(የካቲት 20/2017 ዓ.ም) በውይይቱ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ማኔጅመንት አባላትን ጨምሮ የህንጻዎቹ ግንባታ የሚካሄድባቸው ክፍለ ከተማ ትምህርት እና ዲዛይንና ግንባታ ጽህፈት ቤት ኃላፊዎች እንዲሁም የኮንስትራክሽን ስራው አማካሪዎች ተሳታፊ ሆነዋል። በመርሀ ግብሩ ግንባታዎቹ በሚካሄድባቸው በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ በብሩህ ተስፋ ቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ፣...
(የካቲት 19/2017 ዓ.ም) ቋሚ ንብረቶቹ በፕሮግራሙ በተያዘ በጀት ከ2011 – 2016 ዓ.ም ድረስ ተገዝተው ለትምህርት ተቋማት የተሰራጩ ሲሆን ድጋፍና ክትትሉ ንብረቶቹ ያሉበትን ሁኔታ በመለየት የመለያ ኮድ ለመስጠት ታስቦ እንደሚካሄድ ተገልጿል። በድጋፍና ክትትሉ በከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ GEQIP-E ፕሮግራም ለትምህርት ተቋማት ተደራሽ የሆኑ ግብአቶች በተለይም ለልዩ ፍላጎት ተማሪዎች አገልግሎት...
(የካቲት 18/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ፈተናና ምዘና ዝግጅት አስተዳደር ዳይሬክቶሬ የ2017 ትምህርት ዘመን የ6ኛ ፣ 8ኛና 12ኛ ክፍሎች ኦንላይን ምዝገባ አፈጻጸም ያለበትን ደረጃን መሰረት በማድረግ ውይይት አካሄዳል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ፈተናና ምዘና ዝግጅት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ በለጠ ንጉሴ ክፍለ ከተሞች የምዝገባ...
(የካቲት 17/2017 ዓ.ም) በዛሬው መርሀ ግብር የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ልማትና ማስፋፋት ዳይሬክቶሬት፣የትምህርት መረጃ ዝግጅትና አስተዳደር እንዲሁም የትምህርት ግብአት አቅርቦትና ስርጭት ዳይሬክቶሬት የጥር ወር እቅድ አፈጻጸም እና በየካቲት ወር ውስጥ የታቀዱና እስካሁን የተከናወኑ ተግባራት ሪፖርት ቀርቦ ውይይት ተካሂዷል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊና የዘርፉ ኃላፊ አቶ ሳምሶን...
(የካቲት 17/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የሰኞ ማለዳ ከስራ ሰዓት መግቢያ በፊት የሚያዘጋጀው የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሀ ግብር የተካሄደ ሲሆን በመድረኩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ ፣ ማኔጅመንት አባላትና ሰራተኞች ተሳታፊ ሆነዋል። በመርሀ ግብሩ ላይ በኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ የቋንቋ የስነጽሁፍና የሀገር በቀል...
(የካቲት 14/2017 ዓ.ም) በውይይቱ የክፍለ ከተማ ትምህርት ጽህፈት ቤት የሱፐርቪዥን ዘርፍ ስራ መሪዎችና የቢሮው ሱፐርቫይዘሮች የተሳተፉ ሲሆን በቀረበው የሱፐርቪዥን ግኝት ዙሪያ ውይይት በማድረግ በቀጣይ መከናወን በሱፐርቪዥን ግኝቱ መነሻ የሚከናወኑ ተግባራት አቅጣጫ ተቀምጧል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ትምህርት ሱፐርቪዥን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ጥላዬ ዘውዴ በክላስተር ማዕከላቱ...