ለአካቶ ትምህርት ውጤታማነት በትኩረት እንደሚሰራ ተገለጸ፡፡

ለአካቶ ትምህርት ውጤታማነት በትኩረት እንደሚሰራ ተገለጸ፡፡

(መስከረም 20/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የሰኞ ማለዳ ከስራ ሰዓት መግቢያ በፊት የሚያዘጋጀው የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሀ ግብር በዛሬው ዕለት የተካሄደ ሲሆን በመድረኩ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ ፣ የቢሮ ማኔጅመንት አባላትና ሰራተኞች ተሳታፊ ሆነዋል። በመርሀ ግብሩ በአካቶ ትምህርት ጽንሰ ሀሳብ ላይ መሰረት ያደረግ ሰነድ በአቶ...
የአዲስ አበባ ከተማ የ2017 የትምህርት ዘመን ትምህርት አጀማመር ተገመገመ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ የ2017 የትምህርት ዘመን ትምህርት አጀማመር ተገመገመ፡፡

(መስከረም 10/2017 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2017 የትምህርት ዘመን ትምህርት መሰከረም 6/ 2017 ዓ.ም መጀመሩን ተከትሎ የትምህርት አጀማመሩን አስመልከቶ ግምገማ ተካሂዳል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ሀላፊና የቢሮ ሀላፊ ተወካይ ወ/ሮ ታጋይቱ አባቡ የ2017 የትምህርት ዘመን ትምህርት በከተማ አስተዳደሩ በድምቀት መጀመሩን በመጥቀስ አጀማመሩን አስመልክቶ በተካሄደ...
በመስቀል ደመራ እና ኢሬቻ በአላት አከባበር ዙሪያ አጠቃላይ ሰራተኞች በተገኙበት ውይይት ተካሄደ።

በመስቀል ደመራ እና ኢሬቻ በአላት አከባበር ዙሪያ አጠቃላይ ሰራተኞች በተገኙበት ውይይት ተካሄደ።

(መስከረም 9/2017 ዓ.ም) ውይይቱ የአብሮነት ፣ የወንድማማችነት/የእህታማማቾች የፍቅር መገለጫ የሆኑ በዓላቶችን በጋራ እናክብር! በሚል መሪ ቃል የተካሄደ ሲሆን በመርሀ ግብሩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የህዝብ ግንኙነትና ኮሚኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ አበበ ቸርነት የ2017 ዓ.ም የመስቀል ደመራ እና ኢሬቻ በአላት አከባበርን በተመለከተ የተዘጋጀ ሰነድ አቅርበው ውይይት ተካሂዷል። የአዲስ አበባ ከተማ...
በቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በተካሄደ የድጋፍና ክትትል ግብረ መልስ ዙሪያ ውይይት ተካሄደ።

በቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በተካሄደ የድጋፍና ክትትል ግብረ መልስ ዙሪያ ውይይት ተካሄደ።

(መስከረም 9/2017 ዓ.ም) በውይይቱ በ2016 ዓ.ም የቀዳማይ ልጅነት ፕሮግራምን ተግባራዊ አድርገው ትራንስፎርም እንዲሆኑ የግብአት ድጋፍ ከተደረገላቸው 40 የቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እና በ2017 ዓ.ም ፕሮግራሙ ተግባራዊ ከሚደረግባቸው 60 ተቋማት የተውጣጡ ርዕሳነ መምህራን እና አስተባባሪዎችን ጨምሮ የክፍለ ከተማ የዘርፉ አስተባባሪዎች እና ቡድን መሪዎች ተሳታፊ ሆነዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር...
የአጠቃላይ ትምህርት ጥናትና ምርምር ዳይሬክቶሬት ለቢሮው ባለሙያዎች ስልጠና ሰጠ፡፡

የአጠቃላይ ትምህርት ጥናትና ምርምር ዳይሬክቶሬት ለቢሮው ባለሙያዎች ስልጠና ሰጠ፡፡

(መስከረም 9/2017 ዓ.ም) ስልጠናው በተግባራዊ ጥናትና ምርምር) (action research ዙሪያ የተሰጠ ሲሆን የኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ የዘርፉ ምሁር ዶክተር ኤፍሬም ስልጠናውን ሰጥተው በተሳታፊዎች የተለያዩ አስተያየቶችና ጥያቄዎች ቀርበው ምላሽ ተሰቱዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ትምህርት ጥናትና ምርምር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ዮሃንስ ተስፋዬ በመርሀ ግብሩ ባስተላለፉት...
የተማሪዎች የሒሳብና እንግሊዘኛ ትምህርት ውጤት እንዲጎለብት የርዕሳነ መምህራን ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተገለጸ፡፡

የተማሪዎች የሒሳብና እንግሊዘኛ ትምህርት ውጤት እንዲጎለብት የርዕሳነ መምህራን ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተገለጸ፡፡

(መስከረም 6/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ከ1ኛ እስከ 12ኛ ክፍል የሚማሩ ተማሪዎች በሒሳብና እንግሊዘኛ የትምህርት አይነቶች ውጤታማ እንዲሆኑ ባዘጋጀው ስትራቴጂክ እቅድ ዙሪያ የሚያደርገውን ውይይት በመቀጠል በዛሬው እለት ከዋና እና ከመማር ማስተማር ምክትል ርእሳነ መምህራን ጋር ውይይት አካሂዷል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ እና የቢሮ ኃላፊ ተወካይ...