የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተማሪ ወላጆች ማህበር (ተወማህ) የተማሪዎች ውጤትና ስነምግባር እንዲጎለብት የበኩሉን አስተዋጽኦ በማበርከት ላይ እንደሚገኝ አስታወቀ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተማሪ ወላጆች ማህበር (ተወማህ) የተማሪዎች ውጤትና ስነምግባር እንዲጎለብት የበኩሉን አስተዋጽኦ በማበርከት ላይ እንደሚገኝ አስታወቀ።

(ጥቅምት 12/2017 ዓ.ም) ማህበሩ የ2017 ዓ.ም የአንደኛ ሩብ አመት እቅድ አፈጻጸሙን የከተማው የተማሪ ወላጆች ማህበር(ተወማህ) ምክር ቤት አባላት በተገኙበት ገምግሟል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የትምህርት ቤት መሻሻልና ግብአት አቅርቦት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ቀጸላ ፍቅረማርያም በመርሀግብሩ መክፈቻ ባስተላለፉት መልዕክት ቢሮው የተማሪዎች ውጤትና ስነምግባር እንዲሻሻል የሚያከናውናቸው...
የዘርፈ ብዙና ቀዳማይ ልጅነት ትግበራ ዳይሬክቶሬት የዘርፉን የ2017 ዓ.ም የአንደኛ ሩብ አመት እቅድ አፈጻጸም ገመገመ።

የዘርፈ ብዙና ቀዳማይ ልጅነት ትግበራ ዳይሬክቶሬት የዘርፉን የ2017 ዓ.ም የአንደኛ ሩብ አመት እቅድ አፈጻጸም ገመገመ።

(ጥቅምት 12/2017 ዓ.ም) በመርሀ ግብሩ የክፍለ ከተማ የዘርፈ ብዙ ጉዳዮች ቡድን መሪዎች የተሳተፉ ሲሆን የዳይሬክቶሬቱ እና የተመረጡ ክፍለ ከተሞች ሪፖርት ቀርቦ ውይይት ተካሂዷል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የዘርፈ ብዙና ቀዳማይ ልጅነት ትግበራ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ወይዘሮ በላይነሽ የሻው በዘርፉ በ2017 ዓ.ም አንደኛ ሩብ አመት በተከናወኑ ተግባራት ዙሪያ በመወያየት በቀጣይ የተሻለ ስራ...
በ5 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ኮደሮች ኢኒሼቲቭ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ።

በ5 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ኮደሮች ኢኒሼቲቭ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ።

(ጥቅምት 11/2017 ዓ.ም) ስልጠናው ከሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለመጡ የአይሲቲ ባለሙያዎችና መምህራን ጨምሮ ለሚኒ ሚዲያ ክበብ ተጠሪ መምህራን ከአዲስ አበባ ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ቢሮ ጋር በጋራ መሰጠቱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማትና ማስፋፋት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ደረጀ ዳኜ አስታውቀዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ...
የከንቲባ ፅ/ቤት  መልካም አስተዳደርና አቤቱታ ዘርፍ ቡድን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በመገኘት ድጋፍና ክትትል አደረገ::

የከንቲባ ፅ/ቤት መልካም አስተዳደርና አቤቱታ ዘርፍ ቡድን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በመገኘት ድጋፍና ክትትል አደረገ::

(ጥቅምት 11/2017 ዓ.ም) የከንቲባ ፅ/ቤት መልካም አስተዳደርና አቤቱታ ዘርፍ ቡድን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በመገኘት የ2017 ዓ.ም የ1ኛ ሩብ ዓመት የመልካም አስተዳደር ቅሬታና አቤቱታ አቀራረብና አፈታት ሥራዎች ላይ ድጋፍና ክትትል አድርጓል :: ቡድኑ በድጋፍና ክትትሉ የተለያዩ በቪዲዩ በፎቶና በወረቀት የተሰነዱ ሰነዶችን የተመለከተ ሲሆን ቢሮው በሩብ ዓመቱ ያከናወነው አፈፃፀም አመርቂ...
የሰኞ ማለዳ የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሀ ግብር ተካሄደ፡፡

የሰኞ ማለዳ የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሀ ግብር ተካሄደ፡፡

(ጥቅምት 11/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የሰኞ ማለዳ ከስራ ሰዓት መግቢያ በፊት የሚያዘጋጀው የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሀ ግብር በዛሬው ዕለት የተካሄደ ሲሆን በመድረኩ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ ፣ የቢሮ ማኔጅመንት አባላትና ሰራተኞች ተሳታፊ ሆነዋል። በመርሀ ግብሩ መማርና ምዘና ላይ መሰረት ያደረግ ሰነድ በአቶ ዲናኦል ጫላ በቢሮ...
የተማሪዎችን ውጤት ለማሻሻል የወላጆች ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተገለፀ ::

የተማሪዎችን ውጤት ለማሻሻል የወላጆች ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተገለፀ ::

(ጥቅምት 9/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የትምህርት ቤት መሻሻል ፕሮግራም ትግበራ ዳይሬክቶሬት የትምህርት ቤት መሻሻል ቡድን የሴትና የአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ትምህርት ድጋፍን በሚመለከት ለወላጆች ስልጠና በመስጠት ላይ መሆኑን አሳውቋል:: ስልጠናው የተማሪዎችን ውጤት በማሻሻል ሂደት የወላጆች ሚና ፣ ለአካል ጉዳተኛ የሚደረግ ድጋፍና እንክብካቤ ፣ የሴት ተማሪዎች የትምህርት ተሳትፎ እንዲሁም...