ቀን 15/4/2014 ዓ.ም
በጥበብ እድገት የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ከ1-4ኛ ክፍል ባሉ ተማሪዎች መካከል የጥያቄና መልስ ውድድር ተካሄደ፡፡
በአራዳ ክፍለ ከተማ በሚገኘዉ በጥበብ እድገት የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ከ1-4ኛ ክፍል ባሉ ተማሪዎች መካከል የጥያቄና መልስ ውድድር የተካሄደ ሲሆን በተማሪዎች መካከል የፉክክር ስሜት በመፍጠር ውጤታቸውን ለማሻሻልና በስነ-ምግባር የታነጸ ትውልድ ለማፍራት እንደሚያግዝ በውድድሩ ላይ ተመላክቷል፡፡
አካባቢያችንን #እንጠብቅ
ወደ ግንባር #እንዝመት
መከላከያን #እንደግፍ
ከደጀን እስከ ግንባር ከኢትዮጵያ ሰራዊት ጎን ነን!