የኢትዮጵያ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን ተከበረ፡፡

የኢትዮጵያ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን ተከበረ፡፡

ቀን 29/3/2014 ዓ.ም የኢትዮጵያ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን ተከበረ፡፡ ወንድማማችነት ለህብረ-ብሄራዊ አንድነት! በሚል መሪ ቃል ለ16ኛ ጊዜ የሚከበረውን የኢትዮጵያ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ በድምቀት ተከበረ፡፡ የኢትዮጵያን ሰንደቅ አላማ በመስቀል የበአሉን ስነ-ስርአት ያስጀመሩት የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ሃላፊ አቶ አድማሱ ደቻሳ በዓሉን...
የግልና የመንግስት ትምህርት ቤት ተማሪዎችና የአስተዳደር ሰራተኞች የችግኝ እንክብካቤ አከናውነዋል።

የግልና የመንግስት ትምህርት ቤት ተማሪዎችና የአስተዳደር ሰራተኞች የችግኝ እንክብካቤ አከናውነዋል።

ቀን 29/3/2014 ዓ.ም የግልና የመንግስት ትምህርት ቤት ተማሪዎችና የአስተዳደር ሰራተኞች የችግኝ እንክብካቤ አከናውነዋል። በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት አስተባባሪነት የግልና የመንግስት ትምህርቶች ቤቶች ተማሪዎችና መምህራን፤ የትምህርት ጽ/ቤት ሰራተኞች እንዲሁም አመራሮች በችግኝ እንክብካቤው ላይ ተሳትፈዋል። በዕለቱ የነበሩ ተሳታፊዎች በተለያዩ ሀገራት በሚነገሩ ቋንቋዎች #NOMORE! በማለት...
የብሔር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ቀን በዓል አከባበር በንፍስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ውስጥ በሚገኙ ት/ቤቶች በድምቀት ተከብሯል::

የብሔር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ቀን በዓል አከባበር በንፍስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ውስጥ በሚገኙ ት/ቤቶች በድምቀት ተከብሯል::

ቀን 28/3/2014 ዓ.ም የብሔር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ቀን በዓል አከባበር በንፍስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ውስጥ በሚገኙ ት/ቤቶች በድምቀት ተከብሯል:: አካባቢዎን ይጠብቁ! ወደ ግንባር ይዝመቱ! ሠራዊቱን ይደግፉ! ከደጀን እስከ ግንባር ከኢትዮጵያ ሰራዊት ጎን ነን! መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ! Like Like Love Haha Wow Sad...
የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ለቡ የሚገኘው የንዋይ ቻሌንጅ አካዳሚ ትምህርት ቤት ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሠራዊት የስንቅ ቅድመ ዝግጅት እያደረገ ነው።

የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ለቡ የሚገኘው የንዋይ ቻሌንጅ አካዳሚ ትምህርት ቤት ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሠራዊት የስንቅ ቅድመ ዝግጅት እያደረገ ነው።

ቀን 28/3/2014 ዓ.ም የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ለቡ የሚገኘው የንዋይ ቻሌንጅ አካዳሚ ትምህርት ቤት ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሠራዊት የስንቅ ቅድመ ዝግጅት እያደረገ ነው። የንዋይ ቻሌንጅ አካዳሚ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ፣መምህራንና የአስተዳደር ሠራተኞች ለመከላከያ ሠራዊት የስንቅ ዝግጅት በማድረግ ላይ ይገኛሉ። የዝግጅቱን ሂደት የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ምክትል ስራ አስፈጻሚ አቶ ተወዳጅ...
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሚገኙ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሚማሩ ተማሪዎች፣ መምህራን ፣ የትምህርት ባለሙያዎች እና አመራሮች የዘማች ቤተሰቦችን ሰብል ሲሰበስቡ የሚያሳዩ ምስሎች ።

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሚገኙ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሚማሩ ተማሪዎች፣ መምህራን ፣ የትምህርት ባለሙያዎች እና አመራሮች የዘማች ቤተሰቦችን ሰብል ሲሰበስቡ የሚያሳዩ ምስሎች ።

ቀን 28/3/2014 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሚገኙ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሚማሩ ተማሪዎች፣ መምህራን ፣ የትምህርት ባለሙያዎች እና አመራሮች የዘማች ቤተሰቦችን ሰብል ሲሰበስቡ የሚያሳዩ ምስሎች ። አካባቢዎን ይጠብቁ! ወደ ግንባር ይዝመቱ! ሠራዊቱን ይደግፉ! ከደጀን እስከ ግንባር ከኢትዮጵያ ሰራዊት ጎን ነን! Like Like Love Haha Wow Sad...
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሚገኙ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሚማሩ ተማሪዎችና መምህራን የዘማች ቤተሰቦችን ሰብል ሰበሰቡ።

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሚገኙ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሚማሩ ተማሪዎችና መምህራን የዘማች ቤተሰቦችን ሰብል ሰበሰቡ።

ቀን 28/03/2014 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሚገኙ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሚማሩ ተማሪዎችና መምህራን የዘማች ቤተሰቦችን ሰብል ሰበሰቡ። የሰብል ስብሰባ መርሀ ግብሩ በኦሮሚያ ልዩ ዞን በረክ ቀበሌ “ዘመቻ በትምህርት ልማት ግንባር” መሪ ቃል የተካሄደ ሲሆን በፕሮግራሙ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ክብርት ወይዘሮ አዳነች አቤቤ፣የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ...