“ተማሪዎች ዘንድሮ በያላችሁበት ትደግማላቸሁ” በሚል የሚናፈሰው ወሬ ከእውነት የራቀ ነዉ፡፡

“ተማሪዎች ዘንድሮ በያላችሁበት ትደግማላቸሁ” በሚል የሚናፈሰው ወሬ ከእውነት የራቀ ነዉ፡፡

ቀን 16/9/2014 ዓ.ም “ተማሪዎች ዘንድሮ በያላችሁበት ትደግማላቸሁ” በሚል የሚናፈሰው ወሬ ከእውነት የራቀ ነዉ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2014 የትምህርት ዘመን በከተማዉ የሚሰጠዉ ትምህርት ውጤታማ እንዲሆን ዘርፈ ብዙ ተግባራት በመከናወን ላይ የሚገኙ ሲሆን በዚህ ሂደት ውስጥ መምህራን ፣ ተማሪዎች ፣ ወላጆች ፣ የትምህርት ባለሙያዎች እና አመራሮች ፣ መንግስታዊ እና መንግስታዊ ያልሆኑ...
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የረመዳን ጾምን ሞክንያት በማድረግ የአፍጥር መርሀ-ግብር አከናወነ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የረመዳን ጾምን ሞክንያት በማድረግ የአፍጥር መርሀ-ግብር አከናወነ።

ቀን 20/8/2014 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የረመዳን ጾምን ሞክንያት በማድረግ የአፍጥር መርሀ-ግብር አከናወነ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በዛሬው እለት ባከናወነው  የአፍጥር መርሀ-ግብር  የቢሮ ሀላፊ አቶ ዘላለም ሙላቱ ፣ የቢሮ ምክትል ቢሮ ሀላፊዎች ፣ የቢሮ ሀላፊ አማካሪዎች ፣ የክፍለ ከተማ ትምህርት ጽፈት ቤት ሀላፊዎች ፣ የእስልምና እምነት ተከታይ...
በልደታ ክ/ከተማ ትምህርት ተቋማትን ጨምሮ በህዝብና በመንግስት የተገነቡ 82 ፕሮጀክቶች ተመረቁ።

በልደታ ክ/ከተማ ትምህርት ተቋማትን ጨምሮ በህዝብና በመንግስት የተገነቡ 82 ፕሮጀክቶች ተመረቁ።

ቀን 18/07/2014 ዓ.ም በልደታ ክ/ከተማ ትምህርት ተቋማትን ጨምሮ በህዝብና በመንግስት የተገነቡ 82 ፕሮጀክቶች ተመረቁ። በዛሬው እለት በልደታ ክ/ከተማ በህዝብና በመንግስት የጋራ ጥረት ሲገነቡ የቆዩ ከ162 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው 82 ፕሮጀክቶች ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በተገኙበት ተመርቀዋል፡፡ በፕሮጀክቶቹ ምርቃት ስነስርዓት ላይ ንግግር ያደረጉት ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ እንደተናገሩት ለህዝብ...
የልደታ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤት የ1ኛ ወሰነ ትምህርት በ12ኛ ክፍል ፈተና በፈተና ጥያቄዎች ውጤታማነት ላይ ትኩረት ያደረገ ምክክር አካሄደ።

የልደታ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤት የ1ኛ ወሰነ ትምህርት በ12ኛ ክፍል ፈተና በፈተና ጥያቄዎች ውጤታማነት ላይ ትኩረት ያደረገ ምክክር አካሄደ።

ቀን 16/07/2014 ዓ.ም የልደታ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤት የ1ኛ ወሰነ ትምህርት በ12ኛ ክፍል ፈተና በፈተና ጥያቄዎች ውጤታማነት ላይ ትኩረት ያደረገ ምክክር አካሄደ። በምክክር መድረኩ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ም/ኃላፊ አቶ ዳኘው ገብሩ እንደገለጹት የውጤት ትንተናው ያሉ ችግሮችን በመለየት መፍትሄ ለመስጠትና የተማሪዎችን ውጤት ለማሻሻል ያስችላል ብለው...
ቀን 06/07/2014 ዓ.ም ጎሮ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ለመምህራን ልጆች ማቆያ (day care) አስመረቀ

ቀን 06/07/2014 ዓ.ም ጎሮ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ለመምህራን ልጆች ማቆያ (day care) አስመረቀ

ቀን 06/07/2014 ዓ.ም ጎሮ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ለመምህራን ልጆች ማቆያ (day care) አስመረቀ :: በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት በወረዳ 9 ስር የሚገኘው ጎሮ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ለመምህራን ልጆች ማረፊያ ይሆን ዘንድ ያዘጋጀውን ክፍል የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ ባዩማ ወርቁ በተገኙበት አስመርቃል። ወ/ሮ ባዩማ በምርቃት ሥነ -ስርዓት ላይ ባስተላለፉት መልዕክት...
ማርች 8 ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ተከበረ፡፡

ማርች 8 ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ተከበረ፡፡

ቀን 29/6/2014 ዓ.ም ማርች 8 ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ተከበረ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሰራተኞች “እኔ የእህቴ ጠባቂ ነኝ ! ” በሚል መሪ ቃል ማርች 8 ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን በተለያዩ መርሃ ግብሮች አክብረዋል፡፡ የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ስርዓተ ፆታ ማስረፅና ማካተት ዳይሬክቶሬት ዕለቱን በማስመልከት ባዘጋጀው በዓል ላይ የተገኙት የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ሲሳይ...