(ህዳር 4/2017 ዓ.ም) ክትትልና ድጋፉ በሁሉም የመንግስት ትምህርት ቤቶች እና ወረዳ ትምህርት ጽህፈት ቤቶች በመካሄድ ላይ የሚገኝ ሲሆን በትላንትናው እለት ድጋፍና ክትትሉን ለሚያደርጉ ባለሙያዎች ኦረንቴሽን መሰጠቱን ከቢሮው የሪፎርምና አገልግሎት አሰጣጥ ክትትል ድጋፍና ምዘና ዳይሬክቶሬት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የሪፎርምና አገልግሎት አሰጣጥ ክትትል ድጋፍና ምዘና...
(ህዳር 3/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የሪፎርምና አገልግሎት አሰጣጥ ክትትል ድጋፍና ምዘና ዳይሬክቶሬት የ2017 በጀት ዓመት የዝግጅት ምዕራፍ አፈፃፀምና የተግባር ሥራዎች አጀማመር ዙሪያ በ11ዱም ክፍለ ከተሞች ስር ለሚገኙ የወረዳ ትምህርት ፅ/ቤቶች ፣1ኛ ደረጃ ፣ መካከለኛ ደረጃ እና አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችና ለአዳሪ ት/ቤቶች ክትትልና ድጋፍ ለሚያደርጉ አካላት ኦረንቴሽን...
(ህዳር 2/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የሰኞ ማለዳ ከስራ ሰዓት መግቢያ በፊት የሚያዘጋጀው የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሀ ግብር የተካሄደ ሲሆን በመድረኩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ ፣ የቢሮ ማኔጅመንት አባላትና ሰራተኞች ተሳታፊ ሆነዋል። በመርሀ ግብሩ ላይ ዶ/ር ቢኒያም አወቀ የቢሮ የአጠቃላይ ትምህርት መረጃ ዝግጅትና አስተዳደር...
(ጥቅምት 29/2017 ዓ.ም) በውይይቱ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ካውንስል አባላት የተሳተፉ ሲሆን የቢሮው የሪፎርምና አገልግሎት አሰጣጥ ክትትል ድጋፍና ምዘና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ተስፋገኘሁ ለገሰ የስራ ክፍሎች የአንደኛ ሩብ አመት የክትትልና ድጋፍ ሪፖርት አቅርበው ውይይት ተካሂዷል። ክትትልና ድጋፉ ሰባት የትኩረት መስኮችን እና አርባ የሚሆኑ ዝርዝር ተግባራትን መሰረት አድርጎ ስራ...
(ጥቅምት 29/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የመምህራን ትምህርት አመራር ልማት ዳይሬክቶሬት ትምህርት ሚኒስቴር በሀገር አቀፍ ደረጃ ለሚገኙ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ያዘጋጀውን ሞጁል የአዲስ አበባን ነባራዊ ሁኔታ ባማከለ መልኩ የማላመድ ሥራ እያካሄደ እንደሆነ አሳውቋል :: ሞጁሉ ለቅድመ አንደኛ ፣ አንደኛ ደረጃና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ውጤታማ የትምህርት ቤት አመራር ለመፍጠር...