በተከታታይ ሙያ ማሻሻያ (ተ.ሙ.ማ) መርሀ ግብር ዙሪያ የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጠ።

በተከታታይ ሙያ ማሻሻያ (ተ.ሙ.ማ) መርሀ ግብር ዙሪያ የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጠ።

(ጥቅምት 22/2017 ዓ.ም) ስልጠናው በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የመምህራንና የትምህርት አመራር ልማት ዳይሬክቶሬት አማካይነት ለክፍለ ከተማና ወረዳ የመምህራንና የትምህርት አመራር ልማት ቡድን መሪዎችና ባለሙያዎች የተሰጠ ሲሆን የቢሮው የትምህርት አመራር አሰልጣኝ ባለሙያ አቶ አበበ ገስጥ በተከታታይ ሙያ ማሻሻያ (ተ.ሙ.ማ)መርሀ ግብር ዙሪያ ስልጠናውን ሰተዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት...
የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ለቢሮው ሰራተኞች የመንግስት ሰራተኞች አስተዳደር አዋጅ ቁ.56/2010ን ጨምሮ  በተለያዩ ደንቦች እና መመሪያዎች  ዙሪያ ስልጠና መስጠት ጀመረ።

የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ለቢሮው ሰራተኞች የመንግስት ሰራተኞች አስተዳደር አዋጅ ቁ.56/2010ን ጨምሮ በተለያዩ ደንቦች እና መመሪያዎች ዙሪያ ስልጠና መስጠት ጀመረ።

(ጥቅምት 21/2017 ዓ.ም) ስልጠናው ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ቢሮ ጋር በመተባበር የተዘጋጀ ሲሆን ስልጠናው ለሁሉም የቢሮው ሰራተኞች በዙር እንደሚሰጥ በአዘጋጆች ተገልጿል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ስዩም በቀለ በስልጠናው መክፈቻ ባስተላለፉት መልዕክት ስልጠናው የቢሮው አጠቃላይ ሰራተኞች በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር...
ለቢሮው የአጠቃላይ ትምህርት ሱፐርቫይዘሮች በኢ-ስኩል ሲስተም አተገባበር ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፡፡

ለቢሮው የአጠቃላይ ትምህርት ሱፐርቫይዘሮች በኢ-ስኩል ሲስተም አተገባበር ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፡፡

(ጥቅምት 20/2017 ዓ.ም) ስልጠናው በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማትና ማስፋፋት ዳይሬክቶሬት እና ሲስተሙን ባለማው ትሪያ ትሬዲንግ በተሰኘው ድርጅት በጋራ የተሰጠ ሲሆን በቢሮው የኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን የሶፍት ዌርና ዳታ ማዕከል ቡድን መሪ ወይዘሮ ሰላም ተስፋዬ አማካይነት በሲስተሙ ስለተካተቱ ስድስት ሞጁሎች በዝርዝር ስልጠና ተሰቱዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ...
የትምህርት ማህበረሰቡ የብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ የምዝገባ ንቅናቄ መድረክ ተካሄደ::

የትምህርት ማህበረሰቡ የብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ የምዝገባ ንቅናቄ መድረክ ተካሄደ::

(ጥቅምት 19/2017 ዓ.ም) መድረኩ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ፣ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ እና በብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም (National ID Ethiopia) አማካኝንት በከተማ አስተዳደሩ የሚገኙ የትምህርት ማህበረሰቡ አካላት የብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ እንዲያከናውኑ ለማድረግ እንዲቻል ተካሄዳል:: ዲጂታል መታወቂያ በትምህርት ዘርፉ...
የሰኞ ማለዳ የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሀ ግብር ተካሄደ፡፡

የሰኞ ማለዳ የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሀ ግብር ተካሄደ፡፡

(ጥቅምት 18/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የሰኞ ማለዳ ከስራ ሰዓት መግቢያ በፊት የሚያዘጋጀው የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሀ ግብር በዛሬው ዕለት የተካሄደ ሲሆን በመድረኩ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ ፣ የቢሮ ማኔጅመንት አባላትና ሰራተኞች ተሳታፊ ሆነዋል። በመርሀ ግብሩ በክሪቲካል ቲንኪንግ ላይ መሰረት ያደረግ ሰነድ በአቶ ግሩም አሸናፊ...
በተፋጠነ የትምህርት መርሀግብር(accelerated learning program) ጽንሰ ሐሳብ ፣በትምህርቱ የማስተማር ሥነ ዘዴ እና በተጨመቀው ስርአተ ትምህርት ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ።

በተፋጠነ የትምህርት መርሀግብር(accelerated learning program) ጽንሰ ሐሳብ ፣በትምህርቱ የማስተማር ሥነ ዘዴ እና በተጨመቀው ስርአተ ትምህርት ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ።

(ጥቅምት 17/2017ዓ.ም) ስልጠናው በቢሮው የልዩ ፍላጎት ፣የጎልማሶችና መደበኛ ያልሆነ ትምህርት ዳይሬክቶሬት አስተባባሪነት የተዘጋጀ ሲሆን በመርሀ ግብሩ የተፋጠነ ትምህርት ከሚሰጥባቸው ክፍለ ከተሞች የተመረጡ የዘርፉ ቡድን መሪዎችና የጎልማሶች መሰረታዊ ትምህርት ባለሙያዎች ፣የወረዳ ባለሙያዎች እንዲሁም ትምህርቱን የሚያስተምሩ አመቻቾች ተሳታፊ ሆነዋል። ከተማ አስተዳደሩ በመደበኛው ፕሮግራም ለበርካታ ዜጎች ትምህርትን...