት ለ1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ሴት ርእሳነ መምህራንና ሱፐርቫይዘሮች የአመራርነት ሚና ላይ ትኩረት ያደረገ ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና እየሰጠ መሆኑ ገልጻል:: የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሱፐርቪዥን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ጥላዬ ዘውዴ ስልጠናውን በከፈቱበት ወቅት እንዳሉት በትምህርት ሥርዓቱ ውስጥ...
የአዲስ አበባ መምህራን ማህበር አባላት ከለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ መምህራን ማህበር አባላት ጋር ልምድ ልውውጥ አካሄዱ::

የአዲስ አበባ መምህራን ማህበር አባላት ከለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ መምህራን ማህበር አባላት ጋር ልምድ ልውውጥ አካሄዱ::

(ጥር 29/2017 ዓ.ም) በሁሉም ክፍለ ከተማ የሚገኙ የአዲስ አበባ መምህራን ማህበር ሰብሳቢና ሥራ አስፈፃሚ አባላት ከለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ መምህራን ማህበር ጋር የልምድ ልውውጥ አካሂደዋል :: የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ አሊ ከማል በልምድ ልውውጡ ላይ በመገኘት ለልምድ ልውውጡ ተሳታፊዎች ባስተላለፉት መልእክት የትምህርት ሥራ የሁሉንም አካላት ተሳትፎ የሚጠይቅ ቢሆንም የመምህሩ...
የቢሮ ጠቅላላ ካውንስል አባላት የቢሮውን የአጠቃላይ ትምህርት ሱፕርቪዥንን እና የፋይናንስ ዳይሬክቶሬትን የ15 ቀናት እቅድ አፋጻጸም ገመገሙ።

የቢሮ ጠቅላላ ካውንስል አባላት የቢሮውን የአጠቃላይ ትምህርት ሱፕርቪዥንን እና የፋይናንስ ዳይሬክቶሬትን የ15 ቀናት እቅድ አፋጻጸም ገመገሙ።

(ጥር 29/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ጠቅላላ ካውንስል አባላት የቢሮውን የአጠቃላይ ትምህርት ሱፕርቪዥንን እና የፋይናንስ ዳይሬክቶሬትን የ15 ቀናት እቅድ አፈፃፀምን ከመደበኛ እቅድ አፈጻጸምና ከሪፎርም ስራዎች አተገባባር አካያ ግምገማዉን አካሂዳል።              የቢሮ ሀላፊ አማካሪና የዘርፉ ሀላፊ ወ/ሮ አበበች ነጋሽ ጠቅላላ ካውንስሉ የአዲስ አበባ ከተማ የፕብሊክ ሰርቪስና የሰው...