የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ለቢሮው ሰራተኞች የመንግስት ሰራተኞች አስተዳደር አዋጅ ቁ.56/2010ን ጨምሮ በተለያዩ ደንቦች እና መመሪያዎች ዙሪያ ለሁለተኛ ዙር ስልጣኞች ስልጠና መስጠት ጀመረ።

የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ለቢሮው ሰራተኞች የመንግስት ሰራተኞች አስተዳደር አዋጅ ቁ.56/2010ን ጨምሮ በተለያዩ ደንቦች እና መመሪያዎች ዙሪያ ለሁለተኛ ዙር ስልጣኞች ስልጠና መስጠት ጀመረ።

(ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም) ስልጠናው ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ቢሮ ጋር በመተባበር የተዘጋጀ ሲሆን ስልጠናው ለሁሉም የቢሮው ሰራተኞች በዙር እንደሚሰጥ በአዘጋጆች ተገልጿል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ስዩም በቀለ በስልጠናው መክፈቻ ባስተላለፉት መልዕክት ስልጠናው የቢሮው አጠቃላይ ሰራተኞች በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር...
መምህራንን “Innovative Pedagogy” ብቁ የማድረጉ ተግባር መቀጠል እንዳለበት ተገለጸ።

መምህራንን “Innovative Pedagogy” ብቁ የማድረጉ ተግባር መቀጠል እንዳለበት ተገለጸ።

(ጥቅምት 26/2017 ዓ.ም) በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ፣ በአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ እና ኑፍ አፍሪካ ምርምርና ስልተጠና ተቋም ቅንጅት መምህራንን በ “Innovative Pedagogy” ለማብቃት ሲሰጥ የቆየው ዘርፈ ብዙ ተግባር ዛሬ ጥቅምት 26 ቀን 2017 ዓ.ም የተገመገመ ሲሆን፣ መምህራን ከዘመኑ እጅግ ፈጣን እና ተለዋዋጭ ቴክኖሎጂ ጋር ራሳቸውን እንዲያዋሕዱና ብቁ ሆነው እንዲገኙ ማስቻል...
የዝቅተኛ ክፍል የንባብ ክሂል ምዘና መሳሪያዎች (EGRA TOOLS) ለማዘጋጀት በሚያስፈልጉ ጉዳዮች ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ፡፡

የዝቅተኛ ክፍል የንባብ ክሂል ምዘና መሳሪያዎች (EGRA TOOLS) ለማዘጋጀት በሚያስፈልጉ ጉዳዮች ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ፡፡

(ጥቅምት 26/2017 ዓ.ም) ስልጠናው በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የፈተ እና ምዘና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት አማካይነት ተዘጋጅቶ ለክፍለ ከተማ የፈተና ባለሙያዎች ፤የስርአተ ትምህርት ቡድን መሪዎች ፤ዘርፉን ለሚያስተባብሩ ስራ መሪዎች እንዲሁም ለቢሮው የስርአተ ትምህርት ባለሙያዎችና ሱፐርቫይዘሮች ነው የተሰጠው፡፡ ስራ ክፍሉ ፈተናዎችን ከማዘጋጀት እና ከማስተዳደር ባሻገር በየትምህርት እርከኑ የሚማሩ...
በትምህርት ሴክተሩ በዝግጅት ምዕራፍ በርካታ ውጤታማ ተግባራት መከናወናቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት የሴቶች ወጣቶችና ህጻናት ማህበራዊ ዘርፍ ቋሚ ኮሚቴ አባላት አስታወቁ።

በትምህርት ሴክተሩ በዝግጅት ምዕራፍ በርካታ ውጤታማ ተግባራት መከናወናቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት የሴቶች ወጣቶችና ህጻናት ማህበራዊ ዘርፍ ቋሚ ኮሚቴ አባላት አስታወቁ።

(ጥቅምት 26/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት የሴቶች ወጣቶችና ህጻናት ማህበራዊ ዘርፍ ቋሚ ኮሚቴ አባላት የተቋሙን የአንደኛ ሩብ አመት እቅድ አፈጻጸም የቢሮው የአጠቃላይ ካውንስል አባላት በተገኙበት ገምግሟል። ቢሮው በዝግጅት ምዕራፍ አገልግሎት አሰጣጡን በማዘመን እና የ2017 ዓ.ም ዕቅድ አዘጋጅቶ ከባለድርሻ አካላት ጋር የጋራ በማድረግ ወደተግባር መግባቱን በመገምገም በቀጣይ የተሻለ ስራ...
የREMEDIAL ፕሮግራም ምደባ ይፋ ሆነ።

የREMEDIAL ፕሮግራም ምደባ ይፋ ሆነ።

(ጥቅምት 25/2017 ዓ.ም) በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች የREMEDIAL ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ...