(ጥቅምት 16/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የዘርፈ ብዙና ቀዳማይ ልጅነት ትግበራ ዳይሬክቶሬት የዘርፈ ብዙ ጉዳዮች ትግበራ ቡድን ኤች አይቪ ኤድስን መከላከልና መቆጣጠር መሰረት ያደረገ ክትትልና ድጋፍ ውጤት ላይ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር የጋራ ውይይት አድርጓል :: በውይይቱ መክፈቻ ንግግር ያደረጉት የቢሮው የዘርፈ ብዙና ቀዳማይ ልጅነት ትግበራ ዳይሬክተር ወ/ሮ በላይነሽ የሻው የኤች አይ...
(ጥቅምት 16/2017 ዓ.ም) የመማሪያ መጽሐፉ የትምህርት አይነቱን ለሚያስተምሩ መምህራን እና ለክፍለ ከተማ ስርአተ ትምህርት ባለሙያዎች የተዋወቀ ሲሆን መምህራኑ ከስርአተ ትምህርት ባለሙያዎቹ ጋር በመሆን በየክፍለ ከተማው በተመሳሳይ የመጽሐፉን ይዘት የማስተዋወቅ ስራ እንደሚሰሩ ተገልጿል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ እና የዘርፉ አስተባባሪ ወይዘሮ ታጋይቱ አባቡ በመርሀ ግብሩ መክፈቻ...
(ጥቅምት 15/2017 ዓ.ም) በሒሳብና እንግሊዘኛ የትምህርት አይነቶች ተማሪዎችን ውጤታማ ለማድረግ የተዘጋጀውን ስትራቴጂክ እቅድ አፈጻጸምን አስመልክቶ በሁሉም ክፍለ ከተሞች በተካሄደ የመጀመሪያ ዙር ድጋፍና ክትትል ግብረ መልስ ውጤት ላይ እንዲሁም በሪፎርምና አገልግሎት አሰጣጥ ክትትል ድጋፍና ምዘና ዳይሬክቶሬት በሪፎርም ሥራዎች ላይ በሁሉም ክፍለ ከተሞችና በቢሮው ዳይሬክቶሬቶች ባደረገው 1ኛ ሩብ ዓመት ክትትልና ድጋፍ...
(ጥቅምት 15/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የእቅድ ዝግጅት ክትትል ግምገማ ዳይሬክቶሬትና የሪፎርምና አገልግሎት አሰጣጥ ክትትል ድጋፍና ምዘና ዳይሬክቶሬት በጋራ በመሆን በእቅድ አዘገጃጀትና ሪፖርት ፤ በአገልግሎት አሰጣጥና መልካም አስተዳደር እንዲሁም በክትትልና ድጋፍ አሰጣጥ ላይ ስልጠና ሰጥተዋል፡፡ በስልጠናው ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የቢሮ ኃላፊ አማካሪና የዘርፉ ኃላፊ ወ/ሮ...
(ጥቅምት 15/2017 ዓ.ም) በመርሀ ግብሩ በየደረጃው የሚገኙ ሱፐርቫይዘሮች የተሳተፉ ሲሆን በተመረጡ የ1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ክላስተር ማዕከላት የአማርኛ እና የአፋን ኦሮሞ የሱፐርቪዥን ሪፖርት በተወካዮች ከመቅረቡ ባሻገር የቢሮው የአንደኛ ሩብ አመት እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ቀርቦ ውይይት ተካሂዷል። በአንደኛ ሩብ አመት በትምህርት ቤቶች በተካሄደ የአጠቃላይ ትምህርት ሱፐርቪዥን ከዝግጅት ምዕራፍ ጀምሮ በየደረጃው የተከናወኑ...