(ጥቅምት 29/2017 ዓ.ም) መርሀ ግብሩ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የግብአት ፍላጎት አቅርቦትና ስርጭት ዳይሬክቶሬት አማካይነት የተዘጋጀ ሲሆን በውይይቱ የትምህርት ቤት የምገባ ቁጥጥር ባለሙያዎችን ጨምሮ የክፍለ ከተማ የዘርፈ ብዙ ቡድን መሪዎችና የምገባ ባለሙያዎች ተሳታፊ ሆነዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ ወንድሙ ኡመር በመርሀግብሩ መክፈቻ ባስተላለፉት...
(ጥቅምት 29/2017 ዓ.ም) በአሰልጣኞች ስልጠና መርሀ ግብሩ የክፍለከተማ ትምህርት ጽህፈት ቤት የሁለቱ ስርአተ ትምህርት ትግበራ ቡድን መሪዎችን ጨምሮ የሶሻል ሳይንስ ትግበራ ባለሙያዎች እና የስራ አስተባባሪዎች ተሳታፊ ሆነዋል፡፡ የዘንድሮው የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን ለ19ኛ ጊዜ ሀገራዊ መግባባት ለሕብረ ብሔራዊ አንድነት በሚል መሪቃል እንደሚከበር የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ...
(ጥቅምት 29/2017 ዓ.ም)በውይይቱ የክፍለ ከተማና ወረዳ ትምህርት ጽህፈት ቤት የስርአተ ትምህርት ትግበራ ቡድን መሪዎችና ባለሙያዎች የተሳተፉ ሲሆን ከሪፖርቱ ባሻገር የተማሪ መማሪያ መጽሀፍ እና የመምህር መምሪያ ግምገማ ሪፖርት ቀርቦ ውይይት ተካሂዱዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የስርአተ ትምህርት ማበልጸጊያና ትግበራ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው ታለማ በመርሀ ግብሩ የቢሮውም ሆነ...
(ጥቅምት 28/2017 ዓ.ም) ስልጠናው ለክፍለከተማ ትምህርት ጽህፈት ቤት አስተባባሪዎች እና በክፍለከተማ ደረጃ ለተቃቃመው የጥናትና ምርምር ኮሚቴ ሰብሳቢዎች የተሰጠ ሲሆን ስልጠናውም በጥናትና ምርምር አሰራርና አስፈላጊነትን መሰረት አድርጎ መሰጠቱን ከዳይሬክቶሬቱ ያገኘነው መረጃ ያሳያል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ትምህርት ጥናትና ምርምር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ዮሀንስ ተስፋዬ...
(ጥቅምት 28/2017 ዓ.ም) ስልጠናው የኦፕቲማይዜሽኑ ስራ ከሰራው ኒው ዌቭ ሀይ ቴክ ሶሉሽን በመጡ ባለሙያዎች እየተሰጠ የሚገኝ ሲሆን በስልጠናው ከቢሮ ጀምሮ እስከ ትምህርት ቤት የሚገኙ የአይ ሲቲ ባለሙያዎችን ጨምሮ የኦፕቲማይዜሽኑ ስራው በተሰራባቸው 74 ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሚገኙ የአይ ቲ መምህራን እና የክፍለ ከተማ ቡድን መሪዎች ተሳታፊ መሆናቸውን በአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ የኔትወርክ አስተዳደር ባለሙያ...