የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ያዘጋጀውና ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ ሶስት ቀን የሚካሄደው ከተማ አቀፍ የሳይንስ ፈጠራ አውደ ርዕይ በወዳጅነት አደባባይ በድምቀት ተከፈተ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ያዘጋጀውና ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ ሶስት ቀን የሚካሄደው ከተማ አቀፍ የሳይንስ ፈጠራ አውደ ርዕይ በወዳጅነት አደባባይ በድምቀት ተከፈተ።

ቀን 9/10/2014 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ያዘጋጀውና ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ ሶስት ቀን የሚካሄደው ከተማ አቀፍ የሳይንስ ፈጠራ አውደ ርዕይ በወዳጅነት አደባባይ በድምቀት ተከፈተ። በመርሀ ግብሩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ክብርት አዳነች አቤቤን ጨምሮ ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው የፌደራልና የከተማ አስተዳደሩ የስራ ኃላፊዎች፣መምህራን ፣ተማሪዎች እንዲሁም የትምህርት አመራሮችና...
ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በዛሬው እለት ለተከታታይ ሶስት አመታት ሲጠየቅ የቆየውን በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12 የጃራ አባገዳ ትምህርት ቤት ውስጥ የተማሪዎች መማርያ ፤ የአስተዳደር ህንፃ ፤ የላይብረሪና የላብራቶሪ አገልግሎት የሚውሉ ህንፃዎች የግንባታ ስራ ለማስጀመር የመሰረት ድንጋይ አስቀምጠዋል፡፡

ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በዛሬው እለት ለተከታታይ ሶስት አመታት ሲጠየቅ የቆየውን በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12 የጃራ አባገዳ ትምህርት ቤት ውስጥ የተማሪዎች መማርያ ፤ የአስተዳደር ህንፃ ፤ የላይብረሪና የላብራቶሪ አገልግሎት የሚውሉ ህንፃዎች የግንባታ ስራ ለማስጀመር የመሰረት ድንጋይ አስቀምጠዋል፡፡

ቀን 29/9/2014 ዓ.ም ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በዛሬው እለት ለተከታታይ ሶስት አመታት ሲጠየቅ የቆየውን በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12 የጃራ አባገዳ ትምህርት ቤት ውስጥ የተማሪዎች መማርያ ፤ የአስተዳደር ህንፃ ፤ የላይብረሪና የላብራቶሪ አገልግሎት የሚውሉ ህንፃዎች የግንባታ ስራ ለማስጀመር የመሰረት ድንጋይ አስቀምጠዋል፡፡ ከዚህ ቀደም ከፍተኛ የህዝብ ጥያቄ ከነበረባቸው አንዱ የሆነው ይህ ትምህርት ቤት ግንባታው ከዚህ...
የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽህፈት ቤት በክፍለ ከተማው በሚገኙ የመንግስትና የግል ትምህርት ቤቶች የተዘጋጀ የሳይንስና የሒሳብ ትምህርቶች የፈጠራ ስራ አውደ ርዕይ በክፍለ ከተማው አስተዳደር ቅጥር ግቢ ውስጥ አካሄደ።

የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽህፈት ቤት በክፍለ ከተማው በሚገኙ የመንግስትና የግል ትምህርት ቤቶች የተዘጋጀ የሳይንስና የሒሳብ ትምህርቶች የፈጠራ ስራ አውደ ርዕይ በክፍለ ከተማው አስተዳደር ቅጥር ግቢ ውስጥ አካሄደ።

ቀን 30/9/2014 ዓ.ም የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽህፈት ቤት በክፍለ ከተማው በሚገኙ የመንግስትና የግል ትምህርት ቤቶች የተዘጋጀ የሳይንስና የሒሳብ ትምህርቶች የፈጠራ ስራ አውደ ርዕይ በክፍለ ከተማው አስተዳደር ቅጥር ግቢ ውስጥ አካሄደ። በአውደ ርዕዩ ተማሪዎች በሳይንስና ሒሳብ ትምህርቶች፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በስዕልና ቅርጻ ቅርጽ እንዲሁም በተለያዩ የስነ ጽሁፍ ስራዎች የሰሩዋቸው የፈጠራ...
የኢትዮ ቴሌኮም ያቋቋማቸዉን የዲጂታል መማሪያ ማዕከላት (Digital Learning Centers) አስመረቀ፡፡

የኢትዮ ቴሌኮም ያቋቋማቸዉን የዲጂታል መማሪያ ማዕከላት (Digital Learning Centers) አስመረቀ፡፡

ቀን 25/9/ 2014 ዓ.ም የኢትዮ ቴሌኮም ያቋቋማቸዉን የዲጂታል መማሪያ ማዕከላት (Digital Learning Centers) አስመረቀ፡፡ የኢትዮ ቴሌኮም ያቋቋማቸዉን የዲጂታል መማሪያ ማዕከላት (Digital Learning Centers) በዛሬዉ ዕለት በከፍተኛ 23 ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ አስመረቀ፡፡ ዲጂታል ኢትዮጵያን ዕውን ለማድረግ ብሎም የነገ ሃገር ተረካቢ ዜጎችን በዕውቀት ለማነጽ የሚደረገውን...
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሚገኙ የመንግስትና የግል ትምህርት ቤት የሚያስተምሩ መምህራን እና የትምህርት አመራሮች በዛሬው እለት የሙያ ፈቃድ የጽሁፍ ምዘና ወሰዱ፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሚገኙ የመንግስትና የግል ትምህርት ቤት የሚያስተምሩ መምህራን እና የትምህርት አመራሮች በዛሬው እለት የሙያ ፈቃድ የጽሁፍ ምዘና ወሰዱ፡፡

ቀን 25/9/ 2014 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሚገኙ የመንግስትና የግል ትምህርት ቤት የሚያስተምሩ መምህራን እና የትምህርት አመራሮች በዛሬው እለት የሙያ ፈቃድ የጽሁፍ ምዘና ወሰዱ፡፡ የጽሁፍ ምዘናው በ9 የመመዘኛ ጣቢያዎች ለ9,241 መምህራን ርዕሰ መምህራን እና ሱፐር ቫይዘሮች የተሰጠ ሲሆን የጽሁፍ ምዘናውም ከ 80% የሚያዝ መሆኑን እና ቀሪው 20 % ደግሞ የማህደረ ተግባር ምዘና ተካሂዶ እንደሚያዝ...
“ተማሪዎች ዘንድሮ በያላችሁበት ትደግማላቸሁ” በሚል የሚናፈሰው ወሬ ከእውነት የራቀ ነዉ፡፡

“ተማሪዎች ዘንድሮ በያላችሁበት ትደግማላቸሁ” በሚል የሚናፈሰው ወሬ ከእውነት የራቀ ነዉ፡፡

ቀን 16/9/2014 ዓ.ም “ተማሪዎች ዘንድሮ በያላችሁበት ትደግማላቸሁ” በሚል የሚናፈሰው ወሬ ከእውነት የራቀ ነዉ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2014 የትምህርት ዘመን በከተማዉ የሚሰጠዉ ትምህርት ውጤታማ እንዲሆን ዘርፈ ብዙ ተግባራት በመከናወን ላይ የሚገኙ ሲሆን በዚህ ሂደት ውስጥ መምህራን ፣ ተማሪዎች ፣ ወላጆች ፣ የትምህርት ባለሙያዎች እና አመራሮች ፣ መንግስታዊ እና መንግስታዊ ያልሆኑ...