(ጥቅምት 5/2017 ዓ.ም) የድጋፍ መስጫ ማዕከላቱ በ11 አንደኛ ደረጃ ትምህርትቤቶች የተቋቋሙ ሲሆን ለማዕከ ላቱ ግምታቸው ከ570,000 ብር የሚሆን የግብአት ድጋፍ መደረጉን ከቢሮው የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት የስራ ክፍል የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡ ለድጋፍ መስጫ ማዕከላቱ የሜንቶሶሪ እቃዎች ማለትም ዊለቸሮችና ክራንቾችን ጨምሮ የተለያዩ የአካል ድጋፍ ቁሳቁሶች መሰራጨታቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር...
(ጥቅምት 5/2017 ዓ.ም) በመርሀግብሩ የክፍለ ከተማ የአፋን ኦሮሞ ስርአተ ትምህርት ትግበራ ቡድን መሪዎችና የዘርፉ አስተባባሪዎች የተሳተፉ ሲሆን በተጨማሪ ተማሪዎችን በሒሳብና እንግሊዘኛ የትምህርት አይነቶች ውጤታማ ለማድረግ የተዘጋጀው ስትራቴጂ አፈጻጸም ግምገማ ተካሂዷል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአፋን ኦሮሞ ስርአተ ትምህርት ማበልጸግና ትግበራ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ተሾመ ቀናሳ በመርሀ...
(ጥቅምት 4/2017 ዓ.ም) ቀኑ አጠቃላይ የቢሮው ሰራተኞች በተገኙበት “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን ፣ ለለዓላዊነታችን እና ለኢትዮጵያ ከፍታ!” በሚል መሪ ቃል የተከበረ ሲሆን በመርሀ ግብሩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዲዛይን እና ግንባታ ቢሮ ሰራተኞችም ተሳታፊ ሆነዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ በመርሀ ግብሩ ባስተላለፉት መልዕክት...
(ጥቅምት 4/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የሰኞ ማለዳ ከስራ ሰዓት መግቢያ በፊት የሚያዘጋጀው የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሀ ግብር በዛሬው ዕለት የተካሄደ ሲሆን በመድረኩ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ ፣ የቢሮ ማኔጅመንት አባላትና ሰራተኞች ተሳታፊ ሆነዋል። በመርሀ ግብሩ በታሪክ ውስጥ የግለሰቦች አበርክቶ ላይ መሰረት ያደረግ ሰነድ በአቶ...
(ጥቅምት 2/2017 ዓ.ም) “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን ፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ከፍታ!” በሚል መሪ ሀሳብ የ2017 ዓ.ም 17ኛው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን የሚከበር መሆኑን የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስታውቋል። በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት መሪነት 17ኛው የብሔራዊ ሰንደቅ ዓላማ ቀን በዓል በፌደራል ፣ በክልሎችና በሁለቱም የከተማ አስተዳደሮች ከተሞች በሚገኙ የመንግስት ተቋማት ፣ በትምህርት...
(ጥቅምት 2/2017 ዓ.ም) የትምህርት ቤት መሻሻል ፕሮግራሞች ትግበራ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ቀፀላ ፍቅረማርያም ስልጠናውን ሲከፍቱ እንዳሉት ሰልጣኞች መንግስት የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ በርካታ ሥራዎችን እየሰራ እንደሆነ ተናግረው ከዚህ ውስጥ የትምህርት ቤቶች አካባቢን ምቹ ለማድረግ የተሰሩ ሥራዎች እንዳሉና እነዚህን ሀብቶች በአግባቡ ለመጠቀም እንዲቻል ሰልጣኞች ስልጠናውን በአግባቡ በመከታተል ያላቸውን ቋሚ...