የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ምዝገባን አስመልክቶ ማብራሪያ ተሰጠ፡፡

የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ምዝገባን አስመልክቶ ማብራሪያ ተሰጠ፡፡

ቀን 6/8/2014 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የፈተና ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት 12ኛ ክፍል ለሚያስፈትኑ የመንግስትና የግል 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሀገር አቀፍ ፈተና የምዝገባ ስርዓትን አስመልክቶ ኦረንቴሽን ሰጥቷል::የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ ዳኘው ገብሩ በገለፃው ላይ ተገኝተው ባስተላለፉት መልዕክት በምዝገባው ወቅት የሚፈጠሩ የመረጃ...
”ትምህርት ቤቴን አጸዳለሁ፣ ጽዱና ውብ በሆነ ትምህርት ቤት እማራለሁ” በሚል መሪ ቃል ሁሉን አቀፍ የጽዳት ንቅናቄ በኮልፌ ቀራኒዩ ክፍለ ከተማ በይማነ ብርሃን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በይፋ ተጀምሯል፡፡

”ትምህርት ቤቴን አጸዳለሁ፣ ጽዱና ውብ በሆነ ትምህርት ቤት እማራለሁ” በሚል መሪ ቃል ሁሉን አቀፍ የጽዳት ንቅናቄ በኮልፌ ቀራኒዩ ክፍለ ከተማ በይማነ ብርሃን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በይፋ ተጀምሯል፡፡

ቀን 09/07/2014 ዓ.ም ”ትምህርት ቤቴን አጸዳለሁ፣ ጽዱና ውብ በሆነ ትምህርት ቤት እማራለሁ” በሚል መሪ ቃል ሁሉን አቀፍ የጽዳት ንቅናቄ በኮልፌ ቀራኒዩ ክፍለ ከተማ በይማነ ብርሃን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በይፋ ተጀምሯል፡፡ ንቅናቄው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ አቶ ዘላለም ሙላቱ ፣የክፍለ ከተማና ወረዳ ኃላፊዎች እንዲሁም የትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ በተገኙበት በዛሬው እለት ተጀምሯል።...
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ አቶ ዘላለም ሙላቱ ደሙ ለመላዉ የክርስትና ዕምነት ተከታዩች በሙሉ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ አቶ ዘላለም ሙላቱ ደሙ ለመላዉ የክርስትና ዕምነት ተከታዩች በሙሉ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡

ቀን 10/5/2014 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ አቶ ዘላለም ሙላቱ ደሙ ለመላዉ የክርስትና ዕምነት ተከታዩች በሙሉ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ አቶ ዘላለም ሙላቱ በክርስትና ዕምነት ተከታዩች የሚከበረዉን የብርሃነ ጥምቀት በዓልን አስመልከተዉ ባስተላለፉት የእንኳን በሰላም አደረሳችሁ መልዕክታቸዉ እንደገለጹት በመከናወን ላይ...
ጉለሌ ክፍለ ከተማ በሚገኘው እንጦጦ አምባ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለቢሮነትና ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውል ባለ ሶስት ወለል ህንጻ ርክክብ ተካሄደ፡፡፡

ጉለሌ ክፍለ ከተማ በሚገኘው እንጦጦ አምባ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለቢሮነትና ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውል ባለ ሶስት ወለል ህንጻ ርክክብ ተካሄደ፡፡፡

ቀን 29/3/2014 ዓ.ም ጉለሌ ክፍለ ከተማ በሚገኘው እንጦጦ አምባ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለቢሮነትና ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውል ባለ ሶስት ወለል ህንጻ ርክክብ ተካሄደ፡፡፡ ህንጻው በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለስልጣን የተገነባ መሆኑን እና ትምህርት ቤቱ ቀደም ብሎ ሲጠቀምበት የነበረው ህንጻ በመንገድ መስፋት ምክንያት ፈርሶ ቦታው ለተደራጁ ወጣቶች ሱቅነት እንዲውል በመደረጉ ምክንያት...
የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የጀሞ 1 ትምህርት ጽ/ቤት ውስጥ የሚገኘው ስኩሎፍ ሪደምሽን ትምህርት ቤት “ወንድማማችነት ለህብረ ብሄራዊ አንድነት” በሚል መሪ ቃል 16ኛውን የኢትዮጲያ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በድምቀት አከበረ።

የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የጀሞ 1 ትምህርት ጽ/ቤት ውስጥ የሚገኘው ስኩሎፍ ሪደምሽን ትምህርት ቤት “ወንድማማችነት ለህብረ ብሄራዊ አንድነት” በሚል መሪ ቃል 16ኛውን የኢትዮጲያ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በድምቀት አከበረ።

ቀን 29/3/2014 ዓ.ም የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የጀሞ 1 ትምህርት ጽ/ቤት ውስጥ የሚገኘው ስኩሎፍ ሪደምሽን ትምህርት ቤት “ወንድማማችነት ለህብረ ብሄራዊ አንድነት” በሚል መሪ ቃል 16ኛውን የኢትዮጲያ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በድምቀት አከበረ። በስነ ስርዓቱ የተለያዩ አስተማሪ የሆኑ ድራማዎችን እና የፈጠራ ስራዎችን ተማሪዎች ያቀረቡ ሲሆን በተለይ ደግሞ ማየት ለተሳናቸው የተሠራ...
የኢትዮጵያ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን ተከበረ፡፡

የኢትዮጵያ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን ተከበረ፡፡

ቀን 29/3/2014 ዓ.ም የኢትዮጵያ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን ተከበረ፡፡ ወንድማማችነት ለህብረ-ብሄራዊ አንድነት! በሚል መሪ ቃል ለ16ኛ ጊዜ የሚከበረውን የኢትዮጵያ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ በድምቀት ተከበረ፡፡ የኢትዮጵያን ሰንደቅ አላማ በመስቀል የበአሉን ስነ-ስርአት ያስጀመሩት የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ሃላፊ አቶ አድማሱ ደቻሳ በዓሉን...