(ጥቅምት 8/2017 ዓ.ም) ድጋፍና ክትትሉ ለተከታታይ ሶስት ቀናት በሁሉም የመንግስት ትምህርት ቤቶችና በክፍለ ከተማ ትምህርት ጽህፈት ቤቶች የተካሄደ ሲሆን በውይይቱ በድጋፍና ክትትሉ የተሳተፉ ሱፐርቫይዘሮችን ጨምሮ ርዕሳነ መምህራን እና የክፍለ ከተማ ትምህርት ጽህፈት ቤት ኃላፊዎች ተሳታፊ ሆነዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ በመርሀ ግብሩ መክፈቻ ባስተላለፉት መልዕክት...
(ጥቅምት 7/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የኢንፎርሜሽን ኮሚዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማትና ማስፋፋት ዳይሬክቶሬት በሁሉም ክፍለ ከተማ ከሚገኙ የትምህርት ቴክኖሎጂና መረጃ ቡድን መሪዎች ጋር በ2017 ዓ.ም 1ኛ ሩብ አመት የእቅድ አፈጻጸም ላይ ውይይት አደረገ ፡፡ የሩብ አመት ሪፖርት በቀረበበት ወቅት የቴክኖሎጂ ቡድን የመሰረተ ልማትና ጥገና ስራዎች ፤ የተማሪዎች ኦንላይን ምዝገባ ፤ እንዲሁም...
(ጥቅምት 7/2017 ዓ.ም) ድጋፍና ክትትሉ በቢሮው የሪፎርምና አገልግሎት አሰጣጥ ክትትል ድጋፍና ምዘና ዳይራክቶሬት አማካይነት የተከናወነ ሲሆን ስራ ክፍሉ በትላንትናው እለት በድጋፍና ክትትል ተግባሩ ለሚሳተፉ ባለሙያዎች ኦረንቴሽን መስጠቱ ይታወቃል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የሪፎርምና አገልግሎት አሰጣጥ ክትትል ድጋፍና ምዘና ዳይራክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ተስፋገኘሁ ለገሰ ከቡድን መሪው አቶ ሀፍቱ...
(ጥቅምት 6/2017 ዓ.ም) የሪፎርምና አገልግሎት አሰጣጥ ክትትል ድጋፍና ምዘና ዳይሬክቶሬት በቢሮው ለሚገኙ ዳይሬክቶሬቶችና 11ዱ ክፍለ ከተሞች ድጋፍና ክትትል ለሚያደርጉ ባለሙያዎች ኦረንቴሽን ሰጠ:: በኦረንቴሽኑ የ2017 በጀት ዓመት 1ኛ ሩብ ዓመት አፈፃፀምን የሪፎርም ሥራዎችን አስመልክቶ ሥራዎችን ለማከናወን የተሄደበትን ርቀት በመመልከት በተፈለገው ልክ መሆኑን በማረጋገጥ ቀጣይ የተሻለ ሥራ ለመስራት እንዲቻል አቅም...
(ጥቅምት 6/2017 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የትምህርት ግብዓት አቅርቦትና ስርጭት ያለበት ደረጃ ግምገማ የተካሄደ ሲሆን በግምገማው ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ ፣ የቢሮ የትምህርት ግብዓት ፍላጎትና አቅርቦት ስርጭት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ሳምሶን መለሰ ፣ የዳሬከቶሬቱ ባለሙያዎች እና የክፍለ ከተማ የትምህርት ቤት መሻሻል ቡድን መሪዎች...
(ጥቅምት 5/2017 ዓ.ም) በ2016 ዓም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና ወስደው በመንግስት ተቋማት የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል የመቁረጫ ነጥብ ያመጡ መስማት የተሳናቸው ተማሪዎች የማለፊያ ውጤትን ትምህርት ሚኒስቴር ይፋ አድርጓል። በዚህም መሠረት፤ 👉 የተፈጥሮና ማሕበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች ከስድስት መቶ 192 👉 የተፈጥሮ እና ማሕበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች ከስድስት መቶ 186 👉...