በሒሳብና እንግሊዘኛ ትምህርት ስትራቴጂ መሰረት በትምህርት ተቋማት ለሚደረግ የድጋፍና ክትትል በተዘጋጀ ቼክ ሊስት ዙሪያ ኦረንቴሽን ተሰጠ።

በሒሳብና እንግሊዘኛ ትምህርት ስትራቴጂ መሰረት በትምህርት ተቋማት ለሚደረግ የድጋፍና ክትትል በተዘጋጀ ቼክ ሊስት ዙሪያ ኦረንቴሽን ተሰጠ።

(ጥቅምት 2/2017 ዓ.ም) ኦረንቴሽኑ በድጋፍና ክትትል መርሀግብሩ ለሚሳተፉ የክፍለ ከተማና ወረዳ ሱፐርቫይዘሮች እንዲሁም ለስርአተ ትምህርት ቡድን መሪዎችና ባለሙያዎች የተሰጠ ሲሆን የቢሮው የስርአተ ትምህርት ማበልጸጊያና ትግበራ ዳይራክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው ታለማ እና የአፋን ኦሮሞ ስርአተ ትምህርት ማበልጸጊያና ትግበራ ዳይራክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ተሸመ ቀናሳ የቼክሊስቱን ይዘት በዝርዝር የማስተዋወቅ ተግባር...
የ6ኛው የሚላን የምገባ ፎረም ተሳታፊዎች በደጃዝማች ወንድይራድ ቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እና በተስፋ ብርሀን የምገባ ማዕከላት ጉብኝት አካሄዱ።

የ6ኛው የሚላን የምገባ ፎረም ተሳታፊዎች በደጃዝማች ወንድይራድ ቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እና በተስፋ ብርሀን የምገባ ማዕከላት ጉብኝት አካሄዱ።

(ጥቅምት 1/2017 ዓ.ም) ጉብኝቱ በዋናነት በትምህርት ቤቱ እየተተገበረ የሚገኘውን የተማሪዎች የምገባ አገልግሎት እና በቀዳማይ ልጅነት ፕሮግራም የተከናወኑ ተግባራትን መሰረት አድርጎ መካሄዱን የመርሀግብሩ አስተባባሪዎች አስታውቀዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ ከተማ አስተዳደሩ ትኩረት አድርጎ ከሚንቀሳቀስባቸው ዘርፎች አንዱ የቀዳማይ ልጅነት ፕሮግራም መሆኑን ለጉብኝቱ...
የአጠቃላይ ትምህርት መረጃ ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ለክፍለ ከተማና ወረዳ የዘርፉ ባለሙያዎች ስልጠና ሰጠ።

የአጠቃላይ ትምህርት መረጃ ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ለክፍለ ከተማና ወረዳ የዘርፉ ባለሙያዎች ስልጠና ሰጠ።

(መስከረም 30/2017 ዓ.ም) ስልጠናው በኢፌድሪ ትምህርት ሚኒስቴር የበለጸገውን kobo tool box ሶፍትዌር በመጠቀም መረጃዎች እንዴት እንደሚሞሉ እና ፈጣን መረጃ (quick data)ለመሰብሰብ በተዘጋጀ ቅጽ ዙሪያ መሰጠቱን ከስራ ክፍሉ የተገኘው መረጃ ያመለክታል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ትምህርት መረጃ ዝግጅትና አስተዳደር ቡድን መሪ አቶ ደስታ አብረሀም በስልጠናው መክፈቻ...
የፈተናና ምዘና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የ1ኛ ሩብ ዓመት ስራ አፈጻጸም ሪፖርትና የ2017 ዓ.ም የተከለሰ እቅድ ላይ ውይይት አደረገ፡፡

የፈተናና ምዘና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የ1ኛ ሩብ ዓመት ስራ አፈጻጸም ሪፖርትና የ2017 ዓ.ም የተከለሰ እቅድ ላይ ውይይት አደረገ፡፡

(መስከረም 29/2017 ዓ.ም) የፈተናና ምዘና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የ1ኛ ሩብ ዓመት ስራ አፈጻጸም ሪፖርትና የ2017 ዓ.ም የተከለሰ እቅድ ላይ እንዲሁም የፈተና መመሪያ እና የሂሳብና እንግሊዘኛ ትምህርቶችን ውጤት ለማላቅ በፈተና ዘርፍ የሚሰሩ ስራዎች ላይ ትኩረት ያደረጉ ሁለት ሰነዶች ላይ ውይይት አድርጓል፡፡ የፈተናና ምዘና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ዲናዖል ጫላ ውይይቱ በስራ ክፍሉ በሩብ አመት...
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ማኔጅመንት አባላት የ2017 የትምህርት ዘመንን የአንደኛ ሩብ ዓመት እቅድ አፈጻጸም ገመገሙ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ማኔጅመንት አባላት የ2017 የትምህርት ዘመንን የአንደኛ ሩብ ዓመት እቅድ አፈጻጸም ገመገሙ።

(መስከረም 29/2017 ዓ.ም) በግምገማው የ2017 የትምህርት ዘመን የአንደኛ ሩብ ዓመት መሪ እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት በቢሮ እቅድ በጀት ክትትልና ግምገማ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር በአቶ ጌታሁን ለማ እና የመልካም አስተዳደር ፤ የብልሹ አስራርና የአገልግሎት አሰጣጥ እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት በቢሮው የለውጥና መልካም አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር በሆኑት በአቶ ተስፋአገኘሁ ለገሰ ቀርቦ ውይይት ተካሂዷል። በቀረቡት ሪፖርቶች...
የከንቲባ ፅህፈት ቤት ሱፐርቪዥን ቡድን በአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ በመገኝት የዝግጅት ምዕራፍ አፈፃፀም ላይ ምልከታ አደረገ ::

የከንቲባ ፅህፈት ቤት ሱፐርቪዥን ቡድን በአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ በመገኝት የዝግጅት ምዕራፍ አፈፃፀም ላይ ምልከታ አደረገ ::

(መስከረም 27/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ከከንቲባ ፅህፈት ቤት ለመጡ ሱፐርቪዥን አባላት የዝግጅት ምዕራፍ አፈፃፀም ሁኔታውን አስመልክቶ በሩብ ዓመቱ የተከናወኑ ዋናዋና ሥራዎችን አቅርቦ ውይይት ተካሂዷል :: በከተማ አስተዳደሩ የሚገኙ ቢሮዎችን የዝግጅት ምዕራፍ ስራ ለመገምገም በከተማ ደረጃ ከተመረጡ ቢሮዎች አንዱ ትምህርት ቢሮ መሆኑን የገለፁት የሱፐርቪዥን አባል አቶ አሽናፊ በ2016...