(ጥቅምት 18/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የሰኞ ማለዳ ከስራ ሰዓት መግቢያ በፊት የሚያዘጋጀው የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሀ ግብር በዛሬው ዕለት የተካሄደ ሲሆን በመድረኩ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ ፣ የቢሮ ማኔጅመንት አባላትና ሰራተኞች ተሳታፊ ሆነዋል። በመርሀ ግብሩ በክሪቲካል ቲንኪንግ ላይ መሰረት ያደረግ ሰነድ በአቶ ግሩም አሸናፊ...
(ጥቅምት 17/2017ዓ.ም) ስልጠናው በቢሮው የልዩ ፍላጎት ፣የጎልማሶችና መደበኛ ያልሆነ ትምህርት ዳይሬክቶሬት አስተባባሪነት የተዘጋጀ ሲሆን በመርሀ ግብሩ የተፋጠነ ትምህርት ከሚሰጥባቸው ክፍለ ከተሞች የተመረጡ የዘርፉ ቡድን መሪዎችና የጎልማሶች መሰረታዊ ትምህርት ባለሙያዎች ፣የወረዳ ባለሙያዎች እንዲሁም ትምህርቱን የሚያስተምሩ አመቻቾች ተሳታፊ ሆነዋል። ከተማ አስተዳደሩ በመደበኛው ፕሮግራም ለበርካታ ዜጎች ትምህርትን...
(ጥቅምት 17/2017 ዓ.ም) በዛሬው ዕለትም “የህልም ጉልበት ፤ ለእመርታዊ ዕድገት!” በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ የሚገኘውን 3ኛ ዙር ስልጠና እየወሰዱ የሚገኙ ከተለያዩ ክ/ከተማዎች የተውጣጡ አመራሮች በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የተገነቡ ሰው ተኮር ፕሮጀክቶችን ተዟዙረው ጎብኝተዋል። ሰልጣኞች በክ/ከተማው የሚገኙትን ብርሀን የአይነ ስውራን አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ፣ የነገዋ የሴቶች ተሀድሶና...
(ጥቅምት 16/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የዘርፈ ብዙና ቀዳማይ ልጅነት ትግበራ ዳይሬክቶሬት የዘርፈ ብዙ ጉዳዮች ትግበራ ቡድን ኤች አይቪ ኤድስን መከላከልና መቆጣጠር መሰረት ያደረገ ክትትልና ድጋፍ ውጤት ላይ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር የጋራ ውይይት አድርጓል :: በውይይቱ መክፈቻ ንግግር ያደረጉት የቢሮው የዘርፈ ብዙና ቀዳማይ ልጅነት ትግበራ ዳይሬክተር ወ/ሮ በላይነሽ የሻው የኤች አይ...
(ጥቅምት 16/2017 ዓ.ም) የመማሪያ መጽሐፉ የትምህርት አይነቱን ለሚያስተምሩ መምህራን እና ለክፍለ ከተማ ስርአተ ትምህርት ባለሙያዎች የተዋወቀ ሲሆን መምህራኑ ከስርአተ ትምህርት ባለሙያዎቹ ጋር በመሆን በየክፍለ ከተማው በተመሳሳይ የመጽሐፉን ይዘት የማስተዋወቅ ስራ እንደሚሰሩ ተገልጿል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ እና የዘርፉ አስተባባሪ ወይዘሮ ታጋይቱ አባቡ በመርሀ ግብሩ መክፈቻ...
(ጥቅምት 15/2017 ዓ.ም) በሒሳብና እንግሊዘኛ የትምህርት አይነቶች ተማሪዎችን ውጤታማ ለማድረግ የተዘጋጀውን ስትራቴጂክ እቅድ አፈጻጸምን አስመልክቶ በሁሉም ክፍለ ከተሞች በተካሄደ የመጀመሪያ ዙር ድጋፍና ክትትል ግብረ መልስ ውጤት ላይ እንዲሁም በሪፎርምና አገልግሎት አሰጣጥ ክትትል ድጋፍና ምዘና ዳይሬክቶሬት በሪፎርም ሥራዎች ላይ በሁሉም ክፍለ ከተሞችና በቢሮው ዳይሬክቶሬቶች ባደረገው 1ኛ ሩብ ዓመት ክትትልና ድጋፍ...