(ታህሳስ 11/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በትምህርት ልማት ስራዎች ላይ እያካናወናቸው የሚገኙ ተግባራት ያመጡትን ውጤት ለማወቅ እንዲቻል በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የፋይዳ ዳሰሳ ጥናቶችን እያከናወነ የሚገኝ ሲሆን የፋይዳ ጥናቶቹ የደረሱበትን ደረጃ አስመልክቶ ጥናቱን እያከናወኑ ከሚገኙ የቢሮ ዳይሬክተሮች ፣ ቡድን መሪዎችና ባለሙያዎች ጋር ውይይት አካሄዳል፡፡ በውይይቱ ላይ የአዲስ አበባ...
(ታህሳስ 9/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ትምህርት መረጃ ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ከኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ልማትና ማስፋፋት ዳይሬክቶሬት ጋር በጋራ በመሆን በከተማ አስተዳደሩ ስር በሚገኙ 229 ቅድመ አንደኛ ፣ 255 አንደኛና መካከለኛ እና በ85 ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሚገኙ ተማሪዎች መረጃ የማጥራትና የማዛመድ ሥራ ሊያከናውኑ መሆኑ ተገልፃል :: የአጠቃላይ...
(ታህሳስ 9/2017 ዓ.ም) ስልጠናው በዋናነት በድምጽ አርትኦት (Audio Editing)) ፣ በፕሮግራም አዘገጃጀትና በሌሎች መሰረታዊ የጋዜጠኝነት ጽንሰ ሀሳብና አሰራሮች ዙሪያ የተዘጋጀ ሲሆን ስልጠናው በስራ ክፍሉ በሚገኙና በዘርፉ የካበተ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች ነው የተሰጠው፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የሚዲያ ይዘት ማበልጸግና ስርጭት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ወይዘሮ የውብዳር አያሌው በመርሀ...
(ታህሳስ 8/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በአጠቃላይ የሥራ አፈፃፀምና እና የሪፎርም ስራዎች የተሻለ ውጤት ያመጡ ዳይሬክቶሬቶች በቢሮው ለሚገኙ ሌሎች ዳይሬክቶሬቶችና ቡድን መሪዎች ልምዳቸውን አካፍለዋል፡፡ ልምድ ልውውጡ በዋናነት ልምድ የሚያካፍሉት ዳይሬክቶሬቶች የተሰጠን ተግባር በምን መልኩ እንዳከናወኑና በላቀ አፈጻጸም ለማከናወን የተጠቀሟቸውን ዘዴዎችና የዶክመንት አደረጃጀታቸው ላይ...
(ታህሳስ 7/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የሰኞ ማለዳ ከስራ ሰዓት መግቢያ በፊት የሚያዘጋጀው የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሀ ግብር የተካሄደ ሲሆን በመድረኩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ማኔጅመንት አባላትና ሰራተኞች ተሳታፊ ሆነዋል። በመርሀ ግብሩ ላይ የቦሌ ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት የስርዓተ ትምህርትና ቴክኖሎጂ...
(ቀን 5/4/2017 ዓ.ም) ውይይቱ በዋናነት በሬዲዮ ትምህርት አተገባበር ጋር በተገናኘ በትምህርት ቤቶች የተካሄደ የድጋፍና ክትትል ግብረ መልስን እና የሬዲዮ ትምህርቱ ከስርአተ ትምህርቱ ጋር ምን ያህል ተቀናጅቶ ተግባራዊ እየተደረገ እንደሚገኝ ከ1ኛ ደረጃ ምክትል ርዕሳነ መምህራን እና ከክፍለ ከተማ የስርአተ ትምህርት ትግበራ ቡድን መሪዎች ጋር ነው የተካሄደው። ...